የበረኸኛው ያሬድ ዘለሳ (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)

07/06/2018 ልብ በል “ዘለሰኛ” አላልኩም፡፡ ብትለውም ያስኬዳል፡፡ “ዘለሳ”ነው ያልኩት፡፡ “ዘለሳ” የሚለውን ቃል ከሳቴ ብርሃን ተሰማ አማርኛ መዝገበ ቃላት እንዲህ የሚል ፍቺ ይሰጠዋል፦ . ➊ የወታደር፣ የሰልፈኛ፣ የቀን ግስገሳ፤ የለሊት ዘለሳ ማለት ቀን ሲገሰግስ ውሎ ለሊት ዝልስ ብሎ የሚተኛ፤ ➋ ወታደር ፣ ዝልስ ብሎ እየወደቀ የሰልፍ ትምህርት መማር፤ (ከ.ብ.ተ መዝገበ ቃላት ገፅ ፦ ሺህ 14) . በረኸኛውም ያሬድ ልክ እንደዛው […]
ባድመ ባድመ ይሉናል ከ17 በላይ ግዛቶች ናቸው ተላልፈው የተሰጡት!!! (አርአያ ተስፋ ማርያም)

07/06/2018 ” የመከላከያ ሰራዊት በደምና አጥንቱ ያስከበረውን መሬት መለስ ወይም ስዩም ሊሰጡ አይችሉም። እኛ በመሬታችን ላይ አለን። ውሳኔ ያሉትም 4 ኪሎ መለስ ቢሮ አለ። ከቤታችሁ ውጡ ሲሉን እጃችንን አጣምረን አንመለከትም። ሻወር ስትወስድ ሳሙና አዳልጦህ ልትሞት ትሽላለህ። ለአገርህ በክብር መሞትን የመስለ ነገር የለም!.. ሉአላዊ ግዛቷን በጀግኖች ልጆቿ መስዋእትነት አስከበራ..”መሬቶቼን ውሰዱ” ስትል አሳልፋ የሰጠች አገር ኢትዮጵያ ናት!” […]
መድረክና ሰማያዊ ፓርቲ መንግሥት የድርድር ጥያቄ እንዳቀረበላቸው አስታወቁ (መለስካቸው አምሃ – VOA)

June 6, 2018 የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት /መድረክ/ እና ሰማያዊ ፓርቲ መንግሥት የድርድር ጥያቄ እንዳቀረበላቸው አስታወቁአዲስ አበባ — የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት /መድረክ/ እና ሰማያዊ ፓርቲ መንግሥት የድርድር ጥያቄ እንዳቀረበላቸው አስታወቁ፡፡ ሁለቱም ተቃዋሚ የፖለቲካ ደርጅቶች፣ ድርድሩን ለመጀመር ዝግጁ መሆናቸውንም ገልፀዋል። ድርድሩ ገለልተኛ የሀገር ውስጥ አደራዳሪዎች ይኖሩበታል ተብሏል፡፡ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
ጠ/ሚኒስትሩ ሌባን “ሌባ” በሉ ብለዋል፡ እንሆ እነዚህን ድርጅቶች “ሌቦች” ብለናል!

June 6, 2018 ስዩም ተሾመ ሰኔ 6, 2018 አንዱ ዲያስፖራ ከወደ አሜሪካ ስልክ ደውሎ “ሃይ…እንዴት ነህ? ሁሉ ሰላም? ሁሉ ጤና? ምን አዲስ ነገር አለ?” አለኝ። እኔም “እህ…ምን አዲስ ያልሆነ ነገር አለ?” አልኩት። “ለምሳሌ ምን?” አለኝ። “ኧረ ባክህ ዶ/ር አብይ ሰርፕራይዝ በሰርፕራይዝ አድርጎናል። ትላንት ብቻ “የመንግስት ድርጅቶችን ፕራቬታይዝ አደርጋለሁ፣ የአልጄርስ ስምምነትን እቀበላለሁ” ብሎ አስገረመን። ዛሬ ደግሞ […]
ህወሃት (ወያኔ) ከዘረፋ የተረፉትን የኢትዮጵያን አንጡራ ሃብቶቿን በሃራጅ ራሱ ሽጦ ራሱ…

June 7, 2018 ~ ሰበር ዜና ! ክፉ ወሬም ! ኢትዮጵያችን ለሽያጭ ቀረበች ~ ሻጭ: – ህውሓት/ኢህአዴግ ~ ገዢ: – ህውሓት / ኢህአዴግ ~ ደላላው ግን ማነው ? ~ ውድ ጓደኞቼ ፤ ዛሬ ያለወትሮዬ ከኢንተርኔቱ ዓለም ራቅ ብዬ፣ ሀገርም አማን ብዬ ስልኬንም ዘግቼ Die, Der, Das እያልኩ የጀርመን አስኳላን ስቆጥር ነበር የዋልኩት። በአውሮጳ ሙቀት ላይ […]
ግልፅ ደብዳቤ ለኢህአዴግ ባለስልጣናት ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ

June 7, 2018 ግልፅ ደብዳቤ ለኢህአዴግ ባለስልጣናት ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ ጉዳዩ– ባድመን አስመልክቶ አምባሳደር ስዩም መስፍን እውነትን ስለመናገራቸው ውድ የኢህአዴግ ባለስልጣናት ሆይ በቅርቡ በተካሄደው ልዩ ስብሰባችሁ ላይ ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋራ ለመታረቅ ባድመን፣ ዛላንበሳን፣ ኢሮብን፣ ፆረናን እና በጠቅላላው 17 ግዛቶችን ለኤርትራ ለመቸር ማቀዳችሁን በዜና አደመጥኩ። እባካችሁ ይሄ እንዴት ሊሆን ይችላል? የዛሬ 18 ዐመት አካባቢ የባድመ […]
ኢትዮጵያዊያንን ብቻ ያሳፈረችው ጀልባ ሰጠመች

IOM ከሶማሊያ ወደ የመን አገር እያቋረጡ የነበሩ 46 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች መሞታቸው ተሰምቷል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ኃላፊዎች እንደተናገሩት ኢትዮጵያዊያኑ ብቻ የተሳፈሩባት ጀልባ በመገልበጧ ነው አደጋው የደረሰው። ሌሎች 16 ኢትዯጵያዊያን ደግሞ የገቡበት አለመታወቁን የዓለማቀፉ የስደተኛ ጉዳዮች ማኅበር አይኦኤም አስታውቋል። ከሞት የተረፉ ዜጎች እንዳሉት ከሆነ ድንበር አሻጋሪዎቹ የሚሾፍሯት ጀልባ ቢያንስ አንድ መቶ ኢትዮጵያዊያንን አሳፍራ ነበር። ጀልባዋ መነሻዋን አድርጋ […]
‹‹እነ ቴሌን ለግል ባለሀብት?›› ታሪካዊ ስህተት ወይንስ መልካም አጋጣሚ ?

GETTY IMAGES የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሰሞኑ ካስተላለፋቸው አበይት ውሳኔዎች አንዱ በመንግስት እጅ ውስጥ የቆዩ ግዙፍ የንግድ ድርጅቶች ሙሉ በሙሉ እና በከፊል ለግል ባለሃብቶች እንዲዘዋወሩ መፍቀድ ነው፡፡ በዚህም መሰረት ለዓመታት ‹በግል ባለሀብቶች እጅ ሊገቡ አይገባም› በሚል መንግስት ሲሟገትላቸው የባጁትን ኢትዮ ቴሌኮም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫዎች እና የባህር እና ሎጂስቲክ ባለስልጣንን በሙሉ ወይንም […]
መንግስትን መተቸት የምሁራን መብት ሳይሆን “ግዴታ” ነው! (ስዩም ተሾመ)

June 6, 2018 ዩጋንዳዊያን “የዝሆን ኩምቢ ያለ ቅጥ የረዘመው በትችት እጦት ነው” የሚል አባባል አላቸው። የተለያዩ ማህበራዊ፥ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግሮች ስር የሚሰዱት በትችት (Criticism) እጦት ምክንያት ነው። ችግሮችን ቀድሞ መለየትና በዚያ ላይ የሰላ ትችት መሰንዘር ጉዳዩ በሚመለከተው አካል ጉዳዩ ትኩረት እንዲያገኝና የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰድ ያስችላል። የሃሳብና አመለካከት ነፃነት በሌለበት ማህብረሰብ ዘንድ ችግሮችን በግልፅ የመተቸት ልማድ አይኖርም። በዚህ […]
የሕወሓት ሰላዮችና የሶማሌ ልዩ ሓይሎች አዲስ አበባ ሊያደርጉት የነበረ አፈና ከሸፈ።

June 6, 2018 የሕወሓት ሰላዮችና የሶማሌ ልዩ ሓይሎች አዲስ አበባ ሊያደርጉት የነበረ አፈና ከሸፈ። የቀደሞው የኢፌዴሪ ተወካዮች ምክር ቤት የሶማሌ ክልል ተወካይ የነበሩትን የሶማሌ ክልል መሪ አብድ እሌይ አገዛዝ ተቀዋሚ የሆነውን አቶ አሊ ገአን ዛሬ ምሽት ላይ በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ሚከኤል በአራን ሆቴል የታጠቁ የትግራይ ደሕንነቶችና የአብዲ ኢሌይ ልዩ ሐይሎች አፍናው ወደ ጂግጂግ ለመውስድ […]