የ“ግንቦት 20” ሃያ መርዛማ ፍሬዎች! (ክፍል 1,2,3)

  የ“ግንቦት 20” ሃያ መርዛማ ፍሬዎች! “ክፋት” – በሁሉም መስክ!! June 8, 2017 08:06 am By Editor መርዛማ ፍሬ 11፡ የታሪክ መቃብር! በስሜት በሚነዳ የዘውግ ፖለቲካ ውስጥ ታሪክ ትልቅ ማገዶ ሆኖ ቀርቧል። የኢትዮጵያ ታሪክ አካታችነት ባለው መልኩ በአጎልባች ሚና (ብሔራዊ ተዋፅዖ) መፃፍ እየተገባው ምክንያታዊነትን አስመንኖ የልዩነት ሃረጎችን ብቻ በመምዘዝ በየአቅጣጫው የሚፃፍ መሆኑ ከተካረረ ሙግት ሊፀዳ […]

The Politics of Tigray-Tigrinya

June 20, 2017 ( By Addis Zemen ) Do you ever wonder why so many people perished in Ethiopia and Eritrea? The politics of Tigray-Tigrinya emerged around the early 1940s with the help of Brigadier Stephen Longrigg, who was then a British military administrator in Eritrea. His plan was to establish a pro-Western government in […]

Qatar-Gulf crisis: All the latest updates

NewsQatar23 minutes ago The latest news after some of the Gulf states and Egypt cut ties with Qatar and imposed a land, sea and air blockade. 24 Jun 2017 18 Summary Kuwaiti mediation, demands list sent Turkish troops deployment Al Jazeera, sympathy for Qatar banned 11 countries severe ties Borders, airspace closed The latest developments […]

Al-Jazeera: the Qatar broadcaster at centre of diplomatic crisis

Arab world’s leading TV channel is used to controversy – but now it fears for its future as Saudi Arabia wants it shut down Al-Jazeera staff work at the TV station in Doha, Qatar. Photograph: Malak Harb/AP  Arab world’s leading TV channel is used to controversy – but now it fears for its future as […]

Qatar given 10 days to meet 13 sweeping demands by Saudi Arabia

Gulf dispute deepens as allies issue ultimatum for ending blockade that includes closing al-Jazeera and cutting back ties with Iran   The Saudi-led alliance considers al-Jazeera to be a propaganda tool for Islamists. Photograph: Osama Faisal/AP Patrick Wintour Diplomatic editor Friday 23 June 2017 18.58 BST Saudi Arabia and its allies have issued a threatening 13-point […]

Ethiopia may have grown but Kenyans are better off

  By Dominic Omondi Updated Sat, June 24th 2017 at 00:00 GMT +3 Kenyans and Ethiopians cross river Dawa on a makeshift canoe at the boarder of Kenya and Ethiopia. (Photo: Boniface Okendo/Standard) As the world woke up to news that Ethiopia had overtaken Kenya to become Eastern Africa’s largest economy, a number of conflicting […]

የሰለመ ንጉሥ አልነበረንም መልስ ለወንድወሰን ተክሉ ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ አዘጋጅ Ethiopian Semay

እንደመን ሰነበታችሁ? አንድ ርዕስ ለመስራት ስዘጋጅ አንባቢን የሚበክል ዓይን ያወጣ ውሸት ሲሰራጭ ሕዋሳቶቼን ይፈታተኑትና ርዕሴን ትቼ ያላሰብኩበትን ትችት ውስጥ ተጎትቼ እገባለሁ። ባለፉት ወራቶች ውስጥ እየሆነ ያለው እንዲህ ያለ የብከላ ጥበብ /ሳብቨርስ/ ብዛት እየተሰራጪ ነው። ትንናንት June 17, 2017 አቶ ወንድወሰን ተክሉ የተባሉ ንጉስ ነጋሽ [አል-ነጃሺ]እና የእስልምና አነሳስ በኢትዮጵያ [በወንድወሰን ተክሉ] June 17, 2017 | by […]

የራያ እና የህውሃት ውዝግብ (ሲሳይ መንግስቱ)የራያ እና የህውሃት ውዝግብ (ሲሳይ መንግስቱ)

June 24, 2017 አበው እንዲህ ያለ ግራ የሚያጋባ ነገር ሲገጥማቸው ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ በማለት የተፈጠረው ግራ አጋቢ ሁኔታ ምን ያህል አስቸጋሪ እንደሆነ በሚያስገነዝብ መልኩ ሀሳባቸውን ይገልጻሉ፣ ለካ ወደው አይደለም የዚህ አይነቱን አባባል የሆነ አሳሳቢ ጉዳይ ሲገጥማቸው እንደ ዋዛ ጣል የሚያደርጉት፡፡               በትግራይ ክልል ውስጥ በሚገኘው የራያ ህዝብ ላይ […]

Kenya, Ethiopia to consult regularly on projects

Kenya Brodcasting Corporation  (KBC) By  rosewelimo  –   June 22, 2017 By Benson Rioba Kenya and Ethiopia have resolved to hold regular consultations on projects that could affect livelihoods between the two countries. This follows construction of Ethiopia’s Gibe 3 dam that has seen water levels in Lake Turkana reduce affecting fishing activities for Kenyans who […]

ዋልድባ፤ እመ ግሑሣን ወግሑሣት፤ እንዴት ከርመሽ ይሆን? – (ከትዝታዬ) | ጌታቸው ኃይሌ

June 23, 2017             የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በረጅም ታሪኳ የጥቃት ነፋሳት ሲነፍሱባት፥ የአፍራሽ ዝናማት ሲዘንሙባት፥ ምንም ነገር እንዳልደረሰባት ሆና እኛ ዘመን የደረሰችው፥ መሠረቷ በዐለት የሚመሰሉ ጠንካራ ቅዱሳን ገዳማት ስለሆኑ ነው። ከዋናዎቹ ገዳማት አንዷ የግሑሣንና የግሑሣት እናት ቅድስት ዋልድባ ናት። መሥራቿ ኮከበ ገዳም ከተባሉት ሰባት ሳሙኤሎች አንዱ የሆኑት ብፁዕ […]