አርቲስት ፈቃዱ ተከለማርያም መግለጫ ሰጠ – “እኔ እንድኖር ካስፈለገ መጀመሪያ እሷን አሳክሙ”

March 24, 2018 አድማስ ሬዲዮ አርቲስት ፈቃዱ ተክለማርያም ዛሬ ቅዳሜ አፍሮዳይት በተባለ ሆቴል አዲስ አበባ ውስጥ መግለጫ ሰጥቷል። በዚህ መግለጫውም ከተዋጣለት ገንዘብ ውስጥ ሜላት አሰፋ ለተባለችውና ሁለት ኩላሊቶቿ ለታመሙት የ19 ዓመት ታዳጊ ከተሰጠው ማካፈል እንደሚፈልግ አስታውቋል። የፍቃዱ ተክለማርያም ሙሉ ንግግር የሚከተለው ነው። “ሰው ፊት መቅረብ ብዙም አልወድም . ፈተና ሲገጥመኝ .. እመብርሃንን ከነልጇ ጠይቄ አሳፍረውኝ […]

የሴት ቀን የወንድ ዓለም (በመስከረም አበራ)

March 24, 2018 መስከረም አበራ አላማችን ወደ ምዕራብ ጋደል ብላ እንደምትሽከረከር ከአንደኛ ደረጃ ትምህርቴ ሰምቻለሁ፡፡ አድጌ የአለምን ማህበራዊ መስተጋብር መመርመር ስጀምር ደግሞ ማጋደሏ ወደ ወንዴ ፆታ እንጅ የአንደኛ ደረጃ መምህሬ እንደነገሩኝ ወደ ምዕራብ እንዳልሆነ በየቀኑ፣ በየሠዓቱ፣ በየሰበቡ እገነዘባለሁ፡፡ ማጋደሉ ሲጀመር ወንድነት የመደመጥ ሴትነት የመታየት መንስኤ ሆኖ ተቀምጧል፡፡ በሌላ አባባል ሴቷ ልታሻሽለው በማትችለው፣ወዳ ፈቅዳ ባልሆነችው ገፅታዋ […]

በትግራይ ህዝብ ስም እናመሰግናለን!!!

March 24, 2018 ከናትናኤል አስመላሽ እውነት ነው ህወሓት በትግራይ ህዝብ ስም የሚነግድ የጥቂት ማፍያዎች ድርጅት ነው፣ ህወሓት በትግራይ ህዝብ ስም በሌሎች ህዝቦች እና ቢሄሮች ብዙ ወንጀል ሰርተዋል ፣ ህወሓት በትግራይ ህዝብ ስም የአገሪቱን ሃብት ለመዝረፍ እንዲያመቸው ኢፈርት የሚባል ካምፓኒ አቋቁሞ የኢትዮጲያን አንጡራ ሃብት ዘርፈዋል! ህወሓት የትግራይ ህዝብ የቢሄር ጥቃት ይደርስበታል በማለት ለስልጣኑ ማራዘምያ ወታደራዊ ሃይሉን […]

Ethiopian Photographer Aida Muluneh’s Body Painting Pictures Will Stop You In Your Tracks

Aida Muluneh’s photographs are showstoppers—quite literally. Combining the shocks of color and crisp geometries of abstract painters like Frank Stella and the disturbing micro-thrills of Man Ray‘s fashion pictures (see: the mysterious extra pair of hands in slide 2, or the unlikely angle and skin color of the model’s reflection in slide 4) with the […]

የትግራይ ነጻ አዉጭ ግንባር የማጭበርበር ዘመን እያከተመ ነዉ

March 24, 2018 በኢትዮጵያ ዙሪያ ያሉ አጎራባች አገሮች ከወያኔ የዉሸት ወዳጅነት አጉራ እዬወጡ የኢትዮጵያ ህዝብ ከእስር ቤት ይፈታ ማለትም ጀምረዋል። ይህ አቋም የሚያኮራ ደስ የሚያሰኝ ነዉ። ለአፍሪካ ዉለታ ለሰራ ህዝብ ተገቢ ምላሽም ነዉ። እየዋሹለት እስካሁን በተጭበረበረ ዲፕሎማሲ መቆየት ሳይጸጽታቸዉ አልቀረም። ቢያንስ አብዛኛዉ አገራችን ከአገሩ ታሪክ ጋር ያጣመረዉ ፍትህ የሚሻዉ ሕዝብ ማለት ይቻላል ጎረቤት አገሮች ኢትዮጵያን […]

በታሰሩት የዋልድባ መነኰሳት ጉዳይ የቤተ ክርስቲያን ዝምታ እያነጋገረ ነው

March 24, 2018 ከወንጀል ክሡ በመለስ፣ ሃይማኖታዊ ክብሯ በዐደባባይ ሲዋረድ ዝምታን መምረጧ ምነዋ ያሰኛል፤ በፓትርያርኩ አማካይነት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ስጦታ ማበርከቱ፣“ለኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ምፀት ነው፤” ጉዳዩ በምእመኑና በሌሎችም ኢትዮጵያውያን ዘንድ ትኩረት እያገኘ ነው፤ የቤተ ክህነቱ ዝምታ አነጋጋሪ ኾኗል፤ ††† በእነተሻገር ወልደ ሚካኤል ክሥ መዝገብ በሽብር ወንጀል ተከሠው በቂሊንጦ እስር ቤት በሚገኙት ኹለቱ የዋልድባ ገዳም መነኰሳት ጉዳይ፣ […]

ሺዎች የሚተላልቁለትን ዙፋን “ለእኔ አይገባኝም” ያሉት ትሁቱና የጦሩ ገበሬ ራስ ዳርጌ (ከታሪክ አምባ)

24/03/2018 በወንደሰን ተክለማሪያም የአጼ ምኒልክ አጎት የሆኑት ራስ ዳርጌ ከሸዋው ንጉሥ ሳህለሥላሴ እና ከወ/ሮ ወራጌ በ1822 ዓ/ም በሸዋ አውራጃ ተወለዱ፡፡ የልጅነት ጊዜያቸውንም በአንኮበርና በአንጎለላ አሰልፈው ትንሽ ከፍ እንዳሉ ወደ ጎንደር ተጉዘው የአጼ ቴዎድሮስ ባለሟል ሆኑ፡፡ ከአጼ ቴዎድሮስ ዘንድ እያሉም ራስ ዳርጌ በበጎ ሃሳባቸው፤ በጦር ሜዳ ጀግንነታቸው፤ በጉግሥ ጨዋታ ዘንግ አወራወር ብቃታቸው ምክንያት በሁሉ ዘንድ ተወዳጅነትን […]

አማራ አለ ፕሮፌሰር- የሌሉት 60ዎቹ የቀኃሥ ባለሥልጣናት ናቸው (ሙሉቀን ተስፋው)

March 24, 2018 የፕሮፌሰር መስፍን ነገር! ፕሮፌሰር መስፍን በአማራ ጉዳይ በጻፉት ነገር ወቀሳ ሲመጣ መለስ ለመስጠት ሞክረዋል፡፡ መልሳቸው በጠቅላላው በስድብ የተሞላና ምንም ቁምነገር የሌለው ነው ማለት ይቻላል፤ ከዚህ በፊት ደጋግመው የተናገሩትን የራሳቸውን ሐሳብ ራሱ የሚቃረንም ነው፡፡ ፕሮፌሰሩ ለአንዳንዶች ጣዖት ለሌሎች ደግሞ የሰይጣን ቁራጭ ተደርገው ይሳላሉ፡፡ እሳቸውም ይህን ያውቃሉ፤ እንዲህ እንደፈለጉ ለምንም ለማንም የማይጠቅመውን እንቶ ፈንቶ […]

ይድረስ ለቀድሞ የህወሃት ታጋዮች ( ከአርቲስት አስቴር በዳኔ )

March 24, 2018 ያኔ የዛሬ 43 ወይም 44 ዓመት ወጣትነታችሁንና ልጅነታችሁን ለመሰዋት ወደ ትግል የገባችሁበትን ዘመን መለስ ብላችሁ አስቡት እስኪ። ትግራይን ነፃ ለማውጣት(ከኢትዮጵያ ለመገንጠል)አልነበር? ዛሬም ስማችሁን አልቀየራችሁም አላማችሁን ግን እንጃ፣ ህዝባችን ተበድሏል ብላችሁ ያሰባችሁለትን የትግራይ ህዝብ ፍትህና እኩልነት ለማጎናፀፍ እና በሌሎች በርካታ ብሶቶች እንደሆነ ብዙ ግዜ ነግራችሁን ነበር። በሂደት መንግስት ለመመስረት የኢትዮጵያ ህዝብን ነው የምንወክለው […]

Huge crack opens in Kenya’s Rift Valley

Part of a highway has collapsed after a crack opened up in Kenya’s Rift Valley. Several families have been evacuated from the Suswa area in the south-western part of the country. Some geologists say the split could eventually lead to Africa breaking-up in two: A crack stretching several kilometres has opened in south-western Kenya. https://youtu.be/TkzhY1G3x6o […]