Ethiopia: Ancient land beset by long-running divisions

2018-03-07 12:19 (iStock) Paris – A cradle of mankind, modern-day Ethiopia is riven by ethnic tensions, gripped by anti-government rebellions and now under a state of emergency.Here are some key facts about Africa’s second most populous nation: Ancient history  Ethiopia is the oldest independent African state and one of the oldest in the world, dating back […]

Ethiopia’s next leader faces tough challenge of reuniting the nation

Awol K. Allo, Special to CNN Updated 1046 GMT (1846 HKT) March 7, 2018 Photos: What’s behind the Oromo protests? Ethnic Oromos from Mogor town, West Shewa Zone, participating in the nationwide protest on August 6 2015. Awol K. Allo is a lecturer at the Keele University School of Law. He writes on the issues […]

Ethiopia’s inflation jumps to 15.6% in February – Bureau

March 7, 2018 Agency Report Ethiopia on Map used to illustrate the story. Ethiopia’s year-on-year inflation rate jumped to 15.6 per cent in February from 13.4 per cent in previous month, the statistics agency said on Wednesday. The Central Statistics Agency said food inflation was at 20.9 per cent in February, versus 18 per cent in […]

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጉዳይ መንግሥትን እከሳለሁ አለ

  Facebook/OFC የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ (ኦፌኮ) በቅርቡ የተደነገገውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፀደቀበት መንገድ ህጋዊነት የጎደለው በመሆኑ መንግስትን ሊከስ እየተዘጋጀ እንደሆነ አስታወቀ። የፓርቲው የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት የቆየ ስብሰባ ካደረገ በኋላ ባወጣው የአቋም መግለጫ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን እንደሚቃወም ገልጿል። የኦፌኮ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንቱ አቶ በቀለ ገርባ ለቢቢሲ እንደገለፁት ፓርቲያቸው አዋጁን […]

ሬክስ ቲለርሰን ቻይና ከአፍሪካ ጋር ያላትን ግንኙነት አጣጣሉ

AFP አጭር የምስል መግለጫ ሬክስ ቲለርሰን ከጉዞዋቸው በፊት ቨርጂኒያ ቢገኘው ጆርጅ ማሰን በተሰኘው ዩኒቨርሲቲ ንግግር ሰጥተዋል የዩናይትድ ስቴትስ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርስን ወደ አፍሪካ ሃገራት ከሚያደርጉት ጉዞአቸው በፊት ቻይና ከአፍሪካ ሃገራት ጋር ያላትን የኢኮኖሚያዊ ትብብር ተችተዋል። በንግግራቸውም ቻይና ጥገኝነትን የምታበረታታ፤ ሕጋዊ ያልሆኑ ስምምነቶችንና የተፈጥሮ ሃብቶችን እየተጠቀመች ነው ብለዋል። አቶ ሬክስ ቲለርሰን ለአፍሪካ የተመደበውን የ533 […]

ቁርፂ እወ ቁርፂ! (በድንበሩ ደግነቱ)

By ድንብሩ ድግንቱ March 4, 2018 እውነት መሆናቸው ያልተረጋገጡ ነገሮች ደጋግመው በተነገሩ ቁጥር በሰፊው ተቀባይነት እያገኙ ለማስተባበል በማይቻልበት ደረጃ ላይ ይደረሳል። ይህን ያሰኘኝ በተደጋጋሚ ህወሀትን እየደገፉ በየመገናኛ ብዙሐን ብቅ እያሉ የሚሙዋገቱ፥ በአብዛኛው ከትግርኛ ተናጋሪው ወገናችን የበቀሉ ኢትዮጵያውያን፥ “የትግራይ ሕዝብ ደርግን ታግሎ ጣለ!” የሚለውን ሙግት ሁልጊዜም በክርክራቸው ወቅት እንደ ጠጣር እውነት ይጠቅሱታል። በተቃራኒው ወገን ሆነው የወቅቱን […]

Talk of “Tigrai Secession” is Talk of the Idle, Not the Concern of the People of Tigrai, Says Activist Negasi Beyene

March 5, 2018 WASHINGTON, DC – Activist Negasi Beyene says some of the individuals who talk about Tigrai secession are no different than their TPLF masters. “I’m 100% sure secession is not in the mind of the people of Tigrai,” Negasi said, adding after all, Tigrai is the cradle of the modern state of Ethiopia, […]

ኢትዮጵያውያን በግዕዝ ፊደል በመጠቀም አንድነታችንን እናሳ

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1860474453986177&id=1712191348814489 የኤውሮጳውያን የዘመን አቆጣጠር እየሱስ ተወለደ ከተባለበት የቀደመ መሆኑን የቀድሞው የሮማ ጳጳስ በቅርቡ በመጽሐፋቸው አስፍረዋል። የኢትዮጵያ ካሌንደር ወደ ትክክለኛው ሳይቀርብ ኣልቀረም በማለት ዶክተር ኣበራ ሞላ አመስግነዋቸዋል። እድሜና ጤና ለኢትዮጵያዊው ዶክተር አበራ ሞላ በአፍሪካ ጥንታዊና ብቸኛ የሆነውን የኢትዮጵያ ግእዝ ፊደል ከ30 አመት በፊት ወደ ኮምፒተር አስገብተው ከዚያም በዩኒኮድ እውቅና እንዲያገኝ አስደርገዋል። ለኢትዮጵያ ግእዝ ፊደላችን የባለቤትነት መብት […]

ኢትዮጵያውያን ከሀምሳ ዓመት በኋላ መሪዎቻችንን እያገኘን ነው፡ (ሰርፀ ደስታ)

March 6, 2018 ሰሞኑን እየወጡ ያለ አንዳንደ አስተያየቶች እየሆነ ያለውን ተቃራኒ ነው፡፡ ለማ በበአዴን ተከዳ ከእንግዲህ ዋጋ የለውም ምናምን የሚሉ ወሬና አስተያየቶች ሲሰጡ እያየን ነው፡፡ እውነታውን ማስተዋል ካለመቻል ይሁን ለወያኔ ፕሮፓጋንዳ ለመሥራት ባይታወቅም ግን እኛ በለማና ቡድኑ አሁን እየሆነ ያለው ከመቼውም በላይ እየጠነከረ መምጣቱን በግልጽ እያየን ነው፡፡ ለማ ዛሬ ብቻውን አደለም፡፡ ሚሊዬን ሕዝብና ቆራጥ የሥራ […]