በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ውስጥ

21 February 2018 ዘመኑ ተናኘ ኢትዮጵያ በ2009 ዓ.ም. ለአሥር ወራት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጃ እንደነበር ይታወሳል፡፡ በዚህ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዜጎች ሰላማዊ ሠልፍ የማድረግ፣ የአገሪቱን ሰላምና ደኅንነት የሚያውኩ ጽሑፎችን የማተም፣ የማባዛት፣ የማሠራጨትና ሌሎች ክልከላዎች እንደነበሩ አይዘነጋም፡፡ በወቅቱም ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ፣ የመከላከያ ሚኒስትሩ ደግሞ የኮማንድ ፖስቱ ሴክሬቴሪያት ኃላፊ […]
የቀድሞ የሰማያዊ አመራሮች አዲስ ፓርቲ ለመመሥረት ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት አገኘ

አቶ ይልቃል ጌትነት (ኢንጂነር) 25 February 2018 ታምሩ ጽጌ የቀድሞ የሰማያዊ አመራሮች እነ አቶ ይልቃል ጌትነት (ኢንጂነር) አዲስ ለሚመሠርቱት የሥነ መንግሥት ማኅበር (የፖለቲካ ፓርቲ)፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ትብብር እንዲያደርግላቸው ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት ማግኘቱ ታወቀ፡፡ ‹‹የኢትዮጵያውያን አገር አቀፍ ንቅናቄ (ኢሃን)›› (Ethiopian National Movement – ENM) በሚል ስያሜ ያቀረቡትን የፖለቲካ ፓርቲ ምሥረታ ምርጫ ቦርድ በመቀበል አስፈላጊውን […]
የኢሕአዴግ ብሔራዊ ድርጅቶች የጠቅላይ ሚኒስትሩን ተተኪ ለመሰየም እየተዘጋጁ ነው

ለኢሕአዴግ ሊቀመንበርነት የሚወዳደሩት የኦሕዴድ አዲሱ ሊቀመንበር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) 25 February 2018 ዘመኑ ተናኘ በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ምትክ የኢሕአዴግ ብሔራዊ ድርጅቶች ለግንባሩ ሊቀመንበርነት ለመወዳደር ሊቃነ መናብርትን ለመምረጥ ስብሰባ ተቀምጠው ከርመዋል፡፡ ኦሕዴድ በአስቸኳይ የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ የአመራር ሽግሽግ ሲያደርግ፣ ብአዴን የነበሩትን አስቀጥሏል፡፡ ደኢሕዴን ግን አለየለትም፡፡ ሕወሓት ደግሞ ተተኪ እንደማያቀርብ በስፋት ተነግሯል፡፡ በኢሕአዴግ አሠራር መሠረት […]
የኢሳት ጋዜጠኛ ወንድማገኝ ጋሹ ከወልቃይት የአማራ ማንነት ኮሚቴዎች አንዱ ከሆኑት ከሸፈቀ አደም ጋር የተደረገው ውይይት

https://youtu.be/yJtXQ6-buAU
የአሜሪካ ድምጽ (VOA Amharic) እና የጀርመን (Dw – Amharic) ሬዲዮዎ (ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው)

እነዚህ በውጭ መንግሥታት ድጋፍ የተቋቋሙ ሚዲያዎች የሚዲያ ነጻነት አፈና ላለበት እንደኛ ላለአገር ጥቅማቸው የጎላ መሆኑ እሙን ነው። እርግጥ ነው እነዚህ ሚዲያዎች ለበርካታ ዓመታት በመጠኑም ቢሆን ድምጻቸውን ለተነፈጉ ዜጎች መተንፈሻ ሆነው መቆየታቸው ሊያስመሰግናቸው ይገባል። ሆኖም በውስጣቸው ባሉ አንዳንድ አማርኛ ተናጋሪ ‹ዐማራ ጠል› ጋዜጠኞች ወይም በሚዲያዎቹ ፖሊሲ ምክንያት እንደሆነ ለመገመት ቢከብድም የዐማራን ሕዝብ ፍላጎት መድፈቅ ወይም አለማስተጋባት […]
UN identifies South Sudan military officers accused of war crimes

Interviews with hundreds of witnesses find ‘clear pattern of ethnic persecution’ Reuters in Nairobi Fri 23 Feb 2018 11.57 GMT More than 4 million people have been displaced in South Sudan since the civil war began in 2013. Photograph: Stefanie Glinski/AFP/Getty Images UN investigators say they have identified more than 40 South Sudanese military officers who […]
South Sudan officials may be guilty of war crimes: UN report

More than 40 South Sudanese officials may be guilty of crimes against humanity, the UN says. 23 Feb 2018 South Sudan plunged into civil war in 2013, two years after gaining independence [Goran Tomasevic/Reuters] More than 40 South Sudanese officials may have committed crimes against humanity, the United Nations has said. A report on Friday by […]
የኢትዮጵያ የወቅቱ የለውጥ ማዕከሎች እነማን ናቸው? ኢትዮጵያንስ ወዴት ያደርሷታል? (ጉዳያችን ልዩ ማስታወሻ)

February 24, 2018 ጉዳያችን/Gudayachn የካቲት 18/2010 ዓም (ፈብሯሪ 25/2018 ዓም) በእዚህ ፅሁፍ ውስጥ የሚከተሉት ነጥቦች ተካተዋል። እነርሱም : – – የኢትዮጵያ የወቅቱ የለውጥ ማዕከሎች እነማን ናቸው? – ሌ/ኮ/ል ዶ/ር ዓቢይ አህመድ ለቀውስ ጊዜ ፖለቲካ ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ያስፈልጋሉ።ህወሓት እንቅፋት ባይፈጥር ይሻለዋል። – የሌ/ኮ/ል ዶ/ር ዓቢይ አህመድ የዶክትሬት ጥናት ፕሮፖዛል በማኅበራዊ ዕሴት (ሶሻል ካፒታል) ላይ ያቀረቡት ቪድዮ እና – የአቶ ለማ መገርሳ ንግግር በባህር ዳር […]
የሀገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ በሚመለከት ከኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የቀረበ ጥሪ

February 24, 2018 (ይህ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ መልዕክት ነው) ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራቲክ ሪፓብሊክ መንግስት፤ የካቲት 15-2010 ዓ.ም ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝቦች፤ ለተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ፤ ለሕዝበ-ምዕመናን በሙሉ፤ የሀገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ በሚመለከት ከኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የቀረበ ጥሪ፤ እንደሚታወቀው፣ ቤተ ክርስቲያን ከነገድ ሁሉ፤ ከቋንቋም ሁሉ፣ ከወገንም ሁሉ፣ ከሕዝብም ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ የተዋጁ ምዕመናን […]
የቄሮዎች እና የታጋዮች ትውልድ ግጭት፡ በጦርነት ያሸነፈ በጦር አይገዛም!

February 24, 2018 1: የኢትዮጲያ ፖለቲካ የኋሊት ጉዞ በሀገራችን ፖለቲካ ባለፉት 15 ቀናት የታዩት ለውጦች በ2009 ዓ.ም 365 ቀናት ውስጥ ከታዩት ለውጦች በላይ ጉልህ ሚና አላቸው።ባለፉት 3 አመታት የታዩት ለውጦች ከ1997 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 13 አመታት ከታዩት ለውጦች የበለጠ ፖለቲካዊ አንድምታ አላቸው። “ለምን እና እንዴት?” የሚሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ በቅድሚያ “በሀገራችን ፖለቲካ ውስጥ ምን እየተካሄደ ነው?” […]
