“ችግር ላይ ነን” የቆሼ አደጋ ተጎጂዎች

JULY 26, 2017 ከ130 በላይ ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው የቆሼ የቆሻሻ ክምር መደርመስ አደጋ ከተከሰተ አምስት ወራት ቢያስቆጥርም፣ በወቅቱ ከአደጋው ተርፈው ዕገዛ ይደረግላቸዋል ተብለው የነበሩ የአደጋው ተጎጂዎች ቃል የተገባላቸው ድጋፍ በመዘግየቱና ከዚህ በፊት ሲሰጡ የነበሩ ድጋፎች በመቋረጣቸው ችግር ውስጥ መሆናቸውን አስታወቁ፡፡ ሪፖርተር ተዘዋውሮ ያነጋገራቸው የቆሼ ተጎጂዎች፣ ያሉበትን ሁኔታ ለመገናኛ ብዙኃን ለምን ተናገራችሁ ተብለው በአካባቢው ሹማምንት ጫናዎች […]
በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው የታሠሩ ተከሳሽ መንሥኤው ባልታወቀ ምክንያት መሞታቸው ተገለፀ

ሐምሌ 25, 2017 መለስካቸው አምሃ ፎቶ ሶሻል ሚዲያ፡- ተከሳሽ አቶ አየለ በየነ ነጋሳ አጋሩ ዓቃቤ ሕግ በአንድ መዝገብ በሽብር ወንጀል ክስ ከመሰረተባቸው ሥምንት ሰዎች መካከል፣ አንድ ተከሳሽ በውል ባልታወቀ ምክንያት መሞቱ ተነገረ፡፡ አዲስ አበባ — ዓቃቤ ሕግ በአንድ መዝገብ በሽብር ወንጀል ክስ ከመሰረተባቸው ሥምንት ሰዎች መካከል፣ አንድ ተከሳሽ በውል ባልታወቀ ምክንያት መሞቱ ተነገረ፡፡ አባሪ እሥረኞች ጓደኛቸው […]
በአሜሪካ ኢትዮጵያ ኤምባሲ – ዶክተር አዲሱ መግለጫ ሲሰጡ ተጋብዘው እንዳይገቡ የተከለከሉና መግባት የቻሉ ምን አሉ?

ባለፈው ሐሙስ በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምበሲ፣ ዶ/ር አዲሱ ገብረ/እግዚአብሄር የኢትዮጵያ ሠብዓዊ መብት ከሚሽን ኰሚሽነር፣ የአገሪቱን የመብት አያያዝ ሪፖርት ያቀረቡበት አንድ ስብሰባ ተካሂዶ ነበር። ስብሰባውን የጠራው በኢትዮጵያ መንግሥት ተቀጥሮ ይሠራል የተባለው/SGRLLC/ የተባለው ሎቢስት/አግባቢ/ ቡድን መሆኑም ታውቋል። በስብሰባው ላይ ለመገኘት ከሄዱ ኢትዮጵያውያን መካከል አንዳንዶቹ ከገቡ በኋላ እንዲወጡ የተደረጉ ሲሆን፣ ሌሎች ደግሞ ከብዙ ጭቅጭቅ በኋላ ቢገቡም […]
Dozens of Ethiopian figures held on corruption charges

Government crackdown sees public officials detained; minister says more arrests could come 25.07.2017 An outside view of stores after Ethiopian craftsmen shut down their shops to protest against tax regulations in Holeta of the Oromia Regio, Ethiopia on July 18, 2017. ( Minasse Wondimu Hailu – Anadolu Agency ) By Addis Getachew ADDIS ADABA The […]
Ethiopia: Development Bank Reshuffles Senior Management

22 July 2017 Addis Fortune (Addis Ababa) By Samson Berhane The Development Bank of Ethiopia (DBE) has reshuffled its directors and district managers and has made a raft of changes to its organisational structure. The Bank assigned 16 new directors and three district managers. The Bank also slashed the number of directors from 33 to […]
Ethiopian gunned in cold blood in South Africa

24 July 2017 northernnatalcourier Dannhauser police have launched a manhunt following the shooting to death of a 47-year-old Ethiopian foreign national at a garage on Friday evening. Police said Alemu Abako and his wife were at a tuckshop, adjacent to a garage in Annieville ,at about 7.30pm when they were approached by a group of […]
ISS Today: Grand Ethiopian Renaissance Dam a threat to downstream Nile states, including Egypt

ISS Today: Grand Ethiopian Renaissance Dam a threat to downstream Nile states, including Egypt ISS TODAY Africa 25 Jul 2017 10:25 (South Africa) By Zachary Donnenfeld The government of Ethiopia is currently constructing the Grand Ethiopian Renaissance Dam. Once complete, the dam will be the largest hydropower facility in Africa (about 6,000 MW) – […]
Strike against new tax spreads to Ethiopia’s capital

Owners of small retail shops in Africa’s largest open-air market observe strike against new tax […]
በአማራ ክልል በኤሌክትሪክ ኃይል እጥረት ምክንያት ከ197 በላይ ፕሮጀክቶች ለበርካታ ዓመታት ሥራ መጀመር አልቻሉም!

July 25, 2017 – (ዘመኑ ተናኘ – ሪፖርተር) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በክልሉ በኃይል ልማት በርካታ ተግባራት ተከናውነዋል ብሏል። በአማራ ክልል የኢንቨስትመንት ፈቃድ አግኝተው ወደ ሥራ በመግባት የግንባታና ሌሎች መሠረተ ልማቶችን ሙሉ በሙሉ አሟልተው የኃይል አቅርቦት ብቻ ባለማግኘታቸው፣ 197 ፕሮጀክቶች ለረዥም ዓመታት ያለ ሥራ እንደሚገኙ ተገለጸ። የአማራ ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የፕሮሞሽንና የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ይኼነው ዓለም […]
ሰበር ዜና – በጉጂ ዞን ከፍተኛ ውግያ ተነስቷል

[…]