በአሸባሪዎች ህግ” መብትና ነፃነት ወንጀል ነው! (ስዩም ተሾመ)

    02/11/2017 ለእኔ​ “የሕግ የበላይነት” የሚባለው ነገር ከእነ ጭራሹ ያበቃለት እኮ በሕገ-መንግስቱ ከተደነገጉት 31 ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ውስጥ 28ቱ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መጣሳቸውን የተረዳሁ ዕለት ነው። በዚህ ሀገር “ህገ-መንግስት” የሚባለው ነገር ያበቃለት “ፀረ-ሽብር” የተባለው የአሸባሪዎች ሕግ የወጣ ዕለት ነው። የፀረ-ሽብር ሕጉ፣ የዜጎችን ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ከመሸራረፉ እና ከሕገ-መንግስቱ መሰረታዊ መርሆች ጋር ተፃራሪ ከመሆኑ […]

ማነው አሳሪ? ማነው ፈቺ? (በፈቃዱ ዘ ኃይሉ)

አግባብ ያልሆኑ እስሮች፣ ያልተጠበቁ ፍቺዎች እና የማይታመኑ የፍቺ ክልከላዎች ደጋግመው ቢከሰቱም ሁሌ እንደ አዲስ የሚያወያዩን አጀንዳዎች ናቸው። ኦቦ በቀለ ገርባ የታሰሩት የኦሮሞ ሕዝብን ጥያቄ ያለ ፍርሐት ስላስተጋቡ ብቻ ነው። ይህን የምለው ለይስሙላ አይደለም፤ የፌዴራል ዐቃቤ ሕግ ያቀረበባቸውን ማስረጃ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ አራተኛ ወንጀል ችሎት ተገኝቼ አድምጬያለሁ። ችሎቱ ክሳቸውን ከሽብር ወደ ‘በንግግር አመፅ ማነሳሳት’ (የወንጀል […]

አዲሱ የአሰሪና ሠራተኛ አዋጅ የባርነት አዋጅ ነው የባርነት አዋጁን አጥብቀን እንቃወማለን ! – በስደት ከሚገኙ የሠራተኛ መሪዎች

    November 2, 2017 05:00 ጥቅምት 2010 ዓ/ም 01 November 2017 በስደት ከሚገኙ የሠራተኛ መሪዎች የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ሆይ ! « የጭቁን ሕዝቦችን መብት ለማስከበር ብረት አንስቼ ጫካ ገባሁ » የሚለውን ኣታካች ፕሮፓጋንዳ ከሃያ ስድስት ዓመታት በሁዋላም ማላዘን ያላቆመው የሕወሃት ግፈኛ ኣገዛዝ ላለፉት ሃያ ስድስት ዓመታት ያለማቋረጥ ያንተን ሁለንተናዊ መብቶች በግፍ እንደረገጠ ዘልቋል። […]

ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ፣ ከ250 በላይ የሚሆኑ የመስተዳድሩን ልዑካን መርተው ባህርዳር እንደሚሄዱ ተነገረ

በክቡር አቶ ለማ መገርሳ የሚመራ የልዑካን ቡድን ባህር ዳር ከተማ ሊመጣ ነው በየመድረኩ በሚያደርጉት መሳጭና ጣፋጭ በሆነው የአንድነት ንግግራቸው የሚታወቁት የኦሮምያ ክልል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ለማ መገርሳ ከ250 በላይ ከተለያዩ የኦሮሞ የህብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ የልዑካን ቡድን መርተው በ25/02/10 ዓ.ም ወደ አማራ ክልል መዲና ውቢቷ ባህር ባህር ዳር ሊመጡ መሆናቸውን ስንሰማ በእጅጉ ተደሰትን! እኛም ለኒህ የአንድነት […]

29 የዐማራ ተወላጅ የአየር ኃይል አብራሪዎች ሥራ ለቀቁ፤ – ሙሉቀን ተስፋው

ከባለፈው ዓመት ጀምሮ ሲታመስ የነበረው የደብረ ዘይት፣ የድሬ ደዋና የባሕር ዳር አየር ኃይል 29 አብራሪዎቹን በግዴታ አሰናብቷል፡፡ ዝቅተኛ ልምድና የትምህርት ደረጃ ባለቸው የትግራይ ተወላጆች መታዘዝ የለብንም፤ የበረራ ልምምድ ከትግራይ ተወላህ ውጭ ለሆኑ በቂ ርቀት አይሰጥም፤ እኩል ዜጎች ከሆን እኩል የተጠያቂነትና የባለቤት ስሜት ሊኖረን ሲገባ የሚፈለገው ጎሳ አባለት ባለመሆናችን ብቻ ለአገር የማናስብና የማንታመን መሆናችን የሥራ ሞራላችን […]

የኦሮሚያ ክልል ‹‹ልዩ ኃይል›› የሚባል የታጠቀ ፖሊስ እንደሌለው አስታወቀ

November 2,2017 የኦሮሚያ ክልል ‹‹ልዩ ኃይል›› የሚባል የታጠቀ ፖሊስ እንደሌለው አስታወቀ የኦሮሚያ ክልል ልዩ ኃይል ተብሎ የሚጠራ የታጠቀ ፖሊስ እንደሌለው አስታወቀ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ምክትል ኮማንደር አዲስ ጉተማ፣ ‹‹በክልሉ መንግሥት የተደራጀ ልዩ ኃይል የሚባል ሠራዊት የለም፡፡›› ብለዋል፡፡ እንደ እሳቸው ገለጻ ከሆነ፣ በኦሮሚያ ክልል ያለው ልዩ ኃይል የሚባል ፖሊስ ሳይሆን፣ የአድማ በታኝ ኃይል […]

የአማራና ኦሮሞ ትብብር ሕወሃቶችን ለቁጭትና ቅዠት የሚዳርገው ለምንድነው? – በስዩም ተሾመ

November 2, 2017  የአማራና ኦሮሞ ትብብር ሕወሃቶችን ለቁጭትና ቅዠት የሚዳርገው ለምንድነው? አንድ ነገር ልጠይቃችሁ? የሁለት ሕዝቦች ትብብርና አንድነት እንዴት ለአንድ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር “ቅዠት” ሊሆንበት ይችላል? የኦሮሞ ወጣቶች የጣና ሃይቅን ከእንቦጭ አረም ለመታደግ በሚደረገው ርብርብ አጋርነታቸውን ለማሳየት ወደ ባህር ዳር መሄዳቸው መሃሪ ዮሃንስ የተባለውን መምህር ለምን አሳሰበው?፣ የወጣቶቹን ተግባር ለምን አጣጣለው? እንደው በአጠቃላይ የአማራና ኦሮሞ ሕዝብ የጋራ […]

28 killed in rare protests in Eritrea, opposition group says

By Anealla Safdar, Aljazeera Nov 2, 2017 A protest in Eritrea is the equivalent of a protest in North Korea: The unthinkable has happened in Asmara, though with a heavy price. Eritrean dictator Isaias Afwerki sees himself as president for life Security forces killed at least 28 people in rare protests in the Eritrean capital, […]

Congressman Mike Coffman urges House to vote on Ethiopian Human Rights bill

  Congressman Mike Coffman on the floor of the House of Reps. urges Congress members to support and vote on H.Res.128 bill, calling on respect for human rights and democracy in Ethiopia. U.S. Representative Mike Coffman of Denver, Colorado on behalf of his Ethiopian American continents to the House Appropriations Subcommittee on Foreign Relations. (Photo: […]

Ethiopian-born suspect goes on trial for 1970s war crimes

November 1, 2017 06:22 By MIKE CORDER, ASSOCIATED PRESS THE HAGUE, Netherlands — Oct 30, 2017 A former Ethiopian soldier denied responsibility Monday for war crimes committed under a brutal Marxist regime in his home country in the 1970s, as he was questioned by judges at the start of his trial in a Dutch court. “You […]