ሞከርን አልተሳካልንም- የኦሮሞ ማህበረሰብ ጥያቄዎችን ከሌላው ጋር ማጣጣሙ  –   ግርማ_ካሳ

August 30, 2017 10:12 በተለይም አክራሪ ኦሮሞዎች እኛ በምንጽፈው ጽሁፍ ይናደዳሉ። የሚናደዱት የነርሱን ዘረኝነት አጉልተን ስለምናወጣውና ሳንፈራና ሳንሸማቀቅ ስለምንቃወማቸው ነው። እንጅ እነርሱ ለኦሮሞ ቆመናል እያሉ ከሚያደርጉትና ከሚናገሩት የበለጠ እኛ የምናቀርባቸዉን ሐሳቦች ለኦሮሞ ማህብረሰብ የበለጠ ሳይጠቅሙ ቀርተው አይደለም። ኢትዮጵያ ዉስጥ አሁን ያለው የጎሳ/ዘር ፌዴራሊዝም መለወጥ እንዳለበት አጥብቄ አምናለሁ። የጸና አቋሜ ነው። አዲስ አበባን ያካተተ ሸዋ የሚባል […]

በሰሜን ጎንደር አዲሱ የዞን አወቃቀር የሚካተቱ ወረዳዎች ዝርዝር ታወቀ –  ዘመኑ ተናኘ

August 30, 2017   (ሪፖርተር) በአማራ ክልል የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አየልኝ ሙሉዓለም ማክሰኞ ነሐሴ 23 ቀን 2009 ዓ.ም. ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ ሰሜን ጎንደር ዞን ወደ ሦስት ዞኖች ማለትም መሀል ጎንደር፣ ሰሜን ጎንደርና ምዕራብ ጎንደር ይፈከላል፡፡ በእነዚህ ዞኖች የሚካተቱ ወረዳዎችን ዝርዝርም ለሪፖርተር ይፋ አድርገዋል፡፡ በዚህ መሠረት ማዕከላዊ እየተባለ የሚጠራው ዞን ዋና ከተማው ጎንደር ነው፡፡ […]

የሶማሊያ መንግስት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር መሪን ለኢትዮጵያ መንግስት አሳልፎ ሰጠ

August 30, 2017 – ቆንጅት ስጦታው የሶማሊያ መንግስት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር መሪን ለኢትዮጵያ መንግስት አሳልፎ ሰጠ ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር ወታደራዊ ሐላፊ አብዲ ከሪን ሼክ ሙሴን ከሶማሊያ ጋልማዱግ ግዛት አፍኖ በማገት ወደ ኢትዮጵያ መውሰዱ ተሰማ። የኦጋዴን ነፃነት  ግንባር እንዳስታወቀው የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የወታደራዊ ጉዳዮች ሀላፊ አብዲ ከሪን ሼክ ሙሴን ጋልካዮ ከተማ ቤተሰብ […]

ኢህአዴግ በተለመደው ይቀጥላል ወይስ ራሱን ያስተካክላል?

Sunday, 27 August 2017 00:00 Written by  አልአዛር ኬ.   ባለፈው ሳምንት ጽሁፌ በገለጽኩት ሁኔታ ኢህአዴግ የሀገሪቱን የፖለቲካ መድረክ ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር፣ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን የእግር መትከያ ቦታ ካሳጣቸው በኋላ፣ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንደሚባለው፣ በየዓምስት አመቱ “ኑ እንፎካከር” የሚላቸው ራሱ የሚያቅደው፣ ራሱ የሚቆጣጠረውና፣ ራሱ የሚያስፈጽመው “ምርጫ” የሚመስል ብሔራዊ ምርጫ አዘጋጅቶ ነው፡፡  እንደ እውነቱ ከሆነ፣ በከፍተኛ […]

የኦሮሚያው ቤት የመቀመጥ አድማ በእርግጥ የተሳካ ነበርን?

August 29, 2017 0 ዋዜማ ራዲዮ– በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች የተደረገው ቤት የመቀመጥ አድማ ከታቀደው አስቀድሞ ግቡን ስለመታ በሶስት ቀናት ማብቃቱን የአድማው አስተባባሪዎች ተናግረዋል። ሌሎች “አድማው አልተሳካም”  ከተቀመጡለት ግቦች አንዱን እንኳ ሳያሳካ እንዴት ስኬታማ ሊባል ይችላል? ሲሉ ይሞግታሉ። ይህ የዋዜማ ዘገባ አድማው በይፋ ከተነገረው ውጪ ተልዕኮ ነበረው ፣በአደባባይ ከተገለፀው ባሻገር ይፋ ያልተነገሩ የቅርብና የሩቅ ጊዜ ግብ አለው […]

የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሄ መድረክ (ኢውመመ) በኢትዮጵያ ላይ ስለሚካሄደው ሕዝባዊ እምቢተኛነትና የገዢው ፓርቲ የጭካኔ እርምጃዎች ያወጣው መግለጫ

August 29, 2017   የኢትዮጵያ፤የውዪዪትና፤መፍትሔ፤መድረክ Ethiopian Dialogue Forum 9900 Greenbelt RD.  E#343 –  Lanham, MD 20706 __________________________________ የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሄ መድረክ (ኢውመመ) በኢትዮጵያ ላይ ስለሚካሄደው ሕዝባዊ እምቢተኛነትና የገዢው ፓርቲ የጭካኔ እርምጃዎች ያወጣው መግለጫ August 28, 2017 የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሄ መድረክ (ኢውመመ) ከተመሰረተበት ወቅት ጀምሮ አስኳል በሆኑ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ችግሮች ላይ በመረጃ በተደገፈ ትንተና ውይይቶችን እያካሄደ […]

አገር አልባ እየሆነ ያለው ህዝብ ። [ቬሮኒካ መላኩ] 

August 29, 2017 16:52 ከሁለት አመት በፊት የአፍሪካን ታሪክ ለማወቅ በጣም ፈለኩና በአንድ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም አንድ ኮርስ ብቻ ለመውሰድ ተመዘገብኩኝ ። ቤኒናዊው ፕሮፌሰር ስለአፍሪካ እና አፍሪካውያን ብዙ አሰቃቂም አስደሳችም ታሪክ ሲነግረን ከረመ። አንድ ቀን አንድ ታሪካዊ ቪዲዮ ከፈተልን። ከ 15 ሚሊዮን በላይ አፍሪካውያን እንደት አገር አልባ እንደ ሆኑ የሚያሳይ ታሪካዊ ቪዲዮ ነው። ታሪካዊው ቪዲዮ […]

“ሀገር መውደድ” [ከዳንኤል ክብረት]

August 29, 2017 ሰውዬው የውጭ ሀገር ዜጋ ቢሆኑም ዐሥር ዓመታት ኢትዮጵያ ውስጥ አስተምረዋል፡፡ ሚስተር ዣክ ይባላሉ፡፡ ሻሂ እየጠጡ ኢትዮጵያዊውን ጓደኛቸውን እየጠበቁ ነው፡፡ ሁለት ጊዜ ፉት እንዳሉት ጓደኛቸው ከች አለ፡፡ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ የተጠለፈበት ቆብ አድርጓል፡፡ በለመዱት የኢትዮጵያውያን ባህል መሠረት ከመቀመጫቸው ተነሥተው ተቀበሉት፡፡ ወንበር ስቦ እንደ ተቀመጠ ያጠለቀውን ቆብ ጠረጲዛው ላይ አኖረው፡፡ ሚስተር ዣክ የተቀመጠውን በኢትዮጵያ […]

የ18ተኛው ክፍለ ዘመን ታላቋ ንገስት እቴጌ ምንትዋብ አና የዘመነ-መሳፍንት ኣጀማመር (እምነት ታደሰ)

| እቴጌ ምንትዋብ በዙፋን ስሟ ብርሃን ሞገስ በ1698 ዓ.ም. ከአባቷ ደጅአዝማች መንበር እና እናቷ ልዕልት እንኮይ በቋራ፣ ጎንደር ስትወለድ የክርስትና ስሟ ወለተ ጊዮርጊስ ነበር። እናቷ ልዕልት እንኮይ ከዓፄ ሚናስ ዘር የምትወለድ እንደነበረች ይጠቀሳል። ምንትዋብ በ18ኛው ክፍልዘመን ኢትዮጵያ ላይ ብዙ አሻራ ትታ የለፈች ንቁ፣ ሃይለኛና ተራማጅ መሪ ነበረች። ከባሏ ዓፄ በካፋ ዘመን ጀምሮ እስከ ልጇ ዳግማዊ […]

‘I can’t pay’: taxing times for small traders in Ethiopia hit by 300% rate hike

Strikes and protests in volatile Oromia state reflect widespread anger over business tax rises as the government tries to reduce its reliance on aid A vegetable seller at Dessie market in northern Ethiopia. About 80% of the country’s workforce is employed in smallholder agriculture. Photograph: Ivoha/Alamy William Davison in Addis Ababa Tuesday 29 August 2017 […]