ባንዳው አየለ ጫሚሶ ተጋለጠ!

August 13, 2018 “የደህንነት መስሪያ ቤቱ አብሬው እንድሰራ ባያስገድደኝ ኖሮ ከኢህአዴግ ጋር አብሬ መስራት አልፈልግም ነበር ፡፡ ” አየለ ጫሚሶ ለብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት ዋና መምሪያ የቅንጅት ፓርቲ ሊቀመንበር ጠቅላላ ጉባኤ ለማድረግ በእጅ ጽሁፋቸው ጽፈው በመፈረም ያቀረቡት የወጪ ዝርዝር ከታች ይመልከቱ። ሌሎች ትንታኔዎች እንደሚከተለው ቀርቧል። የደህንነት መስሪያ ቤቱ አብሬው እንድሰራ ባያስገድደኝ ኖሮ ከኢህአዴግ ጋር […]
የሻሻመኔው አስቃቂ ድርጊትና የኦሮሞ ሕዝብ መከራ (ሰርፀ ደስታ)

August 13, 2018 ሁላችንም ወደራሳችን መለስ ብለን ማሰብ ብንችል ጥሩ ነው፡፡ በፊት በፊት ለአይን የሚቀፉ ምስሎችን እንዲህ እንደዛሬው በየፌስ ቡኩና ሚዲያው ማቅረብም ሆነ ማየት ይቀፈን ነበር፡፡ አሁን አሁን ግን እየተለማመድንው የትኛውንም አሳቃቂ ምስል እንደ ልዩ የወሬ ማጣፈጫ ማቅረብንና ማየት እንደውም እንደመዝናኛ የቆጠርንው ይመስላል፡፡ እንዲህ ባለ ሁኔታ የተለማመድንው አሳቃቂ ምስል በኋላ ለእንዲህ ያለ ድርጊት ተሳታፊ ላለመሆን […]
ከምርጫ በፊት ሀገር ይኑረን (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

13/08/2018 ከምርጫ በፊት ሀገር ይኑረን ዶ/ር ዘላለም እሸቴ የሕዝብ መንግስት ለመመስረት ምርጫ ከማድረግ በፊት መንግስት የሚያስተዳድራት ሀገር ትወለድ። አሁን ያለን “ሀገር” ለቅርጫ ቀርባ ሁሉም ጎሣ ድንበሩን ለማስከበር ጦር እየመዘዘና ያልመዘዘው ለመምዘዝ አድፍጦ ጊዜ እየጠበቀ ነው። በቀረን ሁለት ዓመት ምርጫ ለማድረግ ከተነሳን፤ ሀገር እንድትወለድ መሰራት ያለበት ሥራ ለመስራት አንድ ቀን እንኳን ላይኖረን ነው። ባለ ሀገሩ ሀገር […]
ተመስገን ደሳለኝ፣ እስክንድር ነጋ እና አንዷለም አራጌ ስለ ኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ ያደረጉት ሙሉ ውይይት

13/08/2018
ታሪከ ነገሥት!!! (አሰፋ ሀይሉ)

13/08/2018 ታሪከ ነገሥት!!! አሰፋ ሀይሉ — የግራኝ አህመድ ቃጠሎዎች፤ ከሽምንብራ ኩሬ እስከ ወይና ደጋ ! *”ግራኝ፤ ማለት የሰው ስም ፤ ቅፅል ስሙ ነው ፤ በሐረርጌ አውራጃ የተወለደ መሐመድ ገራድ ኢትዮጵያን በዐፄ ልብነ ድንግል ጊዜ ፲፭ ዓመት በጦር ያስጨነቀ ፤ ቤተክርስቲያን መጽሐፍ አቃጣይ፡፡” — ደስታ ተክለ ወልድ (አለቃ)፤ ያማርኛ መዝገበ ቃላት፡፡ ‹‹ነገር ግን የሀገራችንን በጠላት […]
የኢትዮጵያ ውብ ጥበብ (ሞዛይክ) – አሰፋ ጫቦ፤ የትዝታ ፈለግ

13/08/2018 የኢትዮጵያ ውብ ጥበብ (ሞዛይክ) (አሰፋ ጫቦ- የትዝታ ፈለግ ) ….ወደ እኛ ቤት የሚወስደውን የመንገድ ካርታ ልስጣችሁ።…. አባቴ ዳና ሳዴ፣ ሀማ፣ ያሬና፤ እናቴ ማቱኮ አጆ ሙሉ ጋሞ ናቸው። ታላቅ ወንድሜ 12 ልጆች ወልዷል። የስምንቱ እናት ታየች በዛብህ የጋሞ ነፍጠኛ አማራ ናት። የአራቱ እናት ትግሬ ነች። የእኔ ልጆች 3ቱ እናት ጎንደሬ መስላኝ ነበር። እናቷም እሷም ጎንደር […]
የታምራት መንገድ (አርአያ ተስፋማርያም)

13/08/2018 የታምራት መንገድ አርአያ ተስፋማርያም * ታምራት ከመታሰራቸው በፊት ሙስና እየፈፀሙ እንደሆነ ያጋላጡት ጋዜጠኛ ዳንኤል ገዛኸኝና ግሩም ተ/ሃይማኖት ታስረው በውሻ እየተነከሱ ድብደባ ተፈፅሞባቸዋል። ይህንንም ዘግናኝ ድርጊት “ከደሙ ንፁህ” እንደማይሉ ነው አቶ ታምራት ላይኔ ጉራጌ – ኢትዮጵያዊ ናቸው። ኢህአዴግ ተምቤን በሚገኝ ዋሻ ኮማንድ ፖስት ነበረው። ታጋዮችን በመምራት በዋሻው ወታደራዊ ትእዛዝ ይሰጡ የነበሩት ታምራት፣ ስዬና ተወልደ ነበሩ። […]
ኦህዴድና ትህነግ በማን ላይ ተስማሙ?

(ጌታቸው ሺፈራው) ~በእነ አብይ መንግስት ላይ ግንባር ቀደሙ አማፂ ትህነግ/ህወሓት ነው። ለዚህ ስራው የቀን ጅብ የሚል ስም ተሰጥቶታል። ከወንጀሉ ሁሉ በስተጀርባ አለበት እየተባለ ነው። ዶክተር አብይ አህመድ በሚኒሶታ ለተነሳለት ጥያቄ ከአንዲት ከሁለት የትግራይ ተወላጆች የተነሳለትን ጥያቄ ከትህነግ/ህወሓት የመጣ እንደሆነ አድርጎ መልሷል። ዶክተር አብይ አህመድ በሰጠው መልስ ከትህነግ ጋር እልህ ውስጥ እንደገባ በግልፅ ያሳየ ነበር። ~ዶክተር […]
በስደት የቆዩት የአፋር ሱልጣን ሐንፈሬ አሊሚራህ አዲስ አበባ በነገው እለት ይገባሉ።

August 13, 2018 – Konjit Sitotaw ለአመታት በውጭ አገር የቆዩ የአፋር ሱልጣን ሐንፈሬ አሊሚራህ በታዋቂ የአፋር ፖለቲካ አመራሮች ታጅቦ ነገ ማክስኞ ጧዋት ላይ ከውጭ ወደአገር ቤት ይገባሉ፡፡ የኢትዮጵያ ከፍተኛ አመራሮች ለአፋር ሱልጣንና ለፖለቲካ ድርጅቶች በቦሌ ኤርፖርት ላይ ደማቅ አቀባባል ያደርጋሉ፡፡ እርሶም በዚህ ታሪካዊ አቀባበል ላይ በመሳተፍ የታሪክ አካል እንዲሆኑም ተጋብዘዋል፡፡ኑ! አብረን እንደሰት፡፡ ነገ የአዲስ አበባ […]
ባህርዳር ላይ ሲሆን ለምን ያስወግዛል? (ጌታቸው ሺፈራው)

August 13, 2018 – Konjit Sitotaw ባህርዳር ላይ ሲሆን ለምን ያስወግዛል? (ጌታቸው ሺፈራው) ከአንድ አመት በፊት ማህበራዊ ሚዲያው ላይ አንድ የትግል ስልት በደንብ እየተዋወቀ ነበር። በትጥቅ እታገላለሁ የሚለውም፣ ሚዲያውም ሳይቀር “ያዘው፣ በለው!” እያለ አሟሙቆታል። ሰላማዊ ትግል ያለውም ጥሩ የማዕቀብ ዘዴ ነው ብሎ ተወያይቶበታል። ገዥዎቹ ጋር የተጣመረው ኦህዴድ አቋም ይዞ ታግሎበታል። አትርፎበታልም። በወቅቱ በአምቦ፣ ሻሸመኔ፣ ሀረርና […]