አማራን ማን ነው እንዲህ አድርጎ የረገመው? -ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

በቀደምለት አንድ ያጥወለወለኝን መጥፎ ዜና ከሀገር ውስጥ የመገናኛ ብዙኃን አደመጥኩ፡፡ ዜናው “ከአምስት ዓመት በታች በሆኑ የሕፃናት የመቀንጨር ችግር በአማራ ክልል አስደንጋጭ በሆነ ደረጃ አሻቅቦ 46.5% ደረሰ!” ይላል፡፡ ከሁለት ሕፃናት አንዱ ማለት ነው፡፡ በሰቆጣ ደሞ ከዚህም የከፋ ሆኖ በ23ቱ ወረዳዎች የሕፃናት የመቀንጨር ችግር ከ60% በላይ ነው ይላል መርዶው፡፡ መቀንጨር ማለት ምን ማለት እንየሆነ የማታውቁ ካላቹህ መቀንጨር […]

የሕወሐት የምስራቅ የጸረ ኦሮሞ ዘመቻ ዘር እና ታሪክ የማጥፋቱ ዘመቻ በጎንደር-መንግስቱ ሙሴ

ሕወሐት በሰላም ድብቅ አጀንዳዋን በስራ ለማዋል እና የትግራይ/ትግሪኝ የመቶ አመት የቤት ስራ መክሸፍ ላይ ቢሆንም። በጥድፊያ የሚሰሩ ጸረ ኢትዮጵያ ተግባራትን እየከወነች መሆኑን ከሰሞኑ የተሻለ አንድም ሌላ ገላጭ ግዜ አልነበረም። ያኔ ሕወሐትን ለመግታት የያ ትውልድ ሰማእት መሪወች በፍኖተ ዴሞክራሲ ከጀግኖች ምድር ከቋራ ይተላለፍ በነበረው ራዲዮ ያለማቋረጥ ጥሪ አቅርበው ሰሚ ጆሮ ተነፍገው ብዙታጋዮችም ግንባራቸውን ሳያጥፉ ያለማንም ድጋፍ […]

‘አጃኢብ’ ያሰኘው የአዜብ መስፍን ወሬ – ክንፉ አሰፋ

  “አከ’ሲ” አለ ያገሬ ሰው፣ ከሰሞኑ ‘አጃኢብ’ ያሰኘውን የአዜብ መስፍን ወሬ ሲሰማ። አዜብ ልምድ ያላት ውሸታም እን ጂ ልምድ ያላት ኮሜዲ አትመስልም ነበር። ከሚሚ ስብሃቱ ጋር በያዝነው ሳምንት የተወኑት ድራማ ግን ጦሽ አርጎ ያስ ቃል። መቼም ጥርስ እንጂ ልብ አይስቅ። ፈንድሻም’ኮ ልቧ እየተቃጠለ ነው ፊትዋ ሚፈካው። ሴትየዋ አይኗን ሳይሆን ቅንድቧን በጨው አጥባ “ምንም የለኝም ግን ይወረስ” ነው […]

በግፍ የተገፋው የአማሮቹ ልጅ ! !!! እንደ ኢትዮጲያዊነቱ ታግሎ ሳለ በአማራነቱ መከራው የበዛበት አንዱአለም አራጌ! !!!_-መንግስቱ ዘገየ

አንተ የተገፋሃው የአማሮቹ ልጅ! !! ጅምር ፍቅርህን ሳታጣጥም ፤ ባባ የሚሉ እንቡጥ ልጆችህን ስመህ ሳትጠግብ ለነደኔ አይነቱ ግብዝና ራስ ወዳድ ኢትዮጲያዊ ብለህ ሺ እጥፍ ድርብ ዋጋ የከፈልከው የአርሶ በሌው የጋይንቴው መብረቅ! !!! ወደ ወህኒ ከወረወሩህ ጊዜ ጀምሮ ብዙ ጊዜ ስላንተ ልጽፍ አስብና እምባ እየቀደመኝ እቸገራለሁ ። ከራማህ ሁልጊዜ እየመጣ ስለምንድን እኔ የአማራይቱን ልጅ ረሳሃኝ እያለ […]

ሹፌሮችን ያስቆጣው መመሪያ ተሻሻለ ተባለ | “በደላችንን የሚሰማን መንግስት ስሌለለ በደላችን የምንወጣበት ዘዴ አናጣም”

September 22, 2017 (መስከረም 10 ቀን 2009 ዓ.ም) ታዛቢው ከጣና ዳር የአማራ ክልል መንግስት የመንግስት ተሸከርካሪ አያያዝ፣ አጠቃቀምና የንብረት አስተዳደር መመሪያ ሰሞኑን ማሻሻሉን ይፋ ቢያደርግም የከፍተኛ አመራሮች ሹፌሮች በበኩላቸው የተሻሻለው መመሪያ የኛን ሕልውና የሚፈታተን ነው ሲሉ ቅሬታቸውን ገለጡ፡፡ የክልሉ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ሰሞኑን ለክልሉ ቢሮዎች በላከው ደብዳቤ ከመስከረም 1 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ የክልሉ […]

ከማይናማር ለተፈናቀሉ ሙስሊሞች እርዳታ ሲያጓጉዝ የነበረ መኪና ተገልብጦ ሰዎች ሞቱ

September 22, 2017 | ማይናማር ውስጥ እየተፈጸመባቸው ያለውን አሰቃቂ ጥቃት በመሸሽ ሀገር ጥለው ለተሰደዱ ሙስሊሞች እርዳታ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ መኪና ተገልብጦ የሰዎች ህይወት ተቀጠፈ፡፡ ሮሂንጊያዎቹ ወደሚገኙበት የባንግላዴሽ ድንበር እርዳታ በማጓጓዝ ላይ የነበረው የጭነት መኪና መገልበጡን ተከትሎ ዘጠኝ ሰዎች የሞቱ ሲሆን፣ ከአስር በላይ የሚሆኑ ደግም መጎዳታቻውን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ እንደዘገባው፣ መኪናው አደጋ ያጋጠመው ዳገት በመውጣት ላይ ሳለ […]

ወደ ነበረው የአባቶቻችን ፍቅርና አብሮነት እንመልከት! -ዐኅኢድ

September 22, 2017 ቅጽ ፪ ቁጥር ፪ ሐሙስ መስከረም ፲፩ ቀን ፪ሺ፲ዓ.ም. በዓለም ዙሪያ ለሚኖሩ የዐማራና የቅማንት ነገድ ተወላጆች የቀረበ ጥሪ! ወደ ነበረው የአባቶቻችን ፍቅርና አብሮነት እንመልከት! የትግሬ–ወያኔ የሚያራምደው ዘርን መሠረት ያደረገ ፖለቲካ፣ የቋንቋ ልዩነት ያላቸውን ሰዎች ብቻ ሳይሆን፣ ከተለያዩ ነገዶች የተወለዱ እህታማቾች፣ ወንድማማቾች እና አንድ አካልና አምሳል የሆኑ ባልና ሚስቶችን እያለያየ እንደሆነ ባለፉት 26 […]

በኢህአዴግ እና አልቃይዳ መካከል ያለው ልዩነት “በአጥፍቶ መጥፋት” እና “በአዋጅ ማሸበር” ነው! 

ባለፈው በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ በሚገኘው ¨The Brookings Institution” በዴሞክራሲ ዙሪያ በተካሄደው ስብሰባ ላይ ተሳትፌ ነበር። በዚህ ስብሰባ ላይ ንግግር እንዲያደርጉ ከተጋበዙት እንግዶች ውስጥ የቀድሞ የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር “Madeleine Albright” ይገኙበታል። በንግግራቸው ወቅት ሽብርተኝነት ለዴሞክራሲ አደጋ እንደሆነ አፅንዖት ሰጥተው ተናግረዋል። በውይይት ወቅት ለቀድሞዋ የአሜሪካ የውጪ ሚኒስትር ጉዳይ አንድ ጥያቄ አንስቼላቸው ነበር። እንደ ኢትዮጲያ ባሉ […]

በኢትዮጵያ የተፈናቃዮች ቁጥር ማሻቀብ የደቀነው ፈተና- BBC

ከ 8 ሰአት በፊት አጭር የምስል መግለጫከምሥራቅ ሐረርጌ በግጭት ምክንያት የተፈናቀሉበኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የተቀሰቀሱትን ግጭቶች ተከትሎ ከሚኖሩበት ቀዬ የተፈናቀሉ ከ50 ሺህ በላይ መሆናቸው ባለፈው ሳምንት ተዘግቧል። ከዚህ በተጨማሪም የኦሮሚያ ክልል የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ እንደሚሉት ደግሞ በ2009 የበጀት ዓመት ከአምስት የግጭት ዞኖች የተፈናቀሉ የኦሮሞ ተወላጆች ቁጥር ከ416 ሺህ በላይ […]

የደመራ በዓልና ታሪካዊ ገጽታው

September 21, 2017  ኢትዮጵያ አገራችን ከተመሠረተችበት 4 ሽህ ዘመናት ጀምሮ የምትመራበት በአምልኮተ እግዚአብሔር ነው።  የቀደሙ መንግሥታት ወደራሳቸው ክብርና ፍላጎት እየጠመዘዙ ህዝቡን በሚመቸውና በወደደው መንገድ የመምራት ጉድለት ቢታይባቸውም፤  እንደ ወያኔ ወራሪ ጠላት ድንበሯን አፋልሶና ቆራርሶህዝቡን በቋንቋ አናክሶ ያጫረሰ መንግስት አልተከሰተም። በመላ አፍሪካ ህዝብ የየራሱ የሆነ አፍሪካዊ ባህላዊ እምነት ቢኖረውም ከህሊናውና ካርበኝነት ጋራ ተዋህዶለት እንደ ኢትዮጵያ አጥር […]