የዶ/ር ዓቢይ አህመድ ተግዳሮቶችና የመፍትሔ እርምጃዎች | በገብረ ክርስቶስ ዓባይ

March 30, 2018 በገብረ ክርስቶስ ዓባይ መጋቢት 21ቀን 2010 ዓ/ም ሕወሃት ኢሕአዴግ ከእኩዩ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ህልፈተ ሕይወት በኋላ ጠንካራ መሪ ለማግኘት ድንጋይ ሲፈነቅል፤ ተራራ ሲቧጥጥ ዓመታትን ቢያስቆጥርም ሊሳካለት አልቻለም። ምክንያቱም እኩዩ መሪ ሥልጣኑን ለብቻው ጠቅልሎ ለማያዝ እንዲያመቸው ችሎታና አቅም የነበራቸውን ሰዎች ጥርግ አድርጎ በማጥፋት በዙሪያው ሲያሰባስባቸው የቆዩት ሰዎች ደካሞችና ምንም ራዕይ የሌላቸውን በመሆኑ […]
ፈረስ ተቀይሯል!! ጋላቢው ማን ይሆን? – ጌድዮን በቀለ

March 30, 2018 ወያኔ አምጦ-አምጦ ሲንቆራጠጥና ሲወራጭ ከርሞ ፈረስ ቀይሯል፤ ልጓሙም ፤ኮርቻውም፤ ለኮውም ያው የቀድሞው ወያኔ ነው። ከህዝቡ ጋር እልህ የተጋባ ይመስል ለፈረሱ እቃ ማለዘቢያ ቅባት እንኳን አልቀባባውም። የወያኔ ስማበለው ሽፈራው ሸንቁጤ እንቅጩን ነግረውናል፤ ማንም ይሁን ማን “የኢሃዴግ ሊቀመንበር ዋና ተልኮው የፓርቲውን አላማ ማስፈጽም ነው!” ተወደደም ተጠላ ”አብዮታዊ ዲሞክራሲ ዛሬም ባሸናፊነት ወጥቷል!!”ምን ትሆኑ! አይነት። ባለሙሉ […]
ዶ/ር አብይን “ወምበሩ ይጎርብጥህ” የሚል ምርቃት መርቁልኝ (አያሌው መንበር)

30/03/2018 ((ተከታዩ ፅፍሁ የዶ/ር አብይ የስልጣንን ዘመን ከአማራ ህዝብ አንፃር በስሱ ለመዳሰስ ተሞክሯል።ሀሳቡ የግሌ እንጅ የአማራ ድርጅት ወይም ማህበር ወይም የሌላ አለመሆኑ ይሰመርበት።አረፍ እያላችሁ ጨርሱት)) የዶ/ር አብይ አህመድን የሊቀመንበርነት እና በአሰራሩ መሰረት የጠቅላይ ሚኒስትርነት ሹመት ምክንያት አድርጎ ከቅድመ ምርጫ እስከ ድህረ ምርጫ ብዙ ሀሳቦች ተሰንዝረዋል።መቸም ዶ/ሩ ለእኔ ላያገለግለኝ ይችላል በሚል ቅድመ ድምዳሜ የዶ/ሩንም ይሁን የደጋፊዎቹን […]
የፈለጋችሁትን ልታደርጉ ትችላላችሁ!” እስክንድር ነጋ

30/03/2018 በ እዩኤል ፍስሃ ብርቱው እስክንድር ነጋን በንፋስ ስልክ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ አግኝቼው ነበር። አብረዋቸው ታስረው ስለሚገኙ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሰለባዎች ጥያቄ አንስቼለት ነበር። አብዛኞቹ ከሰበታ አካባቢ ተይዘው እንደመጡና ከታሰሩ 1 ወር እንዳለፋቸው ገልፆልኛል። “እኛ የተፈታን ጊዜ ነው የታሰሩት፤ በኮማንድ ፖስቱ ቁጥጥር ሥር ነው ያሉት” ሲል ገልፆልኛል። እስክንድር ይህን እያለኝ ሳለ ወሬያችንን ለማዳመጥ የተሰየመው ፖሊስ በወሬያችን […]
ጭንቅ አርግዘን ዘውዲቱ ሆስፒታል ተቀምጠናል (ታሪኩ ደሳለኝ)

30/03/2018 ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ለዳግም እስር ከተዳረገ ዛሬ በስድስተኛው ቀን በህመሙ ምክኒያት ሆስፒታል ገብቶል። ትላንት መጋቢት 20/2010 ዓም ትላንት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን ስጠይቀው አሁን ያለቡት የእስር ክፍል “ለሰው ሳይሆን ለበግ የሚሆን አይደለም” ብሎኝ ነበር። በሰአቱ ሆኔታው ሳየው የጀርባውና የወገቡ ህመም ክፍኛ እንዳመመው ቢያስታውቅም ምንም እንዳልተፈጠረ አደርጓ አዋርቶኝ ለጀርባ እና ለወገቡ ህመሙ የመጣሁትን ማስታገሻ መዳኒት ሰጥቼ […]
“ለተተኪው ጠቅላይ ሚንስትር የመልካም ምኞት መግለጫ እና አገራዊ የለውጥ ጥያቄ!” – የሙስሊሙ ጥያቄዎች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ

March 29, 2018 ለተተኪው ጠቅላይ ሚንስትር የመልካም ምኞት መግለጫ እና አገራዊ የለውጥ ጥያቄ! በተከታታይ የህዝብ ትግል እየታየ ያለው ለውጥ ጠንካራ አቅም እና ሙሉ ስልጣን ያለው አመራር ይፈልጋል! =============== በዘመናዊ የኢትዮጵያ የመንግስት ታሪክ ውስጥ የህዝቦች የለውጥ ፍላጎት በመንግስት አሰራር ላይ ተፅእኖ ከማሳረፍ አልፎ መንግስትን እና ስርአትን እስከመቀየር የደረሰ ብርቱ ሀይል እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ህዝብ የለውጥ ጥያቄ የሚያቀርበው […]
የዶ/ር አብይ አህመድ ምቹ አጋጣሚዎችና የአማራ ህዝብ ጉዳይ በእርሱ የስልጣን ዘመን (አያሌው መንበር)

March 29, 2018 ((ተከታዩ ፅፍሁ የዶ/ር አብይ የስልጣንን ዘመን ከአማራ ህዝብ አንፃር በስሱ ለመዳሰስ ተሞክሯል።ሀሳቡ የግሌ እንጅ የአማራ ድርጅት ወይም ማህበር ወይም የሌላ አለመሆኑ ይሰመርበት።አረፍ እያላችሁ ጨርሱት)) የዶ/ር አብይ አህመድን የሊቀመንበርነት እና በአሰራሩ መሰረት የጠቅላይ ሚኒስትርነት ሹመት ምክንያት አድርጎ ከቅድመ ምርጫ እስከ ድህረ ምርጫ ብዙ ሀሳቦች ተሰንዝረዋል።መቸም ዶ/ሩ ለእኔ ላያገለግለኝ ይችላል በሚል ቅድመ ድምዳሜ የዶ/ሩንም […]
ፎረም 65…የጠ/ሚ አብይ ተግዳሮቶች (ከዶ/ር ጸጋየ አራርሳ)

March 29, 2018 ፎረም 65…የጠ/ሚ አብይ ተግዳሮቶች (ከዶ/ር ጸጋየ አራርሳ) https://youtu.be/a4549xaxE1s
ግልፅ ደብዳቤ ለተከበሩ ጠ/ሚ/ ዶ/ር አብይ አህመድ | ከዶ/ር ዘላለም እሸቴ

March 29, 2018 ሰሚ ያጣ ሕዝብ ብዬ የፃፍኩት ትዝ ይለኛል። ጆሮ ያለው ይስማ ብዬ የፃፍኩትም የእርስዎን ምርጫ በመመኘት ነበር። ዛሬ ፓርቲዎ ኢሕአዴግ ሕዝብን የመስማት አገልግሎት ለመጀመር እርስዎን በጠ/ሚኒስቴርነት መሾሙ ድንቅ የሚያሰኝ ነው። ከጦረኛ መንግስትነት ወደ አዋላጅ መንግስትነት መሸጋገር የእርስዎ ብቸኛ ትኩረትዎ እንዲሆን ማስተዋል እንዲበዛልዎት እመኛለሁ። አብዮት ከመወለዱ በፊት ኢትዮጵያ እንደገና እንድትወለድና ሁላችንም በእኩልነት የምንኖርበትና በዲሞክራሲ […]
የአማራ የፖለቲካ ድርጅቶች እና ማኅበራት ስብስብ (አድማስ) መግለጫ

March 29, 2018 መጋቢት 20, 2010 አማራው የመሪ ድሃ አይደለም!!! ድምፅ የሚሆኑት ድርጅቶችንም ፈጥሯል!!! የአማራ ሕዝብ ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት፤ ለቁጥር የሚያስቸግር ሰዎች አልቀውበታል። ከግምት በላይ የሆነ ንብረት ወድሞበታል። በመላ ኢትዮጵያ ከቀየው ተፈናቅሏል፣ ተባሯል። በሚዘገንን ሁኔታ ታስሯል። ኢ-ሰብዓዊ በሆነ መንገድ ተገድሏል። በኢትዮጵያ ውስጥ በአማራዎች ላይ የደረሰውና በመድረስ ላይ ያለው አረመኔያዊ ግፍና በደል፤ ከሌሎች ዘግናኝ ድርጊቶች በተጨማሪ፤ […]
