RSF calls for release of two Ethiopian journalists in joint letter

March 29, 2018 Forty human rights and free speech NGOs, including Reporters Without Borders (RSF), have sent a joint open letter to Ethiopia’s new prime minister, Abiy Ahmed, calling for the release of two journalists, Eskinder Nega and Temesgen Desalegn, and nine other political prisoners. Eskinder, a columnist for the diaspora news website EthioMedia, and […]

Can Ethiopia’s new leader bridge ethnic divides?

Inside Story Abiy Ahmed from Ethiopia’s largest ethnic group – the Oromo – will be Africa’s youngest leader at 42. 29 Mar 2018 19:36 GMT Politics, A young reformer or an entrenched military man? Ethiopia’s prime minister-elect is the first from the Oromo ethnic group that’s been at the forefront of anti-government protests. Community activists […]

ህወሃት ሃይለማሪያም የተባለ ፈረሷን ሸኝታ ሽፈራዉ የተባለ አጋሰሷን ልትጭንብን አቆብቁባ ነበር!!! (ስንትአየሁ ባይኔ)

29/03/2018   አስተማማኝ የመረጃ ምንጮች በዘገቡት መሰረት አቶ ደመቀ መኮነን በሞተ ሰዓት ለሊቀመንበርነት እንዳማይወዳደር በማሳወቅ ለዶ/ር አብይ አህመድ መንገዱን ጠርጎለታል፡፡ ይህ  ዉሳኔ የአቶ ደመቀ መኮነን የግል ዉሳኔ ይሆናል ብሎ ማሰብ መቼም ቢሆን አይቻልም፡፡ በፍጹም ሊሆን አይችልም፡፡ ድርጅቱ ተወዳደር ብቻ ሳይሆን ሙት ካለዉ ሊሞት የግድ ነዉ፡፡ ያለ ምን ጥርጥር አቶ ደመቀ ለዉድድር ቀርቦ ቢሆን ኖሮ የድርጅት […]

ይድረስ ለአዲሱ የኢህአዴግ ሊቀመንበር (ጠ/ሚ?) አብይ አህመድ! [በላይ ማናዬ (ጋዜጠኛ)]

29/03/201 files/pressrelease/2017a/Shengo27sstatementOct-2017.pdf   በመጀመሪያ የድርጅትዎ ሊቀመንበር ሆነው በመመረጥዎ እንኳን ደስ አለዎት! በተጨማሪም በድርጅትዎ አሰራር መሰረት የሀገሪቱ መሪ እንደሚሆኑ ጥርጥር የለውም። ለዚህም በድጋሜ እንኳን ደስ አለዎት! ክቡር አቶ አብይ፣ በአዲሱ ኃላፊነትዎ ብዙ ፈተና ውስጥ ያለችን ሀገር መረከብዎን የሚያጡት ሀቅ አይደለም። እሳት ላይ እንደተጣዱ ነው የምቆጥረው። ይህን ደብዳቤ የምፅፍልዎት ከበርካታ ውሳኔ የሚፈልጉ አንገብጋቢ ጉዳዮች መካከል የእርስዎን አጣዳፊ […]

የዶክተር አቢይ መመረጥ መጻኢ እድላቸውና ፈተናዎቻቸው

የዶክተር አቢይ መመረጥ መጻኢ እድላቸውና ፈተናዎቻቸው “ምርጫችን መለያየት ወይም መበታተን ሳይሆን መደመር/አንድ መሆን ብቻ ነው። አማራና ኦሮሞ በወንፊት እንኳ እንደማይለያዩ ሠርገኛ ጤፍ ማለት ናቸው። ታሪካችን የአንድነትና በአንድነት አብሮ የመሥራት ታሪክ ነው፤ ለዚህም የፋሲል ግምብ ግምባታና አድዋ በቂ ምሣሌዎቻችን ናቸው። ይህ አገር የወረስነው ሳይሆን ከልጆቻችን የተዋስነው አገር ነው።” አቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዶክተር አቢይ አህመድ ከቅርብ ጊዜ […]

መንግስታቸውን በሚያመልኩ ሰዎች ስንሰቃይ ኖረን ዛሬ አምላኪና አስመላኪ ሆነን እንዳንገኝ!?! (ደረጀ ደስታ)

29/03/2018 እነ አይቶ አጣ ቤት ጎመን የተቀቀለ ቀን ሲጨበጨብ ያድራል ይባላል። አገሩንና ሰላሙን የተቀማ የመሰለው ሁሉ ሰሞኑን የተስፋ ጎመን አገኝቶ ሆያ ሆዬ ይዟል። ቆሽቱ በግኖ ድል ጠምቶት ለኖረ ዋይታን ለዘመረ ሁሉ ትንሽ ተስፋ ነፍሱን ታለመልማለች። ቢሆንም ታዲያ የተስፋ ምኞቱ ከእውነታው ቅዥቱ ካልተለየ ተስፋ ለተጣለበትም ሰው ሆነ ለተስፈኛው ህዝብ ችግር መሆኑ አይቀርም። አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር […]

እንኳን ደስ አለን! (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)

29/03/2018   እንኳን ደስ አለን፡፡ ቢያንስ በሁለት ምክንያት ደስ ሊለን ይገባል፡፡ ዶ.ር አብይ በመመረጣቸውና በተመረጡበት መንገድ ደስ ሊለን ይገባል፡፡  ዶ.ር አብይ በመመረጣቸው ደስ ሊለን ይገባል፡፡ ሲናገሩ አድምጠናቸዋል፤ ንግግር የትእቢት፣ የማናለብኝነትና የጉልበት ፍሬ ሳትሆን፣ የእውቀትና የስነምግባር ፍሬ መሆንዋን ከእሳቸው አድምጠናል፡፡ ከእንግዲህ በየቲቪው መስኮት በአሸባሪነት የሚፈርጁን፣ በቀይ መስመር የሚያስፈራሩን፣ አግአዚና ፌደራል የሚልኩብን መሪ ሳይሆን፣ ስለማወቅና ማንበብ ጥቅም፣ […]

የዶክተር አቢይ መመረጥ መጻኢ እድላቸውና ፈተናዎቻቸው (ሞረሽ)

March 29, 2018  “ምርጫችን መለያየት ወይም መበታተን ሳይሆን መደመር/አንድ መሆን ብቻ ነው። አማራና ኦሮሞ በወንፊት እንኳ እንደማይለያዩ ሠርገኛ ጤፍ ማለት ናቸው። ታሪካችን የአንድነትና በአንድነት አብሮ የመሥራት ታሪክ ነው፤ ለዚህም የፋሲል ግምብ ግምባታና አድዋ በቂ ምሣሌዎቻችን ናቸው። ይህ አገር የወረስነው ሳይሆን ከልጆቻችን የተዋስነው አገር ነው።” አቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዶክተር አቢይ አህመድ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ፤ ከላይ የተጠቀሰውን […]

አፈትላኪ ዜናዎች.. የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍሪቃው ክፍል ሃላፊ የነበሩት ኸርማን ኮህን- አነጋጋሪና የህወሀትን ቅስም ሰባሪ መልእክት

March 29, 2018 የህወሀትን_ቅስም_ሰባሪ_መልእክት..! ዶ/ር አብይ መመረጥ አለበት ብለው በግልጽ ህወሀትን ሲሞግቱና ሲያብጠለጥሉ የቆዩት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍሪቃው ክፍል ሃላፊ የነበሩት ኸርማን ኮህን- አነጋጋሪና የህወሀትን ቅስም ሰባሪ መልእክት ለአዲሱ ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ እንደሚከተለው ጥሪ አስተላልፈዋል … “አይዞህ ደፈር ብለህ እርምጃ ውሰድ ፣ የህወሓት አጭበርባሪዎችን አትፍራቸው፣ አለምአቀፉ ማህበረሰብ ከጎንህ ነው ብለውታል።”…. አሁን ባለው ተጨባጭ […]

” ሕወሓቶች ያስፈራሩኛል። እስከቤተሰቦቼ ድረስ ያስፈራሩኝ ነበር ፣ እኔ ምንም ልሰራ ያልቻልኩት ለዛ ነው ” ሀይለማርያም ደሳለኝ

March 29, 2018 አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ በኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ ተጠቃሎ ወደ ድምፅ አሰጣጥ ከመኬዱ በፊት የምናገረው ነገር አለኝ በማለት የሚከተለውን ንግግር አድርገዋል። “እኔን ሊተካ የሚሄደው ሰው እንደእኔ እንዳይሆን እውነቱን እናገራለሁ። ሊያሰሩኝ አልቻሉም፣ ያስፈራሩኛል። እስከቤተሰቦቼ ድረስ ያስፈራሩኝ ነበር ፣ እኔ ምንም ልሰራ ያልቻልኩት ለዛ ነው ” ብለዋል ። ከህወሃት ከተገኙ የምክር ቤት ተወካዮች መካከል አንዱ […]