የአገራችንን ስም ከኢትዮጵያ ወደ ኩሽ የመለወጥ ዘመቻ – ተፈራ ድንበሩ

November 7, 2017 13:40 Updated   ይህ ጽሑፍ አቶ ሉሉ ከበደ ስለኦሮሞ ኅብረተሰብ በእግዚአብሔር እንጂ በጣኦት አለማምለክና በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ኢትዮጵያ በኩሽ ተተክቶ እንዲጻፍ ከጀርመኖች ጋር በመተባበር ዋናውን ሥራ ከሠሩት ከዶክተር በንቲ ኦጁሉ ጋር የተደረገውን ቃለምልልስ በኢትዮመዲያ ድረገጽ ላይ እንዲወጣ ከተነበበው በመነሣት ነው። ከቃለምልልሱ እንደሚታየው የኦሮሞ ኅብረተሰብ በጣኦት ሳይሆን በእግዚአብሔር (ዋቃ) ያመልክ ነበር ብሎ ባጭሩ […]

Strategic Advocacy: Human Rights is Everyone’s Business –  Aklog Birara (Dr)                           

    November 7, 2017 13:25 Updated   By Aklog Birara (Dr) During her visit to South Sudan at the end of October, 2017, U.S. Ambassador to the UN, Nikki Haley, questioned the wisdom and return on investment of more than $11 billion to this troubled, violence-ridden and unstable country. On October 30, 2017, the […]

አዲሱ የኢህአዴግ “ኢትዮጵያዊነት” ሲፈተሽ – ተስፋዬ ነጋ (ዋሽንግተን ዲሲ)

November 7, 2017 08:20     ኢትዮጵያዊነት የራሱና የጋራው በሆኑ ባህሎች፣ ወጎች፣ ሃይማኖቶች፣ ቋንቋዎች፣ ትውፊቶችና ጠንካራ የአብሮነት እሴቶች ጥምረት ድርና ማግ ሆኖ የተሠራ የከበረ ማንነት ነው – ያሬድ ጥበቡ “የኦሮሞና አማራ የህዝብ-ለህዝብ ግንኙነት” ሰሞኑን በእነ አቶ ለማ መገርሳ የተመራው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ባለስልጣናትና አባገዳዎች ምክር ቤት ወደ አማራ ክልል ባህርዳር ከተማ በመጓዝ ጉብኝት ማድረጋቸውን ከመገናኛ […]

Meqelle Dry Port.

  Photo: Addis Fortune   By Samson Berhane Chinese Communications Construction Company (CCCC), a multi-national construction company, designed the new dry port which will lie on 57ha of land. It took seven months to complete the design, and is expected to accommodate over seven million tonnes of goods at once. The existing dry port in […]

ወደቀድሞው የኢትዮጵያ ክፍለ ሃገራት የድንበር ውቅሮች መመለስ የሚያበረክተው ጥቅ

ወደቀድሞው የኢትዮጵያ ክፍለ ሃገራት የድንበር ውቅሮች መመለስ የሚያበረክተው ጥቅም ትምህርታዊ ቪድዮ ኮንፈራንስ፤ ኦክቶበር 13፤ 2017 ዶ/ር አሰፋ ምህረቱ የጂኦግራፊ ሙሉ ፕሮፌሰር፤ ኤመረተስ ሚሺጋን ስቴት ዪኒቨርስቲ ኢትዮጵያ በሰላምና በዴሞክራሲ ለዘሌቄታ ህዝቦችዋን ለማስተዳደር ከፈለገች ከአማራጭ ፍቾች ውስጥ አንጋፋዎቹ ወደቀድሞው የአስተዳደር ከፍለ ሃገራት መመለስና እነሱን በፌደራላዊ ስርአት አዋቅሮ ህዝቡን በአንድ በማያወላውል የኢትዮጵያዊ ዜግነት ማዋሃድ ይሆናል። ይህንንም የምለው፤ በአምስት […]

ምነው ግልፍተኛው – ተናካሹ በዛ! (ዘውድአለም ታደሰ)

  07/11/2017 ኢትዮጵያ  ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ!! ይሄ ስም ሲጠራ፥ ፀጉሩን የሚነጭ – ፊቱን የሚቧጭር ድንጋይ እያፋጨ – እሳቱን የሚጭር ምነው ግልፍተኛው – ተናካሹ በዛ አረ ……….ወደዛ!! በጨለማ ዘመን – ክፉ ቀን ላይ ወድቀን  የጥላቻ ሀውልት – ከፍቅር መግዘፉ – ሰርክ ሲያስጨንቀን “ኢትዮጵያ” የሚል ስም – መስማት ሲናፍቀን ድንገት ታምር ሆኖ፥ ስሟ በትንሳኤ – መቃብር ፈንቅሎ – […]

የሃሳብ ነፃነት እና የአስተሳሰብ ባርነት (ስዩም ተሾመ)

  07/11/2017 አንዳንድ ወዳጆቼ በESAT ሲጠብቁኝ በOBN መምጣቴ አልተዋጠላቸውም። የኦሮሞና አማራ ሕዝብን፤ “ማን አስታራቂ አደረገህ?”፣ “ለምን 2/3ኛ አልክ?”፣ “የኦህዴድ/ኢህአዴግ ደጋፊ ሆንክ?”፣ “ጠቃሚ ደደብ ነህ?” እና የመሳሰሉት ሲሉ አያለሁ። “ጉድጓድ ውስጥ ያለች አይጥ የሰማዩ ስፋት ካለችበት ከጉድጓዱ አፍ ስፋት የሚበልጥ አይመስላትም” እንደሚባለው ሁሉ “በጎሳ ፖለቲካ” ውስጥ የተዘፈቁ ሰዎች ሁሉንም ነገር በብሔር ምንፅር ነው የሚመለከቱት።   Photo […]

ኦሕዴድ እና የብአዴን የፍቅርና የአንድነት ድራማ! -ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

እነ አቶ ለማ “የፍቅርና የአንድነት!” ጉባኤ ያሉትን ጉባኤ ለማድረግ ወደ ባሕር ዳር ሲያቀኑ በመጽሐፈ ገጼ ላይ (ፌስ ቡክ) የሚከተለውን ሐሳብ አሰፈርኩ፦ “የፍቅርና የአንድነት ጉባኤ??? እነ አቶ ለማ መገርሳ የፍቅርና የአንድነት ጉባኤ ለማድረግ ወደ ባሕር ዳር ከማቅናታቸው በፊት ሐሰተኛ ታሪክ ፈጥረው በኦሮሞ ሕዝብ ልብ የአማራ ቂምና ጥላቻ ለመፍጠር የገነቡትን ዘግናኝ የጥላቻ ሐውልት ይቅርታ ጠይቀው ማፍረስ ነበረባቸው!!! […]