The global rise of nationalism is a threat to Nelson Mandela’s achievements

Graça Machel My late husband spent his life fighting for freedom and human rights. Those democratic freedoms are now at peril from the rising tide of populism • Graça Machel is co-founder of the Elders Nelson Mandela and Graça Machel at the 2010 World Cup closing ceremony. Photograph: Pierre-Philippe Marcou/AFP/Getty Images Friday 21 July 2017 […]

ግልጽ ደብዳቤ ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው – ጣናን ያክል ሃብት ከተቀማ ትውልድ – ሰለሞን ይመኑ

July 20, 2017 06:21 Dek Island, Lake Tana In Ethiopia –   Man On The Traditional Boat Made With Papyrus, Lake Tana In Ethiopia –   Zege Peninsula, Lake Tana In Ethiopia – Fisherman On The Traditional Boat Made With Papyrus, Lake Tana In Ethiopia – Dek Island, Lake Tana In Ethiopia –     […]

አቶ ዳንኤል ሺበሺ እና በጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ በ50 ሺሕ ብር ዋስ ይፈቱ ተብሏል – ጽዮን ግርማ (VOA)

July 20, 2017 21:52 የቀድሞው አንድነት ፓርቲ አመራር አባል አቶ ዳንኤል ሺበሺ እና በጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ በ50 ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ ፍርድ ቤት ትእዛዝ ሰጠ። የፍርድ ቤቱ ሂደት እስኪጠናቀቅ ከሀገር እንዳይወጡ የተሰጠው ትዕዛዝ ለፍርድ ቤት መድረሱ ሲረጋጥም እንዲፈቱ ትዕዛዝ ተሰቷል። ዋሽንግተን ዲሲ — በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ሥር ከታሰሩ ስምንተኛ ወራቸውን ያስቆጠሩትና ከሽብርተኛ ድርጅት ጋር ግንኙነት በማድረግ፣ […]

Harar – the Ethiopian city known as ‘Africa’s Mecca’

21 July 2017 As the Unesco-recognised Ethiopian city of Harar marks its 1,010th anniversary, the BBC’s Emmanuel Igunza explores its unique heritage. Night falls in the ancient city of Harar, and I’m witnessing a breathtaking, if not bizarre, exercise. A young man skewers chunks of meat onto stick, holds the stick in his mouth, and […]

Ethiopia woos Indian textile companies to invest

By PTI  |   Published: 21st July 2017 08:49 PM  | Image for representational purpose only. (File photo) COIMBATORE:  Ethiopia, one of the largest recipent of FDI in textiles globally, today invited textile companies from India to invest in African country saying it offered cheap power and lower labour costs. The country had seen investments from Indian firms […]

Rock-hewn churches mark old ‘new Jerusalem’ in Ethiopia

A group of 11 centuries-old rock-hewn churches in Lalibela now attracts tourists as well as pilgrims. The cross-shaped Biete Giyorgis, the Church of St. George, has been named for the patron saint of Ethiopia.  (Tim Johnson) Young deacons in training inside the churches north of the Jordan River.  (Tim Johnson) Priests converse in a courtyard at Biete […]

አማራ ክልል ግብር ለህዝብ ይፋ እንዳይሆን ትእዛዝ ተሰጠ።

July 20, 2017 ቆንጅት ስጦታው  አማራ ክልል ግብር ለህዝብ ይፋ እንዳይሆን ትእዛዝ ተሰጠ። ወያኔ በኦሮሚያ የተነሳበትን ህዝባዊ ተቃውሞ ወደ ሌሎች ከተሞች እንዳይስፋፋበት በአማራ ክልል የተጠናውን የነጋዴዎች የቀን ገቢ ግምት እንደ ኦሮሚያ ህዝብ ለተቃውሞ ይነሳብኛል በሚል ለአማራ ክልል መንግስት ወያኔ ትእዛዝ ሰጥቷል ፡፡ ነጋዴው በተገመተው የቀን ገቢ ግብር ተመን መሰረት ምን ያህል እንደሚከፍል እስካሁን ሊነገረው ይገባ […]

ኤርትራና አልጀዚራ እየተወዛገቡ ነው

በ ፀጋው መላኩ አልጀዚራ የኤርትራ መንግስት በዜጎቹ ላይ እያደረሰ ያለውን ስቃይ በተመለከተ ያሰራጨውን ዘገባ ተከትሎ የኤርትራ መንግስት በሚዲያው ላይ ክሱን አሰምቷል። አልጀዚራ በዚሁ ባሰራጨው ዘገባ ሀገሪቱ በአንድ ፓርቲ አገዛዝ የወደቀች መሆኗን ከማሳየቱም ባሻገር በዜጎቹ ላይ የሚያደርሰውንም ጭቆና ለማሳየት ሞክሯል። የኤርትራ መንግስት ዜና ወኪል አቶ ጳውሎስ ነታአባይ በዚሁ ውዝግብ ዙሪያ በሰጡት ማብራሪያ አልጀዚራ ኤርትራን በተመለከተ እያሰራጨ […]

ሕዝብን የመደለል ፖለቲካ -ግርማ_ካሳ

July 21, 2017    ገዢው ፓርቲ ሕግ ወጥ በሆነ መንገድ የደነገገውን መንግስታዊ ዘራፊነትን በመቃወም በአዲስ አበባ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ተቃዉሞዎች እየተጠናከሩ ነው። አገዛዙ በአንዳንድ ከተሞች ሕዝቡን ጠርቶ የማግባባት ሥራ እየሰራ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ነጋዴዎችን እያስገደደ ሱቃቸውን እንዲከፍቱ ማስፈራራቱን አላቆመም። አንዳንድ ሱቆችም ላይ “ታሽገዋል” የሚል ወረቀት ለጥፈዋል። ከዚህ በታች  በወሊሶና በጭሮ/አሰበ ተፈሪ ሕዝብን ለማግባባት የተደረጉ […]