ኢትዮጵያችን በዘረኝነት ንግርትና በጠባብነት አባዜ መሰረቷ አይናወጥም (ታምራት መርጊያ)

04/12/2017 በቅርቡ ታሪካዊ ሊባል በሚችል ደረጃ ተካሒዶ በነበረው የኦሮሞና የአማራ ሕዝቦች የምክክር መድረክ ላይ፥ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦቦ ለማ መገርሣ ያደረጉትን ንግግር ተከትሎ በተለያዩ ወገኖች ዘንድ ለየቅል የሆኑ አስተያየቶችና ምልከታዎች ሲንፀባረቁ ቆይተዋል፡፡ ታዲያ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ይሰነዘሩ ከነበሩ ሐሳቦች ውስጥ አመዛኙ ከአዎንታዊ ትርጓሜና ግንዛቤ የመነጩ ነበር ማለት ቢቻልም፥ ከዚህ በተቃራኒ የርዕሰ መስተዳድሩን ንግግር በአሉታዊ […]

ከሻዕብያ ጥይት ተርፎ በሕወሓት ጥይት የተረሸነው መምህር ታምሩ በሪሁን (በአቻምየለህ ታምሩ)

04/12/2017 በትግራይ ፖሊሶች ትናንትና በወልድያ ከተማ የተረሸነው መምህር ታምሩ በሪሁን ይባላል። የተወለደው ደብረማርቆስ ከተማ ቀበሌ ዘጠኝ ውስጥ ነው። ታምሩ ወያኔና ሻዕብያ ባድመን ሰበብ አድርገው ከኢትዮጵያ በዘረፉት ሃብት ክፍፍል ዙሪያ በተጣሉበትና የድሃ ልጅ ባስጨረሱበት ውጊያ የተካፈለና የቆሰለ ወጣትም ነበር። ታምሩ የባድመ ውጊያው ካለቀ በኋላ «በቅነሳ» ሰበብ ከወያኔ ሰራዊት ቢባረርም ያቋረጠውን ትምህት እንደገና ቀጥሎ አስተማሪ በመሆን እስከለተ […]

‘Addis has run out of space’: Ethiopia’s radical redesign

  As Addis Ababa creaks under the weight of a mushrooming populace, sub-Saharan Africa’s largest housing project is under way. But who benefits? by Tom Gardner in Addis Ababa. Photographs by Charlie Rosser As Addis Ababa creaks under the weight of a mushrooming populace, sub-Saharan Africa’s largest housing project is under way. But who benefits? […]

MPs submit memorandum rejecting Ethiopian PM’s visit to Egyptian parliament

Al-Masry Al-Youm December 4, 2017   Egyptian MP, Abdel Hamid Kamal, along with 18 other MPs submitted an urgent memorandum to the Parliamentary Speaker, Ali Abdelaal, rejecting the scheduled visit of the Prime Minister of Ethiopia to the Egyptian Parliament, in order to discuss the potential dangers of the Grand Ethiopian Renaissance Dam.   “Due […]

Acting Assistant Secretary Yamamoto Travel to Somalia, Kenya, Ethiopia, London, and Rwanda 

Media Note Office of the Spokesperson Washington, DC December 4, 2017 U.S DEPARTMENT of STATES On December 4, Acting Assistant Secretary of State for African Affairs Donald Yamamoto attended the Somalia Security Pact Review in Mogadishu. The meeting was chaired by President Farmaajo and provided the opportunity for stakeholders invested in Somalia’s security and stability […]

የሱዳን ጦር ወደ ኢትዮጵያ ግዛት መግባቱ ተጠቆመ

December 4, 2017  በሱዳን መንግስት የሚመራው የሀገሪቱ ጦር የኢትዮጵያን ድንበር ጥሶ መግባቱን መረጃዎች አመለከቱ፡፡ ከባድ መሳሪያዎችን እንደታጠቀ የተነገረለት የሱዳን ጦር፣ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር መግባቱን ተከትሎ፣ መከላከያ ሰራዊት ወደ ስፍራው መጠጋቱን ከመረጃዎች ገለጻ ለመረዳት ተችሏል፡፡ ይህን ተከትሎም ኮረደም፣ ገላዋን እና ኮርመር በተባሉት የኢትዮጵያ ቀበሌዎች ከፍተኛ ውጥረት የነገሰ ሲሆን፣ በስፍራው የሚገኙ አርሶ አደሮችም ሀሳብ ላይ መውደቃቸው ታውቋል፡፡ […]

የነእዝቂኤል ጋቢሳና ፀጋዬ አራርሳ ዳንኪራ (በሃያሬ ተንለሱ)

  By ብርሃኑ አየለ – December 2, 2017 ምስል ከፋይል “ማንኛውም የተሽከርካሪ ጎማ ወይም መሪ ምንም ያህል ወደ አንድ ወይም ሌላ አቅጣጫ ቢገፋ፣ቢዞርና ቢንጋለል ሚዛኑን ጠብቆ በመሽከርከር በፊት ወደነበረበት እንደሚመለሠው ሁሉ፤ ከቶውን ሊቀለበስ የማይችል መስሎ የሚታይ ግዙፍ ህዝባዊ እንቅስቃሴ ከተከናወነ በኋላ ሁሉም ነገር እንደገና ወደ ድሮ ቦታው ዞሮ ማፈግፈጉ ወይም ወደ መጀመሪያ ቅርፁ ተመልሶ በነበረበት […]

French the new lingua franca of the world – vraiment?

Steven Poole Emmanuel Macron’s big ambition for the French language is optimistic, but it adds up to nothing more than an enjoyable bit of grandiose rhetoric  French president Emmanuel Macron. Photograph: Wojazer-Po/SIPA/Rex Emmanuel Macron’s big ambition for the French language is optimistic, but it adds up to nothing more than an enjoyable bit of grandiose […]