“መንግስት” ያጠቃት ከተማ

March 21, 2018 (ጌታቸው ሺፈራው) ከሳምንት በፊት ነው። አንድ ጓደኛችን አንድ ቤት ሊያስጎበኝን ጎንደር ቀበሌ 18 አካባቢ ወሰደን። ከባጃጅ ሳንወርድ “ይህ ነው” ብሎ አሳየን። በሩና የውጨኛው አጥር፣ የቤቱ ግድግዳ ላይ የተበሳሳ ምልክት በጉልህ ይታያል። ሀምሌ 5/2008 ዓም ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ከትግራይ በመጡ የታጠቁ የሰራዊት አባላት የታፈነበት ቤት ነው። ይህ ጎንደር ከተማ ላይ የተፈፀመ የአፈና ተግባር […]
ሦስቱ የሕዝብ ማስጠንቀቂያዎች | ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

March 21, 2018 ሕዝብ ለመሪው በሦስት ደረጃ ማስጠንቀቂያ ይሰጣል፡፡ የመጀመሪያው ‹አርም› የሚል ነው፡፡ በዚህ ደረጃ ሕዝቡ ሦስት ነገሮችን አምኗል ማለት ነው፡፡ አንድም መሪው በጎ ኅሊና አለው፤ ለማረም የሚችል ዐቅም አለው፤ ችግሩ የተፈጠረው ከአሠራሩ ላይ ነው ብሏል፡፡ አንድም ደግሞ ሕዝቡ መሪው እንደማንኛውም ፍጡር ተሳሳተ እንጂ ራሱ ስሕተት አይደለም፡፡ ስለዚህ ሊያርም ይችላል ብሎ አምኗል፡፡ በመጨረሻም ሕዝብ መሪውን […]
በደም ላይ የተገነባን ንብረት መግዛት ደም ያስከፍላል! (መስቀሉ አየለ)

March 21, 2018 ይድረስ ለፋኖ፣ ቀሮና ዘርማ ወጣኒያን! መንግስት የሚባለው ተቋም አርጅቶ ለመበስበሱ አንዱ አስረጅ ከህዝቡ መሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ መነጠሉና ጥቂት ነፍጥ ባነገቡ ነፍሰ በላዎች ትከሻ ላይ ተንጠልጥሎ የእለት እለቱን መኖር መጀምሩ ነው። ይዅውስ እንዴት ይገለጣል ቢባል የሚያውጀውን አዋጅ የሚተገብር ቀርቶ የሚሰማ መጥፋቱ ነው። አስቃለሁ ብሎ መድረክ ላይ የወጣ ቀልደኛ የሚስቅለት ቀርቶ ፈገግ የሚልለት […]
ለጠቅላይ ሚኒስትርነቱ ቦታ ዓይኖች በእነዚህ ሰዎች ላይ ናቸው

ያሳለፍናቸው ሁለት ወራት በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታን ይዘው አልፈዋል። በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ጠንካራ የሚባል የቤት ውስጥ መቀመጥ አድማ ተከናወነ። በቀጣዮቹ ቀናት በሽብር ወንጀል የተከሰሱና ተፈርዶባቸው የነበሩ ፖለቲከኞች እንዲሁም ጋዜጠኞችም ተፈቱ፤ ለጥቆም ጠቅላይ ሚንስትሩ የስልጣን ልልቀቅ ጥያቄያቸውን አቀረቡ፤ ተከትሎም አነጋጋሪ የሆነው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ። ከዚህ ሁሉ በኋላ ተሰናባቹን ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን […]
በዲያስፓራ የዓረና ትግራይ አባላትና ደጋፊዎች የተሰጠ የጋራ የአቋም መግለጫና ውሳኔ
March 20, 2018 በሀገራችን የተከሰተውን የፓለቲካ ቀውስ በሚመለከት ሰሞኑን በዲያስፓራ የዓረና ትግራይ ድጋፍ ኮሚቴ ባዘጋጀው ቴሌኮንፈረንስ መላ አባላቱንና ደጋፊዎች እንዲሁም፣ ጥሪ የተደረገላቸው አንጋፋ ምሁራንና በርካታ ወጣቶችን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጆች የተሳተፉበት ውይይት በማካሄድ ከዚህ ቀጥሎ ያለውን የጋራ የአቋም መግለጫና ውሳኔ አውጥቷል:: የህወሓት አምባ ገነን መሪዎች ዙሪያቸውን በወታደራዊ ሐይል ተከቦ ሲያዩት ልባቸውን በትዕቢትና በትምክህት ስለሚሞላ […]
ኦፌኮ “እንደሰጋነው አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሃገራችንን ችግር እያባባሰ ስለሆነ መንግስት አዋጁን አንስቶ ከሃቀኛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ይደራደር” ሲል አሳሰበ

March 19, 2018 የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ዛሬ መጋቢት 11, 2010 ባወጣው መግለጫው ” “እንደሰጋነው አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሃገራችንን ችግር እያባባሰ ስለሆነ መንግስት አዋጁን አንስቶ ከሃቀኛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ድርድር እንዲያካሂድና ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጠር” አሳሰበ:: ድርጅቱ ከአዲስ አበባ በላከው በዚሁ መግለጫ ላይ ግድያና እስራት ሕዝብን ከሕዝብ ጋር ማጋጨት እንዲቆም; የፖለቲካ እስረኞች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ; አሳታፊ የሆነ የድርድር […]
The Many Layers of the Ethiopia Crisis

By Mohammed Ademo March 20, 2018 Protests in Ethiopia are the culmination of a long-simmering series of grievances and demands for greater freedom, equity, and opportunity. Photo: Andrew Heavens. After 3 years of relentless protests, Ethiopia started 2018 with rare good news. On January 3, Prime Minister Hailemariam Desalegn […]
የሕወሀት አዋጅና የሞያሌ ወታደራዊ ጥቃት ዶ/ር ዳንኤል ተፈራ የኢኮኖሚክስ ፕሮፌሰር፤ ኤመረተስ

እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር፤ በማርች 10, 2018 ዓ. ም. የገዢው ክፍል ወታደሮች፤ ያለምንም ምክንያት በሞያሌ ከተማ በሰላማዊ ሕዝብ ላይ ቶክስ በመክፈት ከአስር ሰዎች በላይ ሲገድሉ ሌሎችንም ማቁሰላቸው በዜና ማሰራጫዎች ተላልፏል። የሟቾቹን እሬሳና የቆሰሉትንም ሰዎች የሚያሳዩ ቪዲዮዎች በአነዚሁ ድርጅቶች አማካይነት ተለቀዋል። ከዚህ ጋር ተያይዞ፤ የገዢው ክፍል ስለተፈጠረው ሁኔታ በራሱ የዜና ድርጅት በኩል መግለጫውን ሰጥቷል። እንደ ገዢዎቹ አገላለጽ፤ […]
“የአይጥ ምስክሯ ድንቢጥ”- የነ ሻለቃ ዳዊት እና ፕ/ር ጌታቸው የሰሞኑ ሽርጉድ

ድሮ አባባሉ ሴት ከበዛ ጎመን ጠነዛ ነበር አሁን ግን ማሻሻ የሚያሻው ይመስለኛል። እንደውም እንዲህ ብንለው “ፓርቲ ከበዛ ፖለቲካ ጠነዛ” ምን ይመስላችኋል? የፖለቲካ ፓርቲ ስናቋቁምና ስናፈርስ ዓመታት ተቆጠሩ። ነገር ግን አንዳቸውም የህዝብን ጥያቄ ለመመለስ የሚያስችል ቁመና ተላብሰው ህወኃትን መገዳደር አይደለም መቃወም እንኳን አልቻሉም። የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥያቄ ከሞላ ጎደል ተቀራራቢ እየሆነ መጥቷል። ምንም እንኳን ከበደሉ የተነሳ ለየት […]
Tyranny of Size in a Fragile Democracy: The Ethiopian Case

By Mogos Asghedom Adwa Source – Tigrai online http://www.tigraionline.com/articles/size-tyranny-in-ethiopia.html Tigrai Online, March 19, 2018 Ignorant Ethiopian extremists think that the mere fact their larger population inhabits a larger Ethiopian landmass is a God given right to dominate other people Interpretive Imperatives Tyranny: If you Google the word tyranny, you get the following three illustrative […]
