የሰቆቃ (የቶርቸር) ጥቃት እና ወያኔ!

  <img src=”https://d5nxst8fruw4z.cloudfront.net/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=””> <img src=”https://d5nxst8fruw4z.cloudfront.net/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=””&amp March 25, 2017 ሰሞኑን የቀድሞ የአንድነት የፖለቲካ ፓርቲ (የእምነተ አሥተዳደር ቡድን) አመራርና ቀደም ሲል በወያኔ እስር ቤቶች በታሰረበት ወቅት በነበረበት ኢሰብአዊ አያያዝ ለከባድ ሕመም በመዳረጉ አሁን ላይ ለከፍተኛ ሕክምና አሜሪካ የሚገኘው አቶ ሀብታሙ አያሌው በቅርቡ ለአሜሪካ ድምፅ የአማርኛው ዝግጅት ክፍል በሰጠው ቃለምልልስ […]

የታሰርኩት ሃሳቤን በነፃነት በመግለጼ ብቻ ነው! – (ይድነቃቸው ከበደ)

March 25, 2017  by: ዘ-ሐበሻ   “ለአገሬ የተሻለውን ሁሉ እንዴት ቢደረግ እና ባደርግ ጥሩ ይሆናል ብዬ የማምነዉን ሃሳቤን፣ በነፃነት ከመግለጽ ወደኋላ ሊጎትተኝ የሚችል ማናቸውንም ነገር ለመቀበል ዝግጁ አይደለውም” — አሁን ላይ በአገራችን የሚታየው የፖለቲካ ቀውስ እና አለመረጋጋት እንዳይከሰት፣እንዲሁም ዜጎችን በጅምላ ማሰር እና ማሰቃየት መፍትሔ ሊሆን እንደማይችል በተደጋጋሚ የገለጽኩት ሃሳብ ነው። የፖለቲካ እና የህሊና እስረኞች፣ እስር […]

ቪድዮ: ሰናይ ገብረመድህን ስለኦነግ፣ ገላሳ ዲልቦ፣ ጄ/ል ከማል ገልቹ፣ ዳዑድ ኢብሳና ሌሎችም የኤርትራ ሕይወት አዳዲስ መረጃዎችን ይፋ አደረገ

March 25, 2017  የቀድሞ የኢህዴን ታጋይና አሁን በአውስትራሊያ የሚገኘው ጋዜጠኛ ሰናይ ገብረመድህን ትናንት በፌስቡክ በቀጥታ ባደረገው ቃለምልልስ ስለኦነግ የኤርትራ ውስጥ እንቅስቃሴ እንዲሁም ገላሳ ዲልቦ፣ ጄ/ል ከማል ገልቹ፣ ዳዑድ ኢብሳ አዳዲስ መረጃዎችን ለሕዝብ ይፋ አድርጓል:: ለግንዛቤ ይረዳዎት ዘንድ ይመልከቱትና አስተያየትዎን ይስጡበት::  

Hungry and desperate, thousands of Somalis trek to Ethiopia

<iframe src=”//www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-W735ZR” height=”0″ width=”0″ style=”di Report from UN High Commissioner for Refugees Published on 24 Mar 2017 — View Original Ali Said and his family fled Somalia because of drought and continuing insecurity © UNHCR/Diana Diaz Menaced by Al Shabab militants and a worsening drought, thousands of Somalis are abandoning the land to seek refuge in […]

Letter on Ethiopia to the EU High Representative for Foreign Affairs / Vice-President of the European Commission Mogherini

<iframe src=”//www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-W5D7ZP” height=”0″ width=”0″ style=”display:none;visibility:hidden”></iframe&  March 24, 2017 3:00AM EDT Federica Mogherini High Representative of the Union for Foreign Affairs / Vice-President of the European Commission Rue de la Loi, Wetstraat 200 1049 Brussels Brussels, March 23, 2017 Dear High Representative Mogherini, Human Rights Watch wishes to express our deep disappointment over the one-sided statement issued […]

Aba Gebre Eyesus of Waldba Monastery Abducted By Government Agents

  Press Release March 24, 2017  Press Release from the International Unity of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Faith Followers Concerning the Abduction of the Waldba Monk Aba Gebre Eyesus by Armed EPRDF Government Agents “… But don’t be afraid of those who threaten you. For the time is coming when everything that is covered will […]

የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፡ በእንጦጦ ተራራ ላይ ግዙፍ ሆስፒታል ልትገነባ ነው

  Wednesday, 22 March 2017 12:18    ·         ሆስፒታሉ፣ የሜዲካል እና የነርሲንግ ዩኒቨርስቲን ያካትታል፣ ·         ታሪክን ያንጸባርቃል፤ ሥነ ምኅዳርን የሚጠብቅ ቴክኖሎጂ ይጠቀማል፣ ·         ለሀገሪቱ የሕክምና ቱሪዝም ፍሰት አስተዋፅኦ ያደርጋል፣     በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን፣ “ተዋሕዶ ዲፕሎማቲክ ሜዲካል ሲቲ” የተሰኘ ኹለገብ የሕክምና ማዕከል፣ በ400 ሚሊዮን ዶላር ወጪ እንደሚገነባ ያስታወቀ ሲኾን፤ […]