‘We are committed to Make in India; Ethiopia venture is for export market’

published on June 26, 2017 By Suresh P Iyengar Gautam Hari Snghana,CMD,Rayond The 92-year-old Raymond Group has hogged the limelight for all the wrong reasons, belittling the big strides it has made on the business front. Despite controversy over the JK House sale to promoters, it was business as usual for the seasoned business man […]
Ethiopian Muslims celebrate Eid-al Fitr

By Anadolu News Agency | June 26th, 2017 Tens of millions of Ethiopian Muslims on Sunday celebrated Eid-al Fitr marking the end of the holy month of Ramadan. In the capital Addis Ababa huge crowds arrived at and around the Addis Ababa stadium for Eid prayers early in the morning. Addis Ababa Islamic Affairs President […]
የአማራ ድርጅቶች የታሪክ አዙሪት ውስጥ ላለመግባት መጠንቀቅ ያስፈልጋቸዋል (ከይገርማል)

June 26, 2017 16:55 የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) በ1960ዎቹ መጨረሻ አካባቢ በኢትዮጵያ የተቃውሞ ፖለቲካ ታሪክ ገዝፎ የወጣ የመንግሥት ተቃዋሚ ፓርቲ ነበር። ፓርቲው በዘመኑ ፋሽን የነበረውን የሶሻሊዝም ርዕዮተዓለም አንግቦ ከታች እስከላይ ድረስ ያለውን የህብረተሰብ ክፍል ለማሰባሰብ የቻለ የደርግን ወታደራዊ አስተዳደር ከማንም በላይ የፈተነ ኃይል ነበር። እንደ እኔ እምነት ከሆነ በ1967 ዓ.ም ክረምት ላይ በተካሄደው የድርጅቱ […]
የወያኔ ድርጅቶች የበጀት ወጭ እንዳይመረመሩና ዘገባ እንዳይጠየቁ አመለከቱ – የፍኖተ ዴሞክራሲ ዜና

የፍኖተ ዴሞክራሲ ዜና – በኢትዮጵያ በተከሰቱ ልዩ ልዩ ችግሮች ምክንያት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ውጭ ሆኑ – የወያኔ የኢንዱስትሪ ፓርክ ሰራተኞች ጉልበታቸው እየተበዘበዘ መሆኑን ተናገሩ – የወያኔ የመንግስት ድርጅቶች ላደረጉት የበጀት ወጭ እንዳይመረመሩና ዘገባ እንዳይጠየቁ አመለከቱ። በኢትዮጵያ ውስጥ በተከሰተው ድርቅና ረሃብ እንዲሁም በተለያዩ ቦታዎች ተቀጣጥሎ በነበረው ሕዝባዊ አመጽ የተነሳ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ውጭ መሆናቸው […]
“ረሀብ በተባባሰበት በዚህ ወቅት መንግስት አላሰራን አለ” -ዓለማቀፍ የረድዔት ድርጅቶች

June 25, 2017 ዋዜማ ራዲዮ– ለረሀብ ለተጋለጡ ወገኖች ለመድረስ በምናደርገው ጥረት የመንግስት ባለስልጣናት እንቅፋት እየፈጠሩና እገዳ እየጣሉ አላሰራን ብለዋል ሲሉ ዓለማቀፍ የረድዔት ድርጅቶች አቤቱታ አቀረቡ። የመንግስታቱ ድርጅትን ጨምሮ ከሰላሳ በላይ ድርጅቶች ለጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ አቤቱታቸውን ማድረሳቸውን አንድ የረድዔት ድርጅት ሀላፊ ለዋዜማ ገልፀዋል። በሀገሪቱ የድርቅ አደጋ ከተባባሰበት ካለፉት አራት ወራት ወዲህ በለጋሽ ድርጅቶች እንቅስቃሴ ላይ […]
የኢትዮጵያ ቡና አደጋ ተጋርጦበታል ተባለ

Sunday, 25 June 2017 00:00 አለማየሁ አንበሴ በአየር […]
የአረቦች ዉዝግብ ዳፋ በአፍሪቃ ቀንድ

June 25, 2017 ዉይይት፤ የአረቦች ዉዝግብ ዳፋ በአፍሪቃ ቀንድ የቀጠር ጦር ከሥልታዊዉ የባብኤል መደብ መጋጠሚያ ላይ ከሰፈረ ከጥቂት ዓመታት በኋላ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አሰብ–ኤርትራ፤ በርበራ–ሶማሊላንድ ላይ ጦር ማስፈሯ ወይም ለማስፈር ማቀዷ ግን የቀጠር እርምጃ ከአፍሪቃዊቱ ኢትዮጵያ በላይ አረባዊቱን አቡዳቢን ማብሰልሰሉን ለመረዳት እስካለፈዉ ወር ማብቂያ ድረስ መጠበቅ ነበረብን። አውዲዮውን ያዳምጡ http://www.dw.com/am ዉይይት፤ የአረቦች ዉዝግብ ዳፋ በአፍሪቃ […]
ኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ እስረኞች አሉ?

Sunday, 25 June 2017 00:00 Written by አለማየሁ አንበሴ በፓርቲዎች ድርድር ላይ ኢህአዴግ በአገሪቱ የፖለቲካ እስረኞች አሉ ብሎ ስለማያምን፣ ተቃዋሚዎች በፖለቲካ እስረኞች ጉዳይ ለመደራደር ያቀረቡትን አጀንዳ እንደማይቀበለው አስታውቋል፡፡ ተቃዋሚዎች የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ መጠየቅ የጀመሩት ዛሬ አይደለም፤ ለበርካታ ዓመታት ጠይቀዋል፡፡ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ቡድኖችም መንግስትን ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞችን ከእስር እንዲፈታ በየጊዜው ይጠይቃሉ፡፡ መንግስት ሁሌም […]
የፕሮፌሰር አስራት ወልደዬስ የቀብር ስነስርዓት በሥላሴ ቤተክርስቲያን ተፈፀመ ።

June 25, 2017 – ©ጋሻው መርሻ የፕሮፌሰር አስራት ወልደዬስ አጭር የህይዎት ታሪክ አስራት ወልደዬስ ከአባታቸው ከአቶ ወልደዬስ አልታዬና ከእናታቸው ከወይዘሮ በሰልፍይዋሉ ጽጌ ሰኔ 12 ቀን 1920 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ተወለዱ፡፡ የአስራት አባት አቶ ወልደዬስ አልታዬ በጸሓፊ ትዕዛዝ ኃይሌ ወልደ-ስላሴ አስተዳደር ውስጥ በጸሃፊነትና በአስተዳደር ተግባር የተሰማሩ ነበሩ፡፡ እናታቸውም በአነስተኛ ንግድ የተሰማሩ ነበሩ፡፡ ፕሮፌሰር አሥራት የሶስት […]
More than $350 million pledged for refugees in Uganda; ‘A good start, we cannot stop,’ says UN chief

<iframe src=”//www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-LQCS” height=”0″ width=”0″ style=”display:none;visibility:hidden”></iframe> “Solidarity Summit” in Kampala, Uganda. Secretary-General António Guterres (centre) co-chairs the Summit with President Yoweri Kaguta Museveni (right) of Uganda. Also pictured, Filippo Grandi, UN High Commissioner for Refugees. UN Photo/Mark Garten 23 June 2017 – A ‘Solidarity Summit’ for refugees hosted by Uganda has raised some $358 million in […]