የኦሮሞ ህዝብ የጀመረው ጉዞ ወደ መደራጀት መሻገር አለበት

January 28, 2018 ዶ/ር መረራን በእደዚህ አይነት ሁኔታ ማየት ለኦሮሞ ህዝብ ብሔራዊ ውርደት ነው። ይህ የሚያመለክተው የኦሮሞ ህዝብ አንድ ያልተሻገረውና መሻገር ያለበት ትልቅ ድልድይ አለ። እርሱም አንድ የፓለቲካ ማህበረሰብ መሆን ነው። አንድ ህዝብ የፓላቲካ ማህበረሰብ የሚሆነው ሶስት ዋና ዋና ነገሮችን ስያሟለ ነው። 1ኛ፣ አንደኛውና የአንድ ህዝብ ተቀዳሚ ተግባሩ ልጆች ወልዶ ማሳድግና መሪዎቹን ከውጭ ጥቃት መከላከል […]
ፎረም 65፦ ትውውቅ ከ”ኢትዮጵያችን ሕዝባዊ ንቅናቄ” ጋር

ለአቶ ዳኛቸው ተሾመ እና ለአሜሪካ ድምጽ አማርኛ ራዲዮ አዘጋጅ ሰለሞን ክፍሌ

ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ) ባለፈው ሰሞን “የአለም አቀፍ ትበብር ለኢትዮጵያዉያን መብት (Global alliance for the right of Ethiopians) የቦርድ አባል ነኝ ብለው በአማርኛ ድምጽ ራዲዮ በ1/25/2018 (ፈረንጅ አቆጣጠር) በሳይንስና ቴክኖሎጂ ክ/ጊዜ የተጋበዙት አቶ ዳኛቸው ተሾመ የተባሉት ‘የሰውን ማንነት’ (እሳቸው በሳይንሳዊ ጥበብ የታገዘ ሰዎችን በድምፅ የመለየት ጥበብ ተመርቄበታለሁ ይላሉ) ድምጽን የመለየት ጥበብ (ሳይንሳዊ […]
Egypt, Ethiopia and Sudan to meet on Monday for Nile dam talks

January 28, 2018 / 9:49 AM Reuters Staff ADDIS ABABA (Reuters) – The leaders of Egypt, Ethiopia and Sudan will meet on Monday in a bid to break a deadlock in negotiations over a hydroelectric dam Addis Ababa is building along its share of the Nile river, two official sources said on Sunday. Sudan’s President […]
Ethiopia: Is this the start of reforms or just a pause in repression? The Economist

Ethiopia’s regime flirts with letting dissidents speak without locking them up Is this the start of reforms or just a pause in repression? The Economist | ADDIS ABABA LIFE in Maekelawi, a prison in Addis Ababa, the capital of Ethiopia, had a predictable rhythm. Three times a day, Atnaf Berhane and Befekadu Hailu were hauled […]
ወገን ሆይ! ምንድን ነው የምንጠብቀው??? (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

28/01/2018 እንዴ! ዝም ብለን እየተመለከትን ወገኖቻችንን አስጨረስናቸው እኮ!!! እንዴ! ሁላችንም እንነሣ እንጅ ምንድን ነው የምንጠብቀው??? ኧረ ከእንቅልፋችን እንንቃ!!! ሕዝባዊው ዐመፅ ከተቀሰቀሰ ሁለት ዓመታት አለፈው፡፡ እስከአሁን ሕዝቡ በተለያየ ጊዜ በተለያዩ አካባቢዎች የወያኔ አገዛዝ እንደበቃው፣ እንደማይፈልገው በዐመፅ ሲገልጽ ቆየ እንጅ በተመሳሳይ ሰዓት ሁሉም ቦታ ላይ ማድረግ አልተቻለም፡፡ ይሄም መሆኑ ለወያኔ ተመችቶታል፡፡ በተለይም እስከአሁን ባለው ጊዜ አዲስ አበባ […]
ድርድሩን ጥሎ የወጣው ኢራፓ ኢሕአዴግን የመገነዝ ኃላፊነት የለብኝም አለ

January 28, 2018 – ቆንጅት ስጦታው የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ [ኢራፓ] ================================== ‘ኢራፓ’ ‘ኢሕአዴግ’ን የመገነዝ ሃላፊነት የለበትም !! በምልዓተ ሕዝቡ እየተጋጋመ የመጣውን፣ ሠላማዊ ህጋዊ – ታላቅ ሕዝባዊ ትግል መደኋላ መቀልበስ ፈጽሞ አይቻልም !! የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ [ኢራፓ] YE ETHIOPIA RAEIE PARTY [ERaPa] =============================== የአገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድርን አስመልክቶ፣ ከኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ[ኢራፓ] የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ። ———————————————————– […]
በመርሳ ተቃውሞ 10 ሰዎች መሞታቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ

January 27, 2018 በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን በመርሳ ከተማ ዛሬ በተቀሰቀሰ ተቃውሞ የሀብሩ ወረዳ ፍርድ ቤት ኃላፊን ጨምሮ 10 ሰዎች መሞታቸውን እና በርካቶች መቁሰላቸውን ነዋሪዎች ለዶይቼ ቬለ ተናገሩ፡፡ መስሪያ ቤቶች እና ቤቶች መቃጠላቸውን፣ በፖሊስ ጣቢያ የነበሩ እስረኞችም «ማምለጣቸውን» ገልጸዋል፡፡ የከተማይቱ ነዋሪዎች እንደገለጹት በመርሳ ከተማ ተቃውሞ እና የተኩስ ድምጽ መሰማት የጀመረው ዛሬ ቅዳሜ […]
የወያኔ መታደስ- በታቦት ላይ መተኮስ፤ – ይገረም አለሙ

January 27, 2018 “ወንድሞች ሆይ እንመክራችኋለን ያለ ሥርዓት የሚሄዱትን ገስጹዋቸው፣ ድፍረት የሌላቸውን አጽኑአቸው፤ ለደካሞች ትጉላቸው፣ ሰውን ሁሉ ታገሱ፣ማንም ለሌላው በክፉ ፋንታ ክፉ እንዳይመልስ ተጠንቀቁ፣ ነገር ግን ሁል ግዜ እርስ በእርሳችሁ መልካሙን ነገር ለማድረግ ትጉ፡” 1ኛ ተሰሎንቄ 5፣14-1 ከማእከላዊ በፊት የደደቢት እምነት በሚለው ጽሁፌ የኢህአዴግም በሉት የወያኔ ግምገማም በሉት ጥልቅ ተሀድሶ ዋናውን መሰረታዊ ምክንያት የደደቢቱን እምነት […]
In the Land of the Skinny, People are Getting Fat

By JEFFREY GETTLEMAN JAN. 27, 2018 Valentine Akinyi talks with her son, Driffal, 11, outside their Nairobi home in the Kibera section of the city. Credit Andrew Renneisen for The New York Times NAIROBI, Kenya — As she walks through the alleyways of her poor neighborhood, to a job washing other people’s clothes, Valentine […]