የአስቸኳይ ግዜ አዋጁ እና የህወሓቶች አሻጥር | የሰነድ ማስረጃ

February 21, 2018 ከስዩም ተሾመ ጥቅምት 03/2010 ዓ.ም በተለያዩ የኦሮሚያ አከባቢዎች የተቃውሞ ሰልፍ ተካሂዶ ነበር። በወቅቱ “ይህን የተቃውሞ ሰልፍ ማን ነው የሚያስተባብረው?” የሚለው ጥያቄ ትልቅ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር። በውጪ የሚገኙ የኦሮሞ ልሂቃን የተቃውሞ ሰልፉን እንዳልጠሩ ሲገልፁ ነበር። በተመሳሳይ አዲሱ የኦህዴድ አመራር በጉዳዩ ዘሪያ እጁ እንደሌለበት መግለፁ ይታወሳል። በእርግጥ ሰልፈኞች ከወትሮ በተለየ መልኩ የኦነግን ባንዲራ ይዘው […]
መኢአድና ሰማያዊ ፓርቲ አስቸኳይ የውይይት መድረክ እንዲፈጠር ጥሪ አቀረቡ

የመኢአድ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች በጋራ መግለጫ ሲሰጡ ፖለቲካ 21 February 2018 ነአምን አሸናፊ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና ሰማያዊ ፓርቲ የአገር ጉዳይ ያገባናል የሚሉ ኢትዮጵያውያንን ሁሉ ያካተተ የውይይት መድረክ እንዲዘጋጅና አገሪቱ ለገጠማት ወቅታዊ ችግርም መፍትሔ ከመድረኩ እንዲመነጭ ጥያቄ አቀረቡ፡፡ ፓርቲዎቹ ይህን ጥያቄ ያቀረቡት ማክሰኞ የካቲት 13 ቀን 2010 ዓ.ም. ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው የመኢአድ […]
የኢትዮጵያ ክፍለሃገራት ህብረት

ውድ ኢትዮጵያውያን የአክብሮት ሰላምታችንን እያስቀደምን በቅርብ ጊዜ ተቋቁሞ የብዙዎችን ቀልብ የሳበውና ተስፋ የተጣለበት የኢትዮጵያ ክፍለሃገራት ህብረት የመጀመሪያውን ጉባኤ በዋሽንግተን ውስጥ በፌብሩዋሪ 25 ቀን 2018 በ16ኛው መንገድ ቁጥር 7701 nw.ያካሂዳል።በስብሰባው ና በድርጅቱ ዙርያ በህብር ራድዮ የቀረበውን ቃለ መጠይቅ ስንልክላችሁ እናንተም ላልሰማ ታሰማላችሁ ብለን ተስፋ በማድረግ ነው። እንተባበር! ከምስጋና ጋር የኢትዮጵያ ክፍለሃገራት ህብረት ለማድመጥ ይህን ይጫኑት ⇓ […]
ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ማን ሊሆን ይችላል?-BBC

ዓይኖች በእነዚህ ሰዎች ላይ ናቸው 21 ፌብሩወሪ 2018 ያሳለፍነው ሳምንት በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታን ይዞ አልፏል። በመጀመሪያዎች የሳምንቱ ቀናት በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ጠንካራ የሚባል የቤት ውስጥ መቀመጥ አድማ ተከናወነ። በቀጣዮቹ ቀናት በሽብር ወንጀል የተከሰሱና ተፈርዶባቸው የነበሩ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞችም ተፈቱ። በሳምንቱ መገባደጃ ላይ ደግሞ ጠቅላይ ሚንስትሩ የስልጣን ልልቀቅ ጥያቄያቸውን ማቅረብ ተከትሎም አርብ ማምሻውን ደግሞ […]
Kenya’s Political Turmoil Is a Tale of Fathers and Sons

By JINA MOORE FEB. 20, 2018 Photo President Uhuru Kenyatta, center, behind bulletproof glass on the outskirts of Nairobi last last year. Credit Brian Inganga/Associated Press NAIROBI, Kenya — The two men were political allies. But they had a falling out over the direction of newly independent Kenya — especially over land and power — […]
Addis Ababa massacre memorial service – in pictures

The Guardian Ethiopia Addis Ababa massacre memorial service – in pictures The Addis Ababa massacre or Graziani massacre, in which 20,000 to 30,000 Ethiopians were killed by Italian occupying forces on 19 February 1937, is commemorated at the Holy Trinity Cathedral in the Ethiopian capital Yonas Tadesse/AFP/Getty Images Tue 20 Feb 2018 09.00 GMT […]
ስልጣን የለውጥ አራማጆች የመጨረሻ ግብ አይደለም

ከኢያሱ ኤፍሬም (ለንደን) ታላቁን የጥቅምት 17 የሩሲያ አብዩት በግንባር ቀደምትነት ከመሩት ሰዎች መካከል ታላቁ ትሮትስኪ አንዱ እና አንጋፋ አብዮተኛ ሰው ነው (Leon Trotsky) ፡፡ አብዮቱን በማደራጀት እና በመምራት የሌኒን ቀኝ እጅ በመሆን እስከ እለተ ሞቱ ድርስ አልተለየውም፡፡ ምንም እኳን ትሮትስኪን ለስልጣን የሚያበቃው የአመራር ብቃት የትምህር እውቀት ቢኖረውም በአንድ ወቅት ከሌኒን የቀረበለትን የሩሲያ የሀገር ውስጥ ሚኒስትርነትን […]
Ethiopia: Mass protests ‘rooted in country’s history’ by Jillian Kestler-D’Amours, Aljazeer

February 20, 2018 Ethiopia declared a state of emergency on the heels of mass anti-government rallies. But just who is protesting and why? It has been a tumultuous week in Ethiopian politics after the country’s prime minister abruptly resigned and the ruling coalition declared a six-month state of emergency as it seeks to contain mass […]
Top Kenyan lawyers berate Ethiopia govt over looming implosion

By Africa News February 20, 2018 Two top lawyers in Kenya have slammed the Ethiopian government for presiding over a chaotic governance structure that is sure to implode before long.Donald Kipkorir of KTK Advocates in a tweet on Monday described the Ethiopian regime as the continent’s “successful benevolent dictatorship” which in his view was imploding. […]
ሰማዕታቱ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ እና ብፁዕ አቡነ ሚካኤል

February 20, 2018 “እንኳንስ ሕዝቡ ምድሪቱም [ኢትዮጵያም] እንዳትገዛላቸው አውግዣለሁ።” የሁለቱም ብፁዓን አባቶች ቃል መግቢያ ‹‹አርበኞች መሞትን ማን አስተማራቸው አቡነ ጴጥሮስ ነው ባርኮ የሰጣቸው፤ ሚካኤል ቀድሞ መንገድ ቢመራቸው በኦሜድላ በኩል ብርሃን ወጣላቸው፡፡›› (ቀኝጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከኢትዮጵያውያን የሃይማኖት አባቶች መካከል እየመረጠች የራሷን ጳጳሣትና ፓትርያርክ መሠየም ከመጀመሯ በፊት፣ ይህንን ሥልጣን ከ1,700 ዓመታት ለማያንስ ጊዜ […]
