ዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ አንድ ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ይሰጣል-ጠቅላይ ምስኒትር አብይ

August 25, 2018 – DW Amharic ጠቅላይ ምኒስትር አብይ አሕመድ የዓለም ባንክ በሚቀጥሉት ጥቂት ወራት ለኢትዮጵያ አንድ ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጸዋል። በቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አብዲ መሐመድ ዑመር፤ በሼክ መሐመድ አል-አሙዲ እና በኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም እጣ ፈንታ ላይም ማብራሪያ ሰጥተዋል። በጋዜጣዊ መግለቻው የተካፈለው ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር የስልክ ዘገባ የዓለም ባንክ የአንድ ቢሊዮን […]

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ከጋዜጠኞች ለቀረቡላቸው ልዩ ልዩ ጥያቄዎች የሰጧቸው ምላሾች

August 25, 2018 – Konjit Sitotaw ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ዛሬ በሰጡት የመጀመሪያው ጋዜጣዊ መግለጫቸው ከጋዜጠኞች ለቀረቡላቸው ልዩ ልዩ ጥያቄዎች የሰጧቸው ምላሾች ፤ • አሁን ላይ ለአዲስ አበባ ከንቲባ እንደተሾመ የሚወራው ስህተት ነው፡ ቀጣዩ ምርጫ እስኪደርስ ከተማዋ በባላደራ አስተዳደር ከምትመራ ሶስት ወጣት ፖለቲከኞች ተቀምጠዋል፡፡ ለጊዜው የተቆጠሩ የህዝብ ስራዎችን ይዘው ወደ ስራ ገብተው ውጤት እያሳዩ ነው፡፡ • […]

‹‹የጅምላና ችርቻሮ ፖለቲካ›› (ከይኄይስ እውነቱ)

25/08/2018 ‹‹የጅምላና ችርቻሮ ፖለቲካ›› ከይኄይስ እውነቱ ፖለቲካን በጥቅሉ ስናየው የአገር ወይም የሕዝብ አስተዳደር ጥበብ፤ ነገረ መንግሥት፤የመንግሥትን ሥልጣን ለመያዝ ወይም ተጽእኖ ለማሳደር በተደራጁ ማኅበራት የሚደረግ እንቅስቃሴ፤ በዓለም አቀፍ መስክ በሁለት አገሮች መካከል ያለ ግንኙነት፤ ሀገረ መንግሥትን እና የመንግሥትን የዕለት ተዕለት ተግባራት የሚያከናውነው መስተዳድር ጉዳይን የሚያጠና የዕውቀት ዘርፍ፤ የሚለው ፍቺ ለዚህ አስተያየት ዓላማ በቂ ይሆናል፡፡ ፖለቲካ ዕውቀትና […]

ተአምረ ኦሮሞ ወአማራ (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም)

25/08/2018 ተአምረ ኦሮሞ ወአማራ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም ፍቅሬ ቶሎሳ ራሱን ከማናቸውም የጎሣ ቆዳ ገሽልጦ ወጥቶ፤ መጨረሻውን በቅጡ ሳያውቅ ከሀረር ተነሥቶ በአሜሪካ ዞሮ ኢትዮጵያ ገባ፤ በሁለት እጆቹ ኦሮሞንና አማራን በጋማቸው ይዞ አዛመዳቸው፤ የፍቅሬ ቶሎሳ ሀሳብ፣ እምነት፣ ሕልም (አንዳንዶች ቅዠት ይሉታል፤) ገና ባልታወቀ መለኮታዊ መንገድ ዞሮ ዞሮ ለማና ዓቢይ የሚባሉ ሰዎችን ያፈራ የኢትዮጵያ መሬት ላይ አረፈ፤ […]

ብአዴን አማራ ጎንደር ከነፃነት ደንቀራቸው ተገላገሉ (መንገሻ ዘውዱ ተፈራ)

25/08/2018 ብአዴን አማራ ጎንደር ከነፃነት ደንቀራቸው ተገላገሉ መንገሻ ዘውዱ ተፈራ የህውሓት ቅኝ ግዛት አስፈፃሚ ደቀ መዝሙር አቶ በረከት ስምኦን ከብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴነት ተባረረን መስማት ትልቅ ግልግልና እፎይታ ቢሆንም በተለይ ለጎንደር  ከዚያም የበለጠ መገለጫ ቃል የማይገኝለት ፍፁም ግልግል ነው። ጎንደር ለበረከት እሱን የፈጠሩ ቤተስቦቹ ከመቀበል ጀምሮ እርሱንና መላ ቤተሰቡን ተንከባክባ ከማሳደግ ከምስኖር ሲሞቱ አልቅሶ ከመቅበር ውጭ […]

“…የምታስተዳድረው “ዳቦውን በእንባ አርሶ የሚበላ” ምስኪን ህዝብ መሆኑን አትዘንጋ…

25/08/2018 “…የምታስተዳድረው “ዳቦውን በእንባ አርሶ የሚበላ” ምስኪን ህዝብ መሆኑን አትዘንጋ… ቅዱስ ፓትርያርኩ ለዶ/ር አብይ የለገሱት ምክር ዘላለም * …ታድያ ልጄ 80 ልጆች እንዳሉህ ቆጥረህ በትእግስት አስተዳድራቸው…ሁሉም ሆደ ባሻ ፣ሁሉም ቶሎ አኩራፊ፣ ሁሉም ቁስለኛ  ስለሆነ ቆዳህን አወፍረህ በትእግስት አስተዳድራቸው..   አየህ ልጄ “ላናግርህ ስፈልግ መጣህ”…በቅጡ ካወራሁ አንድ 4 አመት ይሆነኛል። ዛሬ ግን ካንተ ጋር ማውራት እሻለሁ…አሉት ልስልስ […]

በብአዴን ላይ ያለዉ ገደብ ያልተበጀለት የህዉሀት ተፅእኖ!!! (ሰልማን መሀመድ)

25/08/2018 በብአዴን ላይ ያለዉ ገደብ ያልተበጀለት የህዉሀት ተፅእኖ!!! ሰልማን መሀመድ ብአዴን ስሙን ሊቀየር መሆኑን እየሰማን ነዉ ከቀናት በፊት ብአዴን ባደረገዉ ስብሰባ የአማራ ስራ አመራር ምክትል ሀላፊ የሆኑት አቶ Dessie Tilahun Ayalew <<ብአዴን ስሙን ሁሉ ሊቀይር ይገባል>> ሲሉ ተናግረዉ ነበር። ዛሬ ደግሞ አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸው መታገዳቸዉን ሰማን ይህ በጣም ትልቅ […]

De-escalating tensions: Eritrea and Ethiopia

Written by  Chris Fitch Published in Geopolitics Ethiopians welcome the president of Eritrea following the cessation of hostilities between the two nations 25Aug 2018 A new prime minister in Ethiopia has enabled the end of war with neighbouring Eritrea, as peace descends upon the Horn of Africa When change happens, it can happen fast. After […]