Israel to African refugees: You’re not welcome here

By Shira Rubin, USA Today Nov 3, 2017  TEL AVIV, Israel — In a dusty detention center in Israel’s Negev desert, Tomas Yomani, an asylum seeker from Eritrea in East Africa, has been biding his time for nine months while under the watch of Israeli guards. Yomani, 30, can’t work because the nearest city is hours away. And if […]

Ethiopia on the brink. Everyone has failed Somalia— its politicos, Horn nations, AU, UN, the West bear huge responsibilities, TPLF most of all! PART I

October 30, 2017 By Keffyalew Gebremedhin The Ethiopia Observatory (TEO) The following introductory paragraphs are intended to serve as a curtain raiser for the articles that would follow it in the weeks to come. The main conclusion is its open and honest claim that Somalia could have been up and running long ago, if the […]

Ethiopian ruling party, opposition agree to reform electoral system

Source: Xinhua| 2017-11-04 01:49:50|Editor: Mu Xuequan ADDIS ABABA, Nov. 3 (Xinhua) — Ethiopia’s ruling Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF) and 15 opposition parties agreed on Friday to reform the country’s electoral system and scrap the simple majority vote system. Under the new electoral rule, Ethiopia will have a hybrid electoral system composed of 80 […]

Ethiopian Troops Capture Two Terrorist

  Addis Abeba, Nov 2 (Prensa Latina) The Ethiopian army captured two militants from the opposition group Ginbot 7, considered terrorist by the government, who planned attacks in the Ahmara region, one of the most conflictive in the country, a regional publication reported on Tuesday.The population of that region supported the military that executed the […]

‹‹ኢትዮጵያን በዛሬ መልኳ የፈጠራት ድንጋጤ ነው›› ሰሎሞን ዴሬሳ (በዘላለም ክብረት)

03/11/2017   ሰሎሞን ደሬሣ የመጀመሪያውን ግጥሙን የጻፈው ለአንዲት ልጅ የሚላክ የፍቅር ደብዳቤ አስር ሳንቲም ተከፍሎት ነበር፡፡ የዩንቨርስቲ ትምህርቱን አቋርጦ እንደገና በነፃ የትምሕርት እድል አውሮፓ የገባው ሶሎሞን ከደራሲነት እስከ ሐያሲነት፤ ከጋዜጠኝነት እስከ ፍልስፍና መምሕርነት … ብቻ ያልሰራው ሥራ አልነበረም፡፡ ‹‹በፓሪስ እንደ ጄምስ ባልድዊን ካሉት ታላላቅ ጸሐፊዎች ጋር አብሮ መዋል እኔንም ጸኃፊ ያደረገኝ መስሎኝ ነበር›› የሚለው ሰሎሞን፤ […]

በአማራ ትኩስ እሬሳ በባህር ዳር የለማ መገርሳ ሙገሳ!!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

03/11/2017   የአቶ ለማ ሙገሳ ያልኩት እንደ ታዋቂ ሙዚቀኛና ትያትረኛ “በመሳጭ የአንድነት ንግግራቸው የሚታወቁት ክቡር አቶ ለማ መገርሳ” በሚል በባህር ዳር ወጣቶች ፌደሬሽን የማህበራዊ ድህረ ገፅ ማስታወቂያ ተሰርቶላቸው በማየቴ ነው፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኦሮሞ ነፃነት ታጋዮች ዘንድ የተቀየሰ አንድ አጠቃላይ ስትራቴጂ ያለ ይመስላል፡፡ ይኸውም “ለኦሮሞ ህዝብ የነፃነት ትግል በምናደርገው እንቅስቃሴ የባህሪ አባታችንና የግንባራችን አባል ሕወሐት […]

ስለ ሰሎሞን ዴሬሣ በጥቂቱ

” ደራሲ ይደርሳል ፤ አንባቢ ያነባል ፤ ሃያሲ ይተቻል። ምንም ቢወታተብ የስነጽሑፍ ጣጣ ከእንዚህ ድንክዬ ዐረፍተ ነገሮች አያልፍም” ያለው ሰሎሞን ዴሬሣ በወለጋ ጩታt በተባለች መንደር በ1929 ወይም በ1930 ዓ.ም. ተወለደ። ራሱ እንደገለጸው የተወለደበትን ዓመትና ዕለት እቅጩን አያውቀውም። በጣሊያን ወረራ ጊዜ አራት አመት ሲሞላው ዘመዶቹ ወደ አዲስ አበባ አመጡት። “ልጅነት”! ትምህርት አልገባ ብሎታል ተብሎ ያልገባበት ትምህርት […]

የኛ ሰው በሄግ ችሎት – (ክንፉ አሰፋ – ዘ ሄግ)

ለ25 ዓመታት በኔዘርላንድ ውስጥ ሲኖር ሰብዓዊነት ማለት ምን እንደሆነ በደንብ የተረዳ ይመስላል። ምዕራባውያን ለሰብዓዊ ፍጡር የሚሰጡትን ዋጋ ሳይገነዘብ አልቀረም። አምላክ በአምሳሉ የፈጠረው የሰው ልጅ ህይወት ቀርቶ ለእንሰሶች ህይወት የሚሰጠውን ክብር ሌት ተቀን እያየ የአመለካከት ለውጥ አያደርግም ብሎ ለመናገር ይከብዳል።  እዚህ ሰብአዊ ፍጡርን በፖለቲካ አመለካከቱ መግደል ከቶውንም አይታሰብም።  መግደል አይደለም የሰው ልጅ ላይ እጁን የሚያነሳ፣ ጸያፍ […]

ለሰሎሞን ዴሬሳ ቀጠሮ “አንድ ዕድሜ ላይበቃ”?

    November 3, 2017 14:50 መስፍን ነጋሽ (ዋዜማ ራዲዮ) ሰሎሞን ዴሬሳ ከአንዳንድ ሰዎች ጋራ የሆነ ቀጠሮ ያላችሁ ይመስላችኋል። ቀኑና ሰዓቱ የማይታወቅ ቀጠሮ። ሰሎሞን ዴሬሳ ለእኔ ከእዚያ ብጤ ሰዎች ቁንጮው ነበር። ባገኘው የምነግረው የሆነ ልዩ ነገር ኖሮኝ፣ አለያም እርሱ ብቻ የሚመልሰው ጥያቄ ገጥሞኝ አይደለም። ብቻ እንዲሁ በድጋሚ የማየው የማገኘው ይመስለኝ ነበር። ደሞ ኮ ያልተቆረጥ ቀጠሮም […]

ጎጃም ከመሄድ እዚያው አዳማ ያሉ ኦሮሞ ያልሆኑትን ማናገር እኮ ይቻል ነበር ?  – ግርማ_ካሳ

    November 3, 2017 14:02   ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት “በአማራ ትኩስ እሬሳ በባህር ዳር የለማ መገርሳ ሙገሳ!!!” በሚል አዲሱ የአቶ ለማ መገርሳን የኦህዴድ አመራር ከአማራው ክልል ጋር እያደረገ ያለዉን የመቀራረብ እንቅስቃሴ በተመለከተ የጻፈውን አነበብኩ። “ለኦሮሞ ህዝብ የነፃነት ትግል በምናደርገው እንቅስቃሴ የባህሪ አባታችንና የግንባራችን አባል ሕወሐት የምንመኘውን የኦሮሞ ነፃነት በገባው ቃል ኪዳን መሰረት ቃሉን አላከበረም፡፡ […]