በቅማንት ጉዳይ በአይከል ከተማ ውጥረት ነግሳል ተባለ

November 7, 2017 02:08 በወንድወሰን ተክሉ በሰሜን ጎንደር በተለይም በአይከል ከተማ በተነሳው ተቃውሞ ምክንያት በከተማዋና አካባቢዋ ውጥረት መንገሱ ተነገረ። የቅማንት የማንነት ጥያቄን እመልሳለሁ በማለት ባለፈው መስከረም ወር በስምንት ቀበሌዎች ውስጥ ሕዝበ ውሳኔን ያካሄደው ህወሃት መራሹ መንግስት በ7ቱ ቀበሌዎች ከተሸነፈም በሃላ በጉዳዩ ተስፋ ባለመቁረጥ የአይከልን ከተማ የቅማንት ዞን ዋና ከተማ ትሁን ብሎ በመወሰኑ ለህዝባዊው ተቃውሞና ለውጥረቱ […]

አዲሱ የአሰሪና ሠራተኛ አዋጅ የባርነት አዋጅ ነው የባርነት አዋጁን አጥብቀን እንቃወማለን

በስደት ከሚገኙ የሠራተኛ መሪዎች የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ሆይ ! « የጭቁን ሕዝቦችን መብት ለማስከበር ብረት አንስቼ ጫካ ገባሁ » የሚለውን ኣታካች ፕሮፓጋንዳ ከሃያ ስድስት ዓመታት በሁዋላም ማላዘን ያላቆመው የሕወሃት ግፈኛ ኣገዛዝ ላለፉት ሃያ ስድስት ዓመታት ያለማቋረጥ ያንተን ሁለንተናዊ መብቶች በግፍ እንደረገጠ ዘልቋል። አንተ ከዓፄው ስርዓት ጀምሮ የአንጋፋ መሪዎችህን የነ አበራ ገሙን ሕይወት ጭምር ገብረህ […]

ኤርትራውያን በለንደን የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

6 ኖቬምበር 2017   በቅርቡ ተማሪዎች በአስመራ ከተማ ያካሄዱትን የተቃውሞ ሰልፍ በመደገፍና መንግስት የወሰደውን የማሰር እርምጃ በማውገዝ፤ በለንደን የሚገኙ ኤርትራዊያን ለተቃውሞ ሰልፍ ወጡ። ባለፈው ቅዳሜ ሕዳር 25 ቀን 2010 ዓ/ም በእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስቴር ፅሕፈት ቤት ፊት ለፊት በመገኘት ተቃውሟቸውን ያሰሙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኤርትራዊያኑ ስደተኞች፤ የኤርትራ መንግስት በሃይማኖት ውስጥ የሚያካሂደውን ጣልቃ ገብነት እንዲያቆምና የታሰሩ የሃይማኖት መሪዎችና […]

“ጅብ ያጠፋውን ነገር ስለሚያውቅ በጭለማ ይጓዛል” (ረ/ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና)

  06/11/2017 በአፈንዲ ሙተቂ   በ1988 የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና (ESLCE) እንደወሰድኩ ነው፡፡ ዕለቱ ከሚያዚያ ወር መአልት አንዱ መሆኑ ይታወሰኛል፡፡ በዚያች ዕለት የጀርመን ድምጽ ራድዮ ከቀደሙት የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች የተለየ ዓላማን ያነገበ ድርጅት መቋቋሙን ዘገበ፡፡ የድርጅቱ መስራች የሆኑት ግለሰብ የተናገሩትንም ቀንጨብ አድርጎ አስደመጠን፡፡ በጉዳዩ ዙሪያ ሐሳባቸውን የሰጡ ግለሰቦች “አዲሱን ድርጅት የመሠረቱት ግለሰብ ለኦሮሞ ህዝብም ሆነ […]

‘We Are Everywhere’: How Ethiopia Became a Land of Prying Eyes

By KIMIKO de FREYTAS-TAMURA NOV. 5, 2017 Takele Alene in his home in Fendika, Ethiopia. Besides being a farmer, Mr. Alene is a senior village official, serving as both an informant and an enforcer for the country’s governing party. Credit Tiksa Negeri for The New York Times FENDIKA, Ethiopia — When he is away from […]

Oromo-Amhara Accord: Hope for Ethiopia’s Future – by Addissu Admas

    November 6, 2017 11:01 The fact that Ethiopia is presently ruled by representatives of a minority nationality may puzzle, surprise, or aggrieve any reasonable Ethiopian. But a closer look and attentive examination of the events of the past 26 years would reveal that the situation we are living and enduring today, and what […]

Sheik Mohamed Al Amoudi’s Arrest and its Implications to Ethiopia – by Amanuel Biedemariam

November 6, 2017 10:55   Over the years, particularly from 1991 until present, one of the key players that helped shape the political dynamics of the region is Mohammad al-Amoudi. Sheik Al-Amoudi appeared on the seen in 1991 when Eritrea achieved independence and when Eritrea handed Tigray Peoples Liberation Front (TPLF) the key to Minelik […]

በኢትዮጵያ ለብሔረሰብ ተኮር ጥቃቶችና ግጭቶች የማያዳግም የፖሊሲና የአፈጻጸም መፍትሄ ይሰጥ!

November 6, 2017  በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች እና በሐረሪ ክልላዊ መንግስት  በሐረር ከተማ ውስጥ እየተፈፀሙ ያሉ የተለያዩ የመብት ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ! የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ(ሰመጉ) መንግስት ለብሔረሰብ ተኮር ጥቃቶች የማያዳግም የፖሊሲና የአፈፃፀም መፍትሔ እንዲሰጥ ጠየቀ። ሰመጉ በ143ኛ ልዩ መግለጫው በኢትዮጵያ ብሔርን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶች እና ግጭቶች እጅጉን ተባብሰው መቀጠላቸውንና አሳሳቢ ቀውስና መዘዝ በማስከተል ላይ መሆናቸውን ገልጿል። መግለጫው በጌዴኦ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች የብሔረሰቡ ተወላጅ ባልሆኑ ዜጐች ላይ የተፈጸመውን ግድያ፣ ድብደባ፣ የመኖሪያና የንግድ ቤቶች ቃጠሎ በዝርዝር አካቷል። በተጨማሪም በሐረሪ ክልል የአፍረንቀሎ የኦሮሞ ባህልና […]