ሁላችንም “የፖለቲካ እስረኞች” ነን!! ፍቱን-ተፋቱን!!

January 3, 2018 ከስዩም ተሾመ ዛሬ እየተሰማ ያለው ዜና ደስ ይላል። የኢህአዴግ መንግስት የፖለቲካ እስረኞችን ለመፍታት መስማማቱ እየተገለፀ ይገኛል። ይህ በጣም ትልቅ ለውጥ ነው። ለውጡ እንዴት መጣ ለሚለው “3ኛው ማዕበልና የልማታዊ መንግስት ፈተና” በሚለው ፅሁፌ በዝርዝር ገልጬዋለሁ። አሁን የኢህአዴግ መንግስት የፖለቲካ እስረኞችን መፍታት የጀመረው በሌላ ምክንያት ሳይሆን በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍል እንደ […]
መልህክት ኤርትራ በርሃ ከገባዉ ልቤ | መኮንን ሀብተጊዮርጊስ ብሩ (ዶ/ር)

January 3, 2018 Share ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን ሰላም በልልኝ እንዳትሉኝ። ሌቤ እንጂ አካሌ ገና የጀግኖቹ መንደር አልደረሰም። አዎን! “በልብ ዉስጥያለ ሕልም አንድ ቀን ዕውን ይሆናል” ሲል ፅፏል ሪቻርድ ጎርደን። የዛሬ ሃያ ዓመታት ገደማ ሂዉስተን የሚገኘዉ ናሳ (NASA) የመንኮራኩር መቆጣጠሪያ ጣቢያ ለጉብኝት ሄጄ ግድግዳ ላይ ተንጠልጥ ያነበብኩት አባባል ነው። ሪቻርድ ጎርደን የአፓሎ ጠፈርተኛ የነበረ ሲሆን ጠፈር […]
እምዬ ኢትዮጵያንና ገዢዎቿን አናምታታ! (ኤልያስ)

03/01/2018 (ኢህአዴግ ደግሞ በተፈጥሮው “ማክረር” ይወዳል!) – “በኢትዮጵያ ሰማይ ላይ አንዲት ጥይት አትተኮስም” የሚለውን ምኞት ወለድ ዲስኩር-ማክረር! – የብሄር ፖለቲካን – ማክረር! – – “የድሮ ሥርዓት ናፋቂዎች” ብሎ ፍረጃን- ማክረር! – “በአፍ መፍቻ ቋንቋ መማር” በሚል – ማክረር! – “ነፃና እንከን የለሽ ምርጫ” በሚል ለምዕራባውያን ፍጆታ ሲባል – ማክረር! የጥንቱ የአልባንያ ኮሙኒዝም አቀንቃኙ ኢህአዴግ ፤ […]
ጎንደር እንዴት ነሽ…? (አፈንዲ ሙተቂ)

03/01/2018 በዚሁ የፌስቡክ ሜዳ ላይ ስለ ሀረር ጽፈናል፡፡ ስለገለምሶ በብዛት ጽፈናል፡፡ ስለድሬ ዳዋም ጽፈናል፡፡ ስለ ሸገርም ጽፈናል፡፡ ስለ ሰላሌም ጽፈናል፡፡ ስለ ወለጋም ጽፈናል፡፡ ስለወሎም ጽፈናል፡፡ ስለትግራይ ጽፈናል፡፡ ስለኤርትራም ጽፈናል፡፡ ዛሬ ደግሞ ተራው የጎንደር ሆኖ ተገኘ፡፡ ይህም መነሻ አለው፡፡ —- አንድ መሳፍንት የሚባል ነገረኛ ጎንደሬ እዚህ ፌስቡክ ላይ ይገኛል፡፡ ነገሮችን እየነካካ ሰውን ያስለፈልፋል፡፡ በፌስቡክ እየጫጫረ ብዕር […]
ለጎሳ ማድላት ካማረን ጎሳችን ኢትዮጵያ ናት ለኢትዮጵያ እናድላ (ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ)

03/01/2018 መግቢያ፤ በአሁኑ ሰዓት የወያኔ አገዛዝ በአንድ በኩል በሕዝባዊ እምቢታ፥ በሌላ በኩል በትጥቅ ትግል ተቃውሞ በሰፊው እንደተነሣበት ይሰማል። ስሜትንና አስተያየትን ለሕዝብ ማቅረቢያውን መንገድ የዘመኑ ቴክኖሎጂ ለሁሉም ክፍት ስላደረው፥ ሕዝባዊ እምቢታውንም ሆነ የትጥቅ ትግሉን የሚደግፉና የሚቃወሙ እንዳሉ እያነበብንና እየሰማን ነው። ወያኔዎችና ደጋፊዎቻቸው ማናቸውንም ዓይነት ተቃውሞና እምቢታ ቢቃወሙ አይገርምም። ሊታሰብበት የሚገባው ዋናው ጥያቄ የወያኔን አገዛዝ የሚጠሉ አገር-ወዳድ ኢትዮጵያን የትጥቅ ትግሉንና የሕዝቡን ዓመፅ የሚፈሩት በሚገባ ነው […]
የኒክሰን ዋተርጌት፣ የትራምፕ የሩስያ ቅሌትና የትግሬዎች መንግሥት በኢትዮጵያ (አንዱዓለም ተፈራ)

January 3, 2018 ማክሰኞ፣ ታህሣሥ ፳ ፬ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ዓመተ ምህረት ( 1/2/2018 ) በዩናትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ፤ ባሁኑ ጊዜ፤ በአስተዳደሩ ዋና ማዕከላዊ ቦታዎች፤ በሥራ አስፈጻሚው ማዕከል (ዋይት ሀውስ)፣ በሕግ አርቃቂው አካል ማዕከል (ኮንግሬስ)፣ እና በፍርድ ማዕከላዊ ቁንጮው (ሱፕሪም ኮርቱ) ዙሪያ ያለውን ሽርጉድና መደናበር፤ የዩናይትድ ስቴትስ ኦቭ አሜሪካ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን፤ የዓለም ሕዝብ […]
Ethiopia to release all political prisoners, close notorious prison camp in surprise move

By THE ASSOCIATED PRESS JAN. 3, 2018 ADDIS ABABA, Ethiopia — In a surprise move, Ethiopia’s leader on Wednesday announced plans to drop charges against political prisoners and close a notorious prison camp in what he called an effort to “widen the democratic space for all.” This is the first time the government has acknowledged […]
Bobi Wine: Uganda is stuck with President Museveni by Barbara Angopa

Museveni seized power in a military coup in 1986 [Sorin Furcoi/Al Jazeera] Uganda’s President Yoweri Museveni signed into law a controversial bill that removes presidential age limits from the constitution. The legal adjustment, signed by Museveni on December 27, allows the 73-year-old president to extend his almost 31 years in power, despite once saying he despised […]
Egypt denies demanding Sudan exclusion from talks with Ethiopia over dam project

Wednesday 3 January 2018 January 2, 2018 (KHARTOUM) – The Egyptian government denied it seeks to hold bilateral talks with Ethiopia on the disputed Renaissance Dam in a way to exclude Sudan from the discussions on the Blue Nile water shares. Egyptian president Abdel-Fattah al-Sisi (L), Sudanese president Omer al-Bashir (C) and Ethiopian prime […]
Ethiopia: release of political prisoners and closure of ‘torture chamber’ could signal new chapter for human rights

Press releases Amnesty International UK 03 Jan 2018, 03:55pm ‘Today’s announcement could signal the end of an era of bloody repression in Ethiopia’ – Fisseha Tekle Responding to an announcement by Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn that all political prisoners in the country will be released and a notorious detention centre closed, Fisseha […]
