Ethiopia Arrests a Dozen Opposition Activists Over Flag Display

 March 26, 2018 By Nizar Manek March 26, 2018, Detainees include prisoners previously freed by government Ethiopia has been under emergency rule since mid-February Ethiopian police arrested 12 opposition activists, including previously freed detainees, after they displayed a flag that differs from the official national banner. Those arrested include four members of the opposition Blue […]

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ጨምሮ 12 ሰዎች በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ዋሉ

ፖለቲካ 25 March 2018 ታምሩ ጽጌ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ጨምሮ 12 ሰዎች ዛሬ መጋቢት 16 ቀን 2010 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ሪፖርተር ከታሳሪዎቹ ቤተሰቦች ያገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ ሌሎች በቁጥጥር ሥር የዋሉ ግለሰቦች አቶ ፍቃዱ ማኅተመ ወርቅ፣ አቶ አንዷለም አራጌ፣ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፣ ጦማሪ ማኅሌት ፈንታሁን፣ ጦማሪ በፍቃዱ ኃይሉ፣ ጦማሪ ዘላለም ወርቃገኘሁ፣ ወ/ሮ […]

BREAKING: Heavy Fighting In Kajo-Keji And Nasir As IGAD Council Convenes in Addis Ababa, Ethiopia

March 25, 2018 Nyamilepedia Sudan People’s Liberation Army (SPLA) celebrate in the camp of Lalo following heavy fighting over the weekend that killed dozens of people, close to Malakal, South Sudan, October 16, 2016(Photo credit: REUTERS/Jok Solomon) March 25th, 2018(Nyamilepedia) — Latest reports from South Sudan’s Equatoria and Upper Nile regions confirm heavy fighting between […]

Ethiopia re-arrests recently freed politicians, journalists

By Elias Meseret | AP March 26 at 4:08 AM ADDIS ABABA, Ethiopia — Ethiopian security forces have re-arrested a number of recently freed politicians and journalists as they gathered for a social event outside the capital, Addis Ababa, with family and friends, a lawyer said Monday. Amha Mekonnen has represented a number of the detainees. The […]

እስር በአዲስ አበባ እና በባህር ዳር

 facebook ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ጨምሮ በቅርቡ ከእስር የተፈቱ ጋዜጠኞች፣ ጦማሪያንና ፖለቲከኞች አዲስ አበባ ውስጥ በፖሊስ ትናንት መያዛቸው ተዘገበ። በተመሳሳይም በአማራ ክልል ዋና ከተማ ባህር ዳር ውስጥ በርካታ ምሁራንና ፖለቲከኞች ቅዳሜ ዕለት በፖሊስ እንደተያዙ መረጃዎች ያመለክታሉ። በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ቤት በተዘጋጀ ማህበራዊ ሥነ-ሥርዓት ላይ ታዳሚ ከነበሩትና በፖሊስ ከተያዙት መካከል ከሳምንታት በፊት ከረዥም እስር በኋላ የተፈቱት ተመስገን […]

”እኔ በኢትዮጵያ ተስፋ አልቆርጥም” ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅ

Ephraim Isaac/Facebook Page ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሃቅ በቅርቡ በሀገር ውስጥ ለሚታተም አንድ ጋዜጣ ‘ግልፅ ደብዳቤ በሀገር ውስጥና በውጭ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን’ በሚል ዘለግ ያለ ደብዳቤ ፅፈው ነበር። ለዚህ ደግሞ ሰበብ የሆናቸው ሰዎች በተለያየ ምክንያት የጥላቻ ንግግር ሲናገሩ ማየታቸው እንደሆነ ይገልፃሉ። ይህ አሳስቧቸውም ደብዳቤውን ለመፃፍ እንደተነሱ ይናገራሉ። እንደ ፕሮፌሰሩ ገለፃ በተለያዩ ሃገራት በጥላቻ ንግግር ምክንያት በርካታ ነገር ተከስቷል። […]

Is Israel’s plan to deport 40,000 African refugees racist?

Thousands rally in Tel Aviv against expulsion orders and threats to migrants to leave Israel or face jail. 25 Mar 2018 18:34 GMT The Israeli government has until Monday to provide further details of its controversial plan to expel thousands of African refugees – mostly Eritrean and Sudanese – to a third African country. The […]

ከቤንሻንጉል 20 የህወሓት ከባድ መኪኖች ከነተሳቢያቸው ከሰል ጭነዉ ሊወጡ ሲሉ በቁጥጥር ስር ዉለዋል

በጎጃም መተከል በአሁኑ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ጉባ እና ዳንጉር ወረዳዎች (በተለይም አይሲድ እና ቆታ ቀበሌዎች) ያሉ እረጅም አመት ያስቆጠሩ ተፈጥሯዊ ጫካዎችን በመጨፍጨፍ መጠነ ሰፊ ከሰል የማዉጣት ስራ እየተሰራ እንደሆነ በአካባቢዉ የሞኖሩ ወገኖች ይገልጻሉ ። የአካባቢው ነዋሪዎች እና የአይን እማኞች እንዳሉት ሰሞኑን እንኳን 100 ተሳቢ ያላቸው ከባድ የጭነት መኪኖች በተመሳሳይ መልኩ ከሰል ጭነዉ የወጡ […]

Ethiopia After the Revolution: Vultures Return to the Land of Sheba

The fate of Ethiopia’s most promising generation in the brutal aftermath of its revolution An Ethiopian Soldier Poses Next To An Image Drawing Unit For The Popular Struggle On The Front Of The Ogaden Against Somalia In Addis Ababa, Ethiopia February 27, 1978. Keystone-France/Gamma-Keystone/Getty By Donald R. Katz September 21, 1978 “The vultures will first […]