ወገን ሆይ ንቃ! መደመር የያዘው ያልታየው አደጋ ሊያስበላን ነው !!! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

አሁን ማምሻውን በኢቴቪ ዜና ላይ ዐቢይና ደብረጽዮን ቅዱስ ፓትርያርኩን ለመጠየቅ ፋታ ከማይሰጥና አጣዳፊ ወቅታዊ ሥራ ላይ ተነሥተው እንደመጡ በመግለጽ የሶማሌ ክልል በሚሉት የሀገራችን ክፍል የተፈጠረውን ቀውስ ለማረጋጋት እጅግ አድካሚ በሆነ ሥራ ተጠምደው እንደሰነበቱ ዐቢይ ትንሽም ሳያፍር ሊነግረን ሞክሯል፡፡ ጉድ እኮነው እናንተየ! ወይ ዐቢይ!!! የተከበሩ ጠ/ሚ ሆይ! ይሄ ግን ሕዝብ በደረሰበት ሰቆቃ፣ አረመኔያዊ ግፍ፣ አሳር፣ ስቃይ […]
ህዝቤ ሆይ አትወናበድ! (ታዬ ደንደአ)

11/08/2018 ህዝቤ ሆይ አትወናበድ! ታዬ ደንደአ ከትላንት ወድያ የኢትዮጵያ ህዝብ ተባብሮ በከፈለዉ ዋጋ አስደማሚ አብዮት ማካሄዱን እና የፀረ-ለዉጥ ቡድኑ ለዉጡን ለመቀልበስ በተለያዬ ዘዴ የህዝቡን አንድነት ለማላላት እየሰራ መሆኑን ገልጬ ነበር። ዛሬ ደግሞ የሚከተሉትን ነጥቦች ላክል። እዉነት ለመናገር አሁን ላይ የተደራጁ ሌቦች ተገርስሷል። ፈፅሞ የኢትዮጵያን የዴሞክረሲ ህደት የሚያሰናክሉበት አቅም የለቸዉም። ልፋታቸዉ ከንቱ ነዉ። በእርግጥ ትላንትም አቅም […]
አምስት ቀናትን በጅጅጋ ካየሁ ከሰማሁት!!! (ኦስማን ዩሱፍ)

11/08/2018 አምስት ቀናትን በጅጅጋ ካየሁ ከሰማሁት!!! ኦስማን ዩሱፍ እዚያ መቼ እና እንዴት ተገኘሁ? እኔ እና ሁለት ባልደረ ቼን ወደ ጂግጂጋ ሄደን አንድ የመስሪያ ቤት ጉዳይ ፈፅመን እንድንመለስ አርብ ዕለት አለቃችን ትዕዘዝ ይሰጡናል፡፡ በዚህም መሰረት ስራው ብዙ ቀናት የማይጠይቅ በመሆኑ ቅዳሜ በጧት ሄደን ቀኑን ሙሉ እና እሁድ ደግሞ ግማሽ ቀን ስርተን ለመመለስ ወስነን የደርሶ መልስ ትኬት ይቆረጥልናል፡፡ […]
ትግራይ እንደ ክሬሚያ ! ? ! (ዳንኤል ገዛህኝ)

11/08/2018 ትግራይ እንደ ክሬሚያ ! ? ! ዳንኤል ገዛህኝ * አንደኛው ትግራይ-ትግርኝ/ዘ-አግአዝያን። ሁለተኛው ደግሞ የትግራይ የብቻ ሀገርነት ሲታሰብ ያለ ወልቃይት ምንም ነው እና እሳቤው ከኤርትራ ጋር በኮንፈደሬሽን መስማማት ካልተቻለ ፕላን B ዘጠኝ ብሄሮችን ያካተተ ሀገር መመስረት። ትግርኝ-ትግራይ በዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ ከሚገኙት 50 ስቴቶች ውስጥ በአሳ ሀብት የምትታወቀው አላስካ ከረጅም አመታት በፊት የራሽያ ግዛት ነበረች። […]
Detoxifying the TPLF’s poison! (by Muluken Gebeyew)

August 11, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” />by Muluken Gebeyew The ruthless tyrannical TPLF (Tigray People’s Liberation Front) regime which ruled Ethiopians for the last 27 years has back tracked from the front seat of power in Ethiopia in the last 3 months following the peaceful people struggle where many Ethiopians scarified their […]
የለውጥ ሂደቱን የሚያደናቅፉ ግጭቶች እንዴት ይፈታሉ?

አለማየሁ አንበሴ Saturday, 11 August 2018 10:59 • ዘርና ሃይማኖትን መነሻ ያደረጉ ግጭቶች የቅድሚያ ትኩረት ማግኘት አለባቸው • በዶ/ር ዐቢይ እየመጣ ያለው ለውጥ፣ በግማሽ የተረጋጋ ዘላለማዊ ለውጥ ይመስላል • አሁን የሚታየውን የለውጥ ጅማሮ ከአደጋ መጠበቅ ያለበት ህዝቡ ነው • ሰውን ያለ ማስረጃ ማሰር ማለት የህግ የበላይነትን ማስከበር አይደለም በዶ/ር ዐቢይ አህመድና በአመራር ቡድናቸው የተጀመረው […]
አደጋ የማያጣት፤ ለአደጋ ያልተዘጋጀችው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (ለአብነት የወጣቶች ማኅበራት እንደማሳያ) ሁል ጊዜ ለቅሶ ይብቃ፤ በተመሳሳይ ችግር ሁልጊዜ መቸገር መፍትሔ ይሰጠው፤

August 9, 2018 (ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከአገራችን ከኢትዮጵያ ሕዝብ ግማሹን በተከታይነት የያዘች ቤተ ክርስቲያን ናት። በኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ምሥረታ ላይ የአንበሳውን ድርሻ የያዘች እንደመሆኗ ኢትዮጵያ ብሎ የኢትዮጵያን ቤተ ክርስቲያን፣ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንን ጠቅሶ አገሪቱን መዘንጋት አይቻልም። ቤተ ክርስቲያኒቱ በአገሪቱ ውስጥ ያላት ይህንን ያህል የዘለቀና ዕድሜ የጠገበ ታሪካዊ አሻራ ቢሆንም በአሁኑ […]
Tribal people in Ethiopia take photos of their world

Instead of capturing people in photos, a traveler invites them to take their own, with glorious results. By Diane Richard Special to the Star Tribune August 10, 2018 — 12:19pm GalleryGrid Gallery: Self-portrait of young Hamer women in Turmi, Omo Valley, Ethiopia. Writer Diane Richard handed over her smartphone to members of Ethiopian ethnic minority […]
Ethiopia: Gedeo-Oromo ethnic clashes continue amid political reforms

Tensions between the neighboring ethnic groups in Ethiopia have spiraled into a growing humanitarian crisis. Although the conflict is based on traditional grievances, sweeping government reforms may also play a role. Ethnic violence between the Oromo and Gedeo ethnic groups in Ethiopia shows little sign of ending just over four months since reformist Prime Minster […]
Ethiopia fires prison officials over human rights abuses amid torture report

Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed addresses the House of Peoples’ Representatives in zddis Ababa, Ethiopia April 19, 2018. fl (Tiksa Negeri/Reuters) by Paul Schemm ADDIS ABABA, Ethiopia —Ethiopia’s attorney general announced the dismissal of five top prison officials for alleged human rights violations, hours before the Thursday release of a Human Rights Watch report on […]