“የመርህ አልባው ግንኙነት ሰምና ወርቅ?” – አዜብ ጌታቸው

January 6, 2018 m የኦቦ ለማ መገርሳን ጋዜጣዊ መግለጫ ከማድመጤ በፊት “መርህ አልባ ግንኙነት” በሚል በኢህአዴግ መግለጫ የተጠቀሰው ድክመት፡ በአማራና በኦሮሞው ህዝብ መካከል እየጎለበተ የመጣውን የመቀራረብ፤ የመተሳሰብና የአንድነት ስሜት ለማጠልሸት የተቋጠረ ነው መስሎኝ ነበር ። የለማ መገርሳን ጋዜጣዊ መግለጫ ሳደምጥ ግን “መርህ አልባ ግንኙነት” የተባለው የህወሃት ባለስልጣናት ከራሳቸው ድርጅት ውጭ በሌሎች ድርጅቶች ውስጥ ኔት-ወርክ በመዘርጋት […]
ያልተደራጁት የአማራ አክቲቪስቶች የግንቦት ሰባት ልሳን ነው ባሉት ኢሳት ላይ ተቃውሞ እያሰሙ ነው።

January 6, 2018 – ቆንጅት ስጦታው ለአማራ ሕዝብ ተቆርቋሪ ነን የሚሉ ኢትዮጵያውያን በግንቦት ሰባትና የድርጅቱ ልሳን ነው ብለው ባመኑበት ኢሳት ሚዲያ ላይ ተቃውሞ በማሰማት ላይ ይገኛሉ። ግንቦት ሰባት ለአማራው ምንም ሳይፈይድለት አማራው ግን በግንቦት ሰባት ስም በማያውቀው ድርጅት ስም በወያኔ እየታደነ ፍዳውን እያየ ነው የሚል አቤቱታ ከማቅረብ ጀምሮ የግንቦት ሰባት አመራሮች በከተሞች በሚኖሩ የአማራ ሕዝቦች […]
አገር በአንድ ትውልድ አልተገነባም፣ በአንድ ትውልድ እብደትም አይፈርስም (ካሌብ ቢንያም)

06/01/2018 ኢትዮጵያዊነት በደም፣ በነፍስና በመንፈስ ውስጥ ያለና የሚኖር ማንነት ነው። ይህን የህይወት ውህድ ከእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ማንነት ለመነጠል የሚታትር ደግሞ የማንነት ቀውስ የገጠመውና በስነ ልቦና በሽታ የተጠቃ ሰው ብቻ ነው። አገር በአንድ ትውልድ አልተገነባም፣ በአንድ ትውልድ እብደትም አይፈርስም። እኛ ከሌለን ኢትዮጵያ ትበታተናለች፣ ትፈርሳለች የሚለው የጨቋኞች የሃያ ሰባት ዓመት ነጠላ ዜማ “የሞኝ ለቅሶ መልሶ መላልሶ” የሚለውን የአበው […]
ኦቦ ቡልቻ ደመቅሳ ቢዘገዩም እውነቱን ተናግረዋል! (ሸገር ታይምስ – መጽሔት)

06/01/2018 ኢትዮጵያ ጀግኖች አያቶቻችን የደከሙባት አገር ነበረች። የያ ትውድል የግራ ፖለቲከኞች ግን የኢትዮጵያውያን አንድነት በአለም ላይ የጻፈውን አዲስ ታሪክ ለመቅበር የተነሱት እነ ቤንቶ ሙሶሎኒ ያቀናበሩትን የፈጠራ ታሪክ በመቀበል የኢትዮጵያውያንን ዘመን ተሻጋሪ ሕብረትና በመፈቃቀድ ላይ የተመሰረተ አንድነት ሽረው የነበረንን ታሪክ ሁሉ ወደ ጨቋንና ተጨቋን ግንኙነት በመለወጥ የመላው የጥቁር ሕዝብ ድምጽና መመኪያ፤ የየተስፋ አርዓያና የስልጣኔ ጮራ የነበረችውን […]
ካልታዘልኩ አላምንም (ባይሳ ዋቅ-ወያ)

January 6, 2018 10:44 ብዙ ጊዜ ባል እየመጣላት ባልታወቀ ምክንያት ግን አንዳቸውም ሊያገቧት ቃል ሊገቡላት ባለመቻላቸው ተስፋ የቆረጠች ወይዘሪት ትምቧለል፣ በመጨረሻ ላይ አንድ ደመላሽ የሚባል ጎበዝ “ላገባሽ በግዜር ፊት ቃል ገባሁልሽ” ብሎ ቀለበት ሲያስርላት ነው፣ የብዙ ጎረምሶች በህይወቷ ውስጥ ብቅ ጥልቅ እያሉ መጥፋት በወንዶች ላይ እምነት ስላሳጣት “ካልታዘልኩ አላምንም“ ያለችው። ለዚህ ጽሁፌ መነሻ […]
የአዲስ አበባ “ልዩ ተጠቃሚነት” ጥያቄ፤ የፌደራል አወቃቀሩ ሌላው ችግር!

Tuesday, 02 January 2018 09:48 Written by ከዐቦቴ ደራ በ1987 ዓ.ም በጸደቀው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ̄̄̄−መንግስት ላይ ከሚሰነዘሩት አበይት ትችቶች፤ እንደውም ዋነኛው ማለት ይቻላል፣ ክልሎች የተዋቀሩበት መንገድ ነው። የፌደራል ስርዐትን በሚከተሉ ሀገራት፣ ስልጣንን ለማከፋፈልና በአግባቡም ለማስተዳደር ይረዳ ዘንድ የተለያየ ስያሜን እየሰጡ (እንደ ክፍለ−ሀገር፣ ክልል፣ ኔሽን(ብሔር) እና የመሳሰሉትን) በፌደራል መንግስቱ ስር የሚገኙ ራሳቸውን የቻሉ የአስተዳደር […]
Sudan deploys thousands of militiamen on border with Eritrea

Friday 5 January 2018 January 5, 2018 (KHARTOUM) – Sudan has deployed thousands of government militia Rapid Support Forces (RSF) fighters to the eastern state of Kassala on the border with Eritrea. Eyewitnesses in Kassala underscored the RSF militiamen on tanks and hundreds of vehicles with pintle-mounted weapons had arrived in the city on Thursday […]
Ethiopia’s regime denies all political prisoners will be freed – BBC News

January 4, 2018 Ethiopia’s government has denied that all political prisoners will be freed, saying that only some imprisoned politicians will be pardoned. An aide to the prime minister said a mistranslation led to him being quoted as saying that all political prisoners would be freed to promote dialogue. The prime minster also said […]
A widening budget gap is forcing the U.N. to slash food aid to refugees

Khadija Abdi, a Somali, has lived in Melkadida refugee camp in southern Ethiopia for eight years. Somali refugees in the country face cuts in their food rations as the U.N. World Food Program struggles with funding shortfalls amid myriad global humanitarian crises. (Paul Schemm/For The Washington Post) By Paul Schemm By Paul Schemm Africa January […]
Iran protests: Russia berates US for UN talks on ‘internal affair’
Iran protests Reuters Russian Ambassador Vassily Nebenzia spoke with his American counterpart Nikki Haley before the meeting Russia has fiercely criticised the US for convening the UN Security Council over protests in Iran. Russia’s envoy Vassily Nebenzia said involving the council in an “internal affair” damaged the top UN body. Minutes earlier, US Ambassador Nikki […]
