Ethiopia: Closure of “torture chamber” could signal new chapter for human rights

January 3, 2018 Responding to an announcement by Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn that all political prisoners will be released and a notorious detention centre closed, Fisseha Tekle, Ethiopia Researcher at Amnesty International, said: “Today’s announcement could signal the end of an era of bloody repression in Ethiopia. For prisoners who have spent […]
Ethiopia to pardon political prisoners, shut prison

Desalegn will pardon political prisoners and drop charges against politicians [Tiksa Negeri/Reuters] Ethiopia has announced plans to release political prisoners and shut an infamous prison in the capital, Addis Ababa, in a surprise move the government says aims to “foster national reconciliation”. The office of the Ethiopian prime minister said charges would be dropped against politicians […]
የመኢአድና የሰማያዊ አመራሮች የሰሜን አሜሪካ ቆይታቸው ውጤታማ እንደነበር አስታወቁ

3 January 2018 ነአምን አሸናፊ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) ባደረገላቸው ጥሪ መሠረት በሰሜን አሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች ያደረጉት ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ውጤታማ እንደነበር፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ሊቀመንበር በዛብህ ደምሴ (ዶ/ር) እና የሰማያዊ ፓርቲ (ሰማያዊ) ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋ አስታወቁ፡፡ ሁለቱ ሊቀመናብርት ይህን ያስታወቁት በሰሜን አሜሪካ ያደረጉትን የአራት ወራት ቆይታና ፖለቲካዊ ሥራዎችን አስመልክቶ ሰኞ […]
Ethiopia to release all political prisoners, says prime minister

AFP Hailemariam Desalegn said a new detention centre will comply with international standards In a surprise move, Ethiopia’s prime minister has announced the release of all political prisoners and the closure of a notorious detention centre, allegedly used as a torture chamber. Hailemariam Desalegn told a press conference the move was designed to allow political […]
የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መግለጫ አንድምታ

3 January 2018 ዘመኑ ተናኘ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ለ17 ቀናት ያህል አገሪቱ የምትገኝበትን ወቅታዊ ሁኔታ መነሻ በማድረግ ሰፊና ዝርዝር ግምገማ በማካሄድ፣ ቅዳሜ ታኅሳስ 21 ቀን 2010 ዓ.ም. ማምሻውን መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ግምገማ ላይ በነበረበት ወቅት ቀደም ሲል የተጀመረው የመታደስ ሒደትና የደረሰበትን ደረጃ፣ እንዲሁም በአገሪቱ የሚታዩ የበፊትና ወቅታዊ ችግሮችን ከእነ ዝርዝር መገለጫቸው […]
ማዕከላዊ እስር ቤትን መዝጋቱን ትንሽ ብታቆዩት? – ክንፉ አሰፋ

በጅምር ላይ ከነበሩ የልማት ተቋማት ይልቅ ይህ የእስር ቤት ግንባታ ቅድሚያ ተሰጠውና፣ ከርቸሌ ቅጥር ግቢ ውስጥ “አለም በቃኝ” የተሰነውን ክፍል እንዲገነባ አደረጉ። በመጨረሻም “አለም በቃኝ” የደርጎች ማረፍያ ስፍራ ሆነች። ግንቦት 1983 ወያኔ ቀን ወጥቶለት የእስር ቤቱን ቁልፍ ሲረከብ ሁሉንም እዚያ አጎራቸው። አብዛኞቹ የደርግ ባለስልጣናት ይህችን አለም ከዚያው ተሰናበቷት። ለምስክር የቀሩት ጥቂቶቹ የሰው ልጅን መግደል፣ ማሰቃየት […]
ዶ/ር ታደስ ብሩ ይቅርታ መጠየቁ ጥሩ ነዉ:: ዝም ብላችሁ የምትደግፉት እና ለምን ተነቀፈ ብላችሁ የምትከራከሩ ሰዎች ግን እራሳችሁን መርምሩ

January 3, 2018 mail Share —— ሸንቁጥ አየለ —————- ዶ/ር ታደሰ ብሩ ይቅርታ መጠየቁ መልካም አድርጓል:: ሆኖም እሱ እራሱ ይቅርታ የጠዬቀዉን ነገር አንዳንድ ደጋፊዎቹ ለምን ተተቸብን እያሉ አካኪ ዘራፍ ማለታቸዉ አልገባኝም::እነሱን የቆረቆራቸዉ የዶ/ር ታደስ ብሩ መተቸት ነዉ::እኛን የቆረቆረን ደግሞ የሚሊዮን ህዝባችን የነገ እጣ ፋንታ ነዉ:: በወያኔ ሀያ ስድስት አመታት ዉስጥ ዜጎች ከዬ አካባቢዉ የሚፈናቀሉት: የሚታረዱት […]
“የህወሓት የበላይነት” እንጂ “የሕግ የበላይነት” ብሎ ነገር የለም። (ስዩም ተሾመ)

03/01/2018 በአማርኛ “መብት” (right) የሚለውን ቃል አንድ ሰው በአንድ ነገር ወይም ጉዳይ ላይ የሚፈልገውን ለማድረግ ሆነ ላለማድረግ የሚያስችለው ስልጣን ነው። ስለዚህ፣ ነፃነት ሁሉን-አቀፍና ምሉዕ የሆነ የሰው-ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪ ሲሆን መብት ደግሞ ነፃነትን የማስከበር “ስልጣን” (authority) ነው። ነፃነት በራስ ፍላጎት (free will) የመንቀሳቀስ፣ አማራጭ መንገድን የመወሰና፣ በራስ ምርጫ የማሰብ፣ ማድረግና የመኖር መብት እንደመሆኑ መጠን ከኃላፊነት ተነጥሎ […]
ሰበር ዜና …. ፖለቲከኛ እስረኞች የዲሞክራሲ ምህዳሩን ለማስፋት በማሰብ ክሳቸው ተቋርጦ ወይም በይቅርታ እንዲለቀቁ ተወስኗል- ጠ/ሚ ኃይለማርያም

January 3, 2018 06:14 በአቃቤ ህግ ጉዳያቸው ተይዞ በእስር የሚገኙ እና የተፈረደባቸው የተለያዩ ፖለቲከኞች እና ሌሎች ግለሰቦችም የተሻለ ሃገራዊ መግባባት ለመፍጠርና የዲሞክራሲ ምህዳሩን ለማስፋት በማሰብ ክሳቸው ተቋርጦ ወይም በይቅርታ እንዲለቀቁ ተወስኗል- ጠ/ሚ ኃይለማርያም አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 25 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የአራቱ የኢሕአዴግ ብሔራዊ ድርጅቶች ሊቀመንበሮች በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ […]
ኢዴፓ በምርጫ ቦርድ ውሳኔ ሳቢያ ሊፈርስ ይችላል ተባለ

Tuesday, 02 January 2018 09:40 Written by አለማየሁ አንበሴ “አዲስ ፓርቲ አቋቁመን ትግላችንን እንቀጥላለን” – አቶ ልደቱ አያሌው የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)፣ በእነ ዶ/ር ጫኔ ከበደ እንዲመራ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መወሰኑን ተከትሎ፣ በፓርቲው ብሄራዊ ም/ቤት ተመርጠናል ያሉት አዲሱ የእነ አቶ አዳነ ታደሰ የአመራር ቡድን፣ከኢዴፓ ወጥተው፣ አዲስ ፓርቲ እንደሚያቋቁሙ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ባለፈው […]
