ካላሰረ ካላሰቃየ መኖር የማይችል ቡድን ፣ ሕወሃት- (ግርማ ካሳ)

March 19, 2018 የአስችኳይ ጊዜ አዋጁ ሕግ ወጥ በሆነ መንገድ በህወሃት የተወሰነ ዉሳኔ ነው። በአቶ ለማ መገርሳ የሚመራው የኦህዴድ አመራርና በአቶ ገዱ የሚመራው የአማራ ክልል መስተዳደር አስቸኳy ጊዜ አዋጁን አለትቀበለም። ሰሞኑን እየተደረገ ባለው የኢሓዴግ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቶቴ ስብሰባ ” አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አራታችን (የኢሓዴግ ድርጅቶች) ተስማምተን ነውእየተባለ ለሚዲያ የሚነገረው አራታችን መቸ የት ነውየተስማማንው? ” የአቶ […]

ሶማሊያ ቅሬታዋን ኢትዮጵያ ማስተባበያዋን ያስተጋቡበት የበርበራ ወደብ የዓረብ ሊግ እንዲገባበት ጥሪ ቀረበ

  ከግራ ወደቀኝ የትራንስፖርት ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ከዲፒ ወርልድ ሊቀመንበርና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሡልጣን አህመድ ቢን ሱላዬም፣ እንዲሁም ከሶማሌላንድ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ሳዓድ አል ሺሬ (ዶ/ር) ጋር ኢትዮጵያ 19 በመቶ ድርሻ መግዛቷን በማስመልከት በዱባይ ስምምነት ባደረጉበት ወቅት ፖለቲካ ሶማሊያ ቅሬታዋን ኢትዮጵያ ማስተባበያዋን ያስተጋቡበት የበርበራ ወደብ የዓረብ ሊግ እንዲገባበት ጥሪ ቀረበ 18 […]

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተፅዕኖ በቱሪዝም ዘርፍ ላይ – BBC

  ለሦስት ዓመታት ያህል የዘለቀው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ያለመረጋጋት፤ ለበርካቶች ህይወት መጥፋት እና ለንብረትም መውደም ምክንያት ከመሆኑም ባሻገር በአገሪቱ ምጣኔ ኃብት ላይ ጫና ስለማሳደሩ የመዋዕለ ነዋይ ባለሞያዎች ሲናገሩ ይደመጣል። ያለመረጋጋቱን ተከትሎ ከአንድ ወር ገደማ በፊት የተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተለያዩ የምጣኔ ኃብት ዘርፎችን እንቅስቃሴ ሊያስተጓጉል እንደሚችል ስጋታቸውን የሚገልፁም አሉ። የፀጥታ መደፍረስ ከሚያውካቸው ዘርፎች ቱሪዝም በቀዳሚነት የሚጠቀስ […]

How an Ethiopia-backed port is changing power dynamics in the Horn of Africa

March 18, 2018 7.06am EDT Shipping vessels seen off the Djibouti port in the Gulf of Aden. EPA/Mazen Mahdi When Eritrea gained its independence from Ethiopia in 1993, Ethiopia became landlocked and therefore dependent on its neighbours – especially Djibouti – for access to international markets. This dependency has hampered Ethiopia’s aspiration to emerge as […]

Ethiopia accuses Eritrea of trying to destabilise its security

March 18, 2018 Asmara and Addis Ababa have had two bloody wars over border disputes [File: Reuters] Accusations come as Ethiopia continues to be under a state of emergency since its former prime minister resigned Ethiopia has accused neighbouring Eritrea of attempting to destabilise its security by supporting “destructive” groups while the country continues to be under a […]

የመለስ ዜናዊ ትንቢት የሚመስል ስለ ኦሮሚያ አመጽ የተናገሩት“ኦሮሞ ከተነሳ ማቆሚያ የለውም”

March 18, 2018 የመለስ ዜናዊ ትንቢት የሚመስል ስለ ኦሮሚያ አመጽ የተናገሩት“ኦሮሞ ከተነሳ ማቆሚያ የለውም” https://youtu.be/jFWcBwcRPWk

የኢትዮጵያ ስርዓተ ናሙና እውን (ከሕግ አንፃር) ፌዴራላዊ ሊባል ይችላል?

March 17, 2018 በሃይሉ ዘ ፈቃዱ (ይህ ጽሑፍ በ1992 ከታተመው “Ethnic Federalism in a Dominant Party State: The Ethiopian Experience 1991-2000” ከሚለው የሎቪስ አለን ጥናት ውስጥ ካለ ንዑስ ርዕስ ተቀንጭቦ የተተረጎመ ነው።) በሽግግር መንግሥቱ ግዜ የታተሙት ዐዋጆች ሁሉ ክልሎች እና ንዑስ ክፍሎቻቸው የማዕከላዊ መንግሥቱ ምንዝሮች እንደሆኑ ተመልክቷል። የሽግግር ምክርቤቱ ለብሔሮች ‹የራስን ዕድል በራስ መወሰን› የሚል […]

Ethiopia’s Recurrent State of Siege – Starve the TPLF of Foreign Exchange

Aklog Birara (Dr.) Part II of III March 17, 2018 Ever since its inception, the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) has been relentless in assaulting, demeaning, marginalizing and impoverishing the Amhara population. In its Manifesto, it identified two primary enemies of the “Tigrean people” as a flip of the same coin. These twin-enemies of the […]

ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ ጥሪ! በዋሽንግተን ዲሲ

የዲሲ የጋራ ግብረ ሃይል   የኢትዮጵያ ሕዝብ ላለፉት 27 የጨለማ ዘመን አሳር ፍዳውን ያሳየው የወያኔ ጀግንነት ሳይሆን የሃያላኑ ሀገራት ቀጥተኛና ሁለንተናዊ ድጋፍ መሄኑ ድብቅ አይደለም። ከነዚሁ ባእዳን ሃይላት ውስጥ የእንግሊዝ መንግስት ሸፍጥ በዋነኝነት ይጠቀሳል፤ በተለይ በምስራቁ የሀገራችን ክፍል እንግሊዝ ፈላጭ ቆራጭ በመሆን የሱማሌ ሚሊሻ በሚል ሽፋን ከትጥቅ እስከ ስንቅ በመስፈር አስታቅፋ ዛሬ በሚሊዮን የሚቆጠሩ  ወገኖቻችን […]