«ኦነግ ሀገር ለመገንጠል ነው የምሠራው ብሎ አያውቅም» ሽጉጥ ገለታ (ዶ/ር)

  ONATHAN ALPEYRIE ግማሽ ምዕተ ዓመት የደፈነውን የ “ኦሮሞ ነጻነት ግንባር” ፍኖተ-ትግል የሚገልጹ ሁለት ቁልፍ ቃላት ብናስስ “ጠረጴዛ” እና “ጠመንጃ”ን እናገኛለን። “ጠረጴዛ” ግንባሩ የአሮሞ ሕዝብን ጥቅም እና ፍላጎት ለማሳካት ያደረጋቸውን ሰላማዊ የድርድር አፍታዎች ይወክላል። “በ1991 የሽግግር ዘመን ወቅት ተሳትፈን ነበር።የሰላም እና ዲሞክራሲ በር የተከፈተ መስሎን…፣ኾኖም በ1992 ሀገር ዓቀፍ ምርጫ ወቅት ኢህአዴግ ያሳየውን [ያልተገባ ሁኔታ] ተከትሎ […]

በጃዋር ሙሀመድ የሚመራው የኦሮሞና የአማራ የህዝብ ለህዝብ የጋራ የውይይት መድረክ ባህር ዳር ተካሄደ ።

August 10, 2018 – Konjit Sitotaw ኮሎኔሌ ደመቀ ዘውዴ ንግስት ይርጋ እና ሎችም በተገኙበት በጃዋር ሙሀመድ የሚመራው የኦሮሞና የአማራ የህዝብ ለህዝብ የጋራ የውይይት መድረክ ባህር ዳር ብሉናይል አቫንቲ ሆቴል ተካሄደ ። የኦኤምኤን ስራ አስኪያጅ ጀዋር መሀመድ በባሕር ዳር ከተማ ከወጣቶች እና ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ በውይይቱም የተለያዩ ሀሳቦች ተነስተዋል፡፡ ከውይይቱ ተሳታፊዎች የቀረቡ ጥያቄዎች […]

አብይ ለማ……አንዷለም እስክንድር! (ደረጄ ደስታ)

10/08/2018 አብይ ለማ……አንዷለም እስክንድር! ደረጄ ደስታ * ዘፋኙ “አዲስ ንጉሥ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ?” ቢልም ነገሩስ ለለውጡማ ለውጥ አለ ያልመጣውስ አዲስ ንጉሥ ይሆናል ብሎ መጫወት ይቻላል። “አዲስ ለውጥ እንጂ አዲስ ንጉሥ መቼ መጣ?” ተብሎ አይዘፈን ነገር መከራ ነው። እና አዲሶቹ ኢህአዴጎች ይህን የአዲስ አበባ ብስበሳ አልፈው እናያቸው ይሆን? ***  ስልኩን ሀሎ ካልኩ በኋላ “እስክንድር የት ነህ?” […]

የህወሓት ፋሽስታዊ መንገድ፡ በሰማዕታት ስም ወደ ጦርነት! (ስዩም ተሾመ)

10/08/2018 የህወሓት ፋሽስታዊ መንገድ፡ በሰማዕታት ስም ወደ ጦርነት! by Seyoum Teshome ጠ/ሚ አብይ አህመድ ባለፈው ሳምንት ከዩኒቨርሲቲ መምህራን ጋር ባደረገው ውይይት፣ እንዲሁም ባለፉት ሦስት ቀናት በአሜሪካ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በተደጋጋሚ የቀረበለት ጥያቄ፤ “በከፍተኛ ሙስና እና ሁከትና ብጥብጥ በማስነሳት ለውጡን ለማደናቀፍ የሚንቀሳቀሱ የህወሓት አመራሮች ለምን አይታሰሩም?” የሚለው ነው። ጠ/ሚኒስትሩ ለጥያቄው በሰጠው ምላሽ አክራሪ አመለካከት ያላቸው፣ ለውጡን ለማደናቀፍ እየሰሩ […]

ከሚነሶታ እስከ አዲስ አበባ!!! (ዳንኤል ክብረት)

10/08/2018 ከሚነሶታ እስከ አዲስ አበባ!!! ዳንኤል ክብረት * መንግሥትና ቤተ ክህነት በአንድነት የተጓዙበት አስገራሚ ጉዞ! * ጠቅላይ ሚኒስትርና ፓትርያርክ በአንድ ላይ የተሣፈሩበት ጉዞ ነው! *  አራተኛው ፓትርያርክ ከአራተኛው የኢሕአዴግ ዘመን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር የሚጓዙበት በረራ ! ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የአሜሪካ ጉብኝታቸውን ፈጽመው ወደ አዲስ አበባ የሚመለሱበት ሰዓት ላይ ደርሰናል፡፡ ልዑካኑ በሁለት ተከፍለን ነበር […]

UAE to build oil pipeline between Eritrea and Ethiopia

August 10, 2018 / 5:06 AM Reuters Staff NAIROBI (Reuters) – The United Arab Emirates will build an oil pipeline connecting Eritrea’s port city of Assab with Ethiopia’s capital Addis Ababa, an Ethiopian state-affiliated broadcaster said on Friday. Fana Broadcasting said the information was revealed during a meeting in Addis Ababa between Ethiopia Prime Minister […]

ልደቱ አያሌው:- ”ወደ ፖለቲካ ትግሉ ልንመጣ የምንችለው ያፈረሰን የምርጫ ቦርድ እራሱ ከፈረሰ ብቻ ነው”

አጭር የምስል መግለጫ “አብዛኛዎቹ የኢዴፓ አጀንዳዎች ቤተ መንግሥት ገብተዋል” የኢዴፓ የቀድሞ ሊቀመንበር አቶ ልደቱ አያሌው ማስፈራሪያም እየደረሰብኝ በመሆኑ ከፖለቲካ ሕይወት ወጥቻለሁ ማለታቸውን ተከትሎ ብዙ ሰዎች አስተያየታቸውን እየሰጡ ነው። ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ የቢቢሲ አማርኛ ባልደረባ ቃልኪዳን ይበልጣል አንኳር ጥያቄዎችን አንስቶላቸው ነበር። “በደጉ ጊዜ” ከፖለቲካው ራስን ማግለል ለምን? አገር ውስጥ መንግሥትን በሰላማዊ መንገድ የሚገዳደሩ ፓርቲዎች ይቅርና […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የኢትዮጵያውያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ አማካሪ ምክር ቤትን ዛሬ አቋቋመዋል

August 9, 2018 ዶክተር ዐብይ “የኢትዮጵያውያን ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ” አማካሪ ም/ ቤትን አባላትን ሰየሙ የምክርቤቱ አባላት አብዛኛዎቹ በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንን በአባልነት ያካተተ ነው፡፡ ከአባላቱ መካከል ፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማርያም- ከካልፎኒያ ዩኒቨርሲቲ፣ አቶ ገብርኤል ንጋቱ- የአፍሪካ ልማት ባንክ ዋና ዳይሬክተር፣ አቶ ታማኝ በየነ- የመብት ተሟጋች፣ አቶ ኦባንግ ሚቶ ፖለቲከኛና የመብት ተሟጋች ይገኙበታል፡፡ የአባላቱ ዝርዝር እነሆ፡ ፕሮፌሰር […]

ኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና ጥቅም ለአሁኗና ለወደፊቷ ኢትዮጵያ (ፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ)

August 9, 2018 ከፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ ሰኔ ፳፱ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም. ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ “ስንኖር  ኢትዮጵያዊ  ስንሞት  ኢትዮጵያ  ነን”  ብለው  አንድነታችንን  የሚያጠናክር  ንግግር ሲናገሩ  የኢትዮጵያኒዝምን  ፍልስፍና  ጥቅም  በሚገባ  እንደ  ገለጹት ተረድተናል። ቀጥለውም  ኢትዮጵያን  ከኢትዮጵያ  መውሰድ  ይቻላል!  ነገር  ግን  ከኢትዮጵያዊ    ልብ ኢትዮጵያ  ዘላለም   አትወጣም   ትኖራለች!   ብለው የኢትዮጵያኒዝምን ፍልስፍና ጥቅም ደግመው አጉልተውታል። ኢትዮጵያ የጥቁር ሕዝብ […]