What Libya’s “slave auctions” tell us about the humanitarian system

  It’s time to talk about race and racism   CNN Nanjala Nyabola Nairobi-based writer and political analyst GABERONE, 6 December 2017 In the wake of the CNN report on human auctions in Libya, there has rightly been a surge in concern for the thousands of Africans languishing in inhumane conditions in detention camps. Political […]

“እውነተኛ፤ የብሔር ብሔረሰቦችን እኩልነት ያሳየው ደርግ ነው”

    Wednesday, 06 December 2017 13:19 “እውነተኛ፤ የብሔር ብሔረሰቦችን እኩልነት ያሳየው ደርግ ነው” ዶ/ር ፍሰሃ አስፋው በይርጋ አበበ አርብ 29/03/2010 ዓ.ም የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በአገር አቀፍ ደረጃ እንደሚከበር የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል። በየዓመቱ የሚከበረው ይህ ቀን (በዓል) መሠረቱ በ1987 ዓ.ም የወጣው የአገሪቱ ህገ-መንግሥት ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች እኩልነትን ያመጣ በመሆኑ እንደሆነም አገሪቱን የሚገዛት የኢህአዴግ ባለስልጣናት […]

የአዲስ አበባ ህዝብ የራስን እድል የመወሰን መብት የለዉም – የኦህዴድ ቃል አቀባይ

December 10, 2017 16:07 (ከዚህ በታች ያለው አቶ አዲሱ አረጋ የኦህዴድ ቃል አቀባይ በቁቤ የጻፉት የመጀመሪያው ክፍል ተተርጉሞ ነው። ከዘጠና በመቶ በላይ የአዲስ አበባ ህዝብ አፋን ኦሮሞ የማይናገር እንደሆነ እየታወቀ፣ አዲስ አበባን በተመለከተ አቶ አዲሱ በአማርኛም ጽሁፋቸውን አለማቅረባቸው፣ ምን አልባት የአዲስ አበባ ህዝብ እንዳያውቀው ከመፈለግም ሊሆን ይችላል። ሆኖም ፣ ምን ጊዜም እዉነት፣ ግለጽነት ለሁሉም ነገር […]

የሀጫሉ ሁንዴሳ  ዘፈን በኦሮምኛ ጠንካራ ቃላቶች መዋቡን ወድጄው ኦሮሞ(ዘፈኑ) መሆኑ ቅር አሰኘኝ (ሰርፀ ደስታ)

December 10, 2017 17:27 ርዕስ አንብባችሁ አስተያየት ለመስጠት አትቸኩሉ፡፡ ሀሳቤን አንብቡት፡፡ ትላንት በሚሊኒየም አዳራሽ ሀጫሉ የዘፈነው ዘፈን ብዙ መነጋገሪያ ሆኗል፡፡ መልዕክቱ ጥሩ ነው ግን በጣም ጥሩ የሚባል አደለም፡፡ እኔን ሁሌ የሚሻክረኝ ነገር አለ፡፡ የኦሮሞም ሆኑ የሌሎች አርቲስቶች ከአሁን በኋላ ከዘር ዘለግ ያለ ሕዝብን ሁሉ ወደ አንድነት የሚያመጣ ዜማ ቢያዜሙ መልካም ነው፡፡ እኔ ሀጫሉን ከዚህ በፊት […]

ETHIOPIA: A LEADERSHIP IN CRISIS UNVEILED BY PROTESTS

December 10, 2017 10:36 LISELOTT LINDSTRÖM HELSINKI Hamaa Loolaa/ Addis Standard originally published Dec 7, 2016 Addis Abeba Dec. 07/2016 – It is now more than a year since the Oromo Protest for justice and democracy began in Ethiopia. It reverberated throughout Oromia and exposed the regime’s use of brutality to suppress and silence dissenting voices. But […]

The spectacle of Palestine

by Yara Hawari A demonstrator holds a Palestinian flag during a protest near Ramallah against Trump’s decision to recognise Jerusalem as Israel’s capital [Mohamad Torokman/Reuters] Damascus Gate on Friday was awash with journalists, poised at the ready with their cameras, eager to capture the first of the clashes and provide the world with news from […]

ኢትዮጱያ ሃገራችን ወዴትኣቅጣጫ እያመራች ነው? ወደ ስቢል ኣስተዳደር ? ወይስ ወደ ኣንባገነናዊ ወታደራዊ ኣስተዳደር? (ከኣስገደ ገብረስላሴ)

December 7, 2017 06:24 ከኣስገደ ገብረስላሴ ፣ ———————————————————— 1 በሃገራችን በተለያዩ መድረኮች በተለያዩ ጊዚያት እች ኣገር ነጻነታን ፣ኣንድነቷን፣ ጠብቃ የመኖር እሴቷን ወደ ኣደገኛ ኣቅጣጫ እዬሄደች ቆይቷለች። ኣሁንም በበለጠ እና በተፋጠነ መንገድ አደገኛ ወደ ሆነው መንገድ እየሄደች እንመለከታለን ፤ እነዚህ የሚከሰቱትን ክስቶቶች ከመቸ ዘመን ጀመሩ ፣በምንስ ምክንያት ተከሰቱ ። የተከሰቱስ ችግሮች መነሻቸው ምን ነበር ? ኣሁንስ […]

ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ቀንን አስመልክቶ ከሰመጉ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ …. (ጌታቸው ሽፈራው)

December 10, 2017 09:46 ~”የዚህ ዓመት የዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ቀንን የምናከብረው በርካታ ዜጎች ሀሳባቸውን በነፃነት በመግለፃቸው ምክንያት ለእስር በተዳረጉበት፣ ብሄር ተኮር ግጭቶችና ማፈናቀሎች በተባባሱበት፣ የመንግስት የጸጥታ ኃይሎች በዜጎች ላይ አላስፈላጊና ያልተመጣጠነ የኃይል እርምጃ በመውሰድ የበርካታ ንፁሃን ወገኖቻችን ህይወት በጠፋበትና አካል በጎደለበት ወቅት መሆኑ ሰመጉን በእጅጉ የሚያሳዝን ጉዳይ ከመሆኑ በላይ ሀገራችን አሁን የምትገኝበት ሁኔታ ከመቸውም […]

በጣሊያን ኤምባሲ የተጠለሉ 2 ከፍተኛ የደርግ ባለሥልጣናት “አስታዋሽ አጣን” አሉ

December 10, 2017 02:29 • “ለ26 ዓመታት በቁም እስር ላይ ነን፤ ወዳጅ ዘመድ አያየንም፤ በቂ ህክምናም አናገኝም” • “ሸማግሌዎች ከኤምባሲ አስወጥተው ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዲገናኙ ጥረት ያድርጉ” የደርግ ውድቀትን ተከትሎ በኢህአዴግ እጅ ሥር እንዳይወድቁ በአዲስ አበባ የጣሊያን ኤምባሲ ከለላ ጠይቀው የገቡ 2 የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት፤ ላለፉት 26 ዓመታት በቁም እስረኝነት እንደሚገኙ ገልፀው፤ “አስታዋሽ አጥተናል፣ የኢትዮጵያ መንግስት […]