ኤርትራውያን ኦርቶዶክሳውያን የሰንበት ት/ቤታቸውን ምሥረታ በዓል በአዲስ አበባ አከበሩ

ሐራ ዘተዋሕዶ ስለ እኛ March 10, 2018 “ከሃይማኖት ላለመናወጥና በሥነ ምግባር ለመጽናት በቤተ ክርስቲያን መሰባሰብ ብቸኛው መንገድ ነው፤” “ማኅበሩን በተሐድሶ ኑፋቄ ለመበከል በከፍተኛ ደረጃ ሲንቀሳቀሱ የተጋለጡ ሐሰተኛ ወንድሞች ጉዳይ ለሚመለከተው አካል ተመርቷል፤” /የማኅበሩ ሊቀ መንበር/ ††† (ኢኦተቤ ቴቪ፣ መ/ር መዝገቡ ጌታቸው) በኢትዮጵያ የሚገኙ ትውልደ ኤርትራውያን ኦርቶዶክሳውያን ምእመናን፣ የሰንበት ት/ቤታቸውን አምስተኛ ዓመት ምሥረታ በዓል በአዲስ አበባ […]

” የሞያሌው ዕልቂትና የቦረና ሰማእታት ” (ዘመድኩን በቀለ እና በድሉ ሌሊሳ)

11/03/2018 #ETHIOPIA | ~ ሞያሌ ~ ተረኛዋ  ቢሾፍቱ ፣ ወልድያ ፣ ጨለንቆ ፣ ባህርዳር ፣ ጎንደር ፣ ነቀምቴ ፣ ጨለንቆ ፣ ጋምቤላ ፣ ሲዳማ… … የጅምላ ጭፍጨፋ ። ~ትናንት ~ የካቲት 30 / 2010 ዓም ከሞያሌ ከተማ ወጣ ብሎ በሚገኝ ከተማ ሁለት የመከላከያ ሠራዊት አባላት ማንታቸው ባልተወቁ ሰዎች ተገድለው ተገኙ ተባለ ። ~ዛሬ መጋቢት 1/2010 […]

የወቅቱን የሃገራችንን ሁኔታ አስመልክቶ ከነጻ ፕሬስ አባላት የተሰጠ መግለጫ

March 10, 2018 ላለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት የህወሃት መራሹ መንግስት፤ በነጻው ፕሬስ ላይ ሲፈጽም የቆየው አፈና፣ እስር፣ እንግልትና ማሳደድ ሰለባ ሆነን፤ በተለያዩ የአለም ጥጋግ እንደ ጨው ዘር ተበትነን የምንገኝ የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ አባላት፣   አገዛዙ የህዝባችንን ሁለንተናዊ መብቶች በአፈ ሙዝ ስር ለማዋል ያጸደቀው የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ በእጅጉ አሳስቦናል። በሰለጠኑት አገሮ ተጠያቂነት እንዲጎለብት፣  የህዝብም ሆነ የግለሰብ መብት […]

ከሞያሌው ግድያ ጋር በተያያዘ… ኦሮሚያ 5 የመከላከያ ሰራዊት አባላትን በቁጥጥር ስር አዋለች!

March 11, 2018 (ዳዊት ከበደ ወየሳ እንደዘገበው) የኢትዮጵያ ደቡብ ጠረፍ ላይ በምትገኘው የሞያሌ ከተማ፤ ቅዳሜ እለት የደረሰው ግድያ እጅግ ሰቅጣጭ ነበር። የአስቸኳይ ግዜ አዋጁን ምክንያት በማድረግ፤ በተለይ በኦሮሚያ ክልል የተሰማሩ የመከላከያ ሰራዊት አባላት እየፈጸሙ ካሉት በደሎች መካከል ሰላማዊውን ህዝብ ያለምንም ምክንያት መግደል አደኛው ተልዕኮ ሆኗል። እንዲህ አይነቱ ግድያ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት፤ በህግ ሽፋን… በየትኛውም የአገሪቱ […]

Putin on U.S. election interference: ‘I couldn’t care less’

by Alexander Smith Megyn Kelly interviews Vladimir Putin on March 1, 2018. NBC News In the interview with Kelly, Putin called the U.S. president “a businessman with vast experience” and “a quick study” despite being new to politics. Confronting Putin, Part 36:48 Russian President Vladimir Putin has told NBC News that he “couldn’t care less” […]

Djibouti Is Dangerously Becoming a Trigger for Transregional Destabilization

  By Andrew Korybko Global Research, March 09, 2018 Oriental Review 8 March 2018 Region: Middle East & North Africa, sub-Saharan Africa Theme: Global Economy, Intelligence The delicate balance of power in the Horn of Africa might soon be broken by the developing situation inside of Djibouti surrounding the future ownership of its main port, […]

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የጎንደር ወጣቶች ባደረጉለት የምስጋና ፕሮግራም በጎንደር ተገኝቷል። ከወጣቶቹ ጋር የአፄ ፋሲለደስ ቤተመንግስትን ጎብኝቷል

March 10, 2018 ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የጎንደር ወጣቶች ባደረጉለት የምስጋና ፕሮግራም በጎንደር ተገኝቷል። ከወጣቶቹ ጋር የአፄ ፋሲለደስ ቤተመንግስትን ጎብኝቷል። “ቅርሱ በአግባቡ አልተያዘም፣ በአያያዙ በጣም አዝኛለሁ። እየጎበኘን ያለነው በዘመኑ የተሰራውን ሳይሆን ከዛ ዘመን በኋላ ቅርሱን ለመጠበቅ ምንም እንዳልሰራን ነው”

እነ ለማ ከዚህ በላይ ምን ያድርጉ? ሸክም ከምንሆን የሕዝብን ትግል እንርዳ! ካልሆነ ዝም! (ሰርፀ ደስታ )

March 10, 2018 የሰሞኑ ወሬ ለእነ ለማ አሳቢ በመምሰል የሕዝብን ትግል ለወያኔ እጅ መልሶ ለማስገባት የሚፍጨረጨሩ የበዙበት ይመስላል፡፡ ወያኔ በይፋ ጸረ-ሕዝብ አዋጅ አውጥታ ሰው እየፈጀች በአለችበት በዚህ ወቅት አዋጁን ሁሉንም ይቃወመኛል ብላ የምታስበውን ለማጥፋት ልትጠቀምበት እንደሆነ መቼም እንግዳ ነገር ሆኖ አይመስለኘም፡፡ ሰሞኑን ኦቢኤን መረጃ አያወጣም፣ ለማም ሆነ ሌሎች ለሕዝብ እየተናገሩ አደለም ሌላም ሌላም ወሬ በዝቷል፡፡ […]

On International Women’s Day, CPJ looks at threats women journalists face

  Venus symbols are seen during an event where UN Women and rights groups launched a campaign against violence towards women as International Women’s Day approaches, in Mexico City, Mexico in March 2018. CPJ has documented threats faced by women journalists across the globe. (Reuters/Henry Romero) Blog By Jacquelyn Iyamah/ CPJ Gender and Media Freedom […]