ለቀውሱ መስፋት ካህኑን ተጠያቂ ያደረጉት ፓትርያርኩ፥“የሰላም መስቀል ይዘን ሕዝቡን የሰላም ኃይል ማድረግ እንዴት አቃተን?” ሲሉ ጠየቁ

  ሐራ ዘተዋሕዶ March 6, 2018   ሚኒስትሩንም ጄኔራሉንም፣ ወጣቱንም ሽማግሌውንም፣ ምሁሩንም ተመራማሪውንም የካህኑ ልጅ አድርጎ እግዚአብሔር ሰጥቶአል፤ የምእመናን የቅርብ ጠባቂ፣ ከላይ ያሉት ባለሥልጣናት ሳይኾኑ በነፍስ አባትነት ደረጃ በቅርብ ያሉ ካህናት ናቸው፤ በሌላ ማመካኘት ተቀባይነት አይኖረውም፤ ሌላው በራሱ ስሕተት ሲጠየቅ፣ ካህኑ ግን ሕዝበ እግዚአብሔርን የመጠበቅ ሓላፊነት ስለተሰጠው፣ በሕዝቡ ስሕተት የመጠየቅ ግዴታም አለበት፤ ወንድማማቾች ሲነታረኩ፣ መስቀሉን […]

ዛሬ ጎጃም ላይ ”መሳሪያህን አስረክ” ካሉት የወያኔ ቅልብ ወታደሮች መሃል ስምንቱን ደራርቦ ጥሎ የተሰዋው ጀግና!!

06/03/2018 ስለሺ ሙላቱ በጎጃም የዱርቤቴ ነዋሪ የሆኑትን ደርቤ አየለን ለመያዝ የትግራይ ነፃ አውጪው ሕገወጥ ኮማንድ ፖስት ሠራዊት ወደቤታቸው አቀና፤ እጅ እንዲሠጡም ጠየቃቸው። ሆኖም ጀግንነት ያደገበት ነውና ደርቤ መልስ የሰጣቸው የተወለወለ መሣሪያውን ደግኖ አመልካች ጣቱን ምላጭ ላይ በማሣረፍ ነበር። የለመደች ጣቱም አላሣፈረችውም፤ የተኩስ ድምፅ ከመሠማቱ ከተቃራኒው አቅጣጫ ከገዳይ ሠራዊት ከነሙሉ ትጥቁ ተዘረረ። ደጋግሞም ተኮሰ። የተኮሠው ሁሉ […]

ሀበሻዋ ሆስተስ በሜሪላንድ ግዛት ” በአሲድ ተቃጠልኩ” ስትል እሪታና ጩኸት ታሰማለች (አርአያ ተስፋማሪያም)

06/03/2018 በዲሲ አሰቃቂ ድርጊት በኢትዮጵያዊቷ ወጣት ላይ ተፈፅሟል። በኢትዮጵያ አየር መንገድ በበረራ አስተናጋጅነት 12 አመት ሰርታለች። የ35 አመት እድሜ የምትገመተው ይህቺ ወጣት አሜሪካ – ዲሲ ከመጣች 2 አመት ሆናት። በአንድ የሀበሻ ሬስቶራንት ተቀጥራ ትስራለች። ያለፈው ሳምንት ስራ አምሽታ ወደ ቤቷ ታመራለች። ሩም ሜቷ ከሆነው ኢትዮጵያዊ ወጣት ጋር አለመግባባት ይፈጠራል። “አዘጋጅቶ ሳይሆን አይቀርም” የተባለውን አሲድ በጠይሟ […]

ግልፅ ደብዳቤ ለጃዋር መሀመድ (ከፍቅሩ ቶሎሳ)

06/03/2018 ሰላምታዬ ባለህበት ይድረስህ፡፡ ለአመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ አንዳንዴ እንደ አክቲቪስት፣ አንዳንዴም እንደ ፖለቲካ ተንታኝ፣ አልፎ አልፎም የሚስጥራዊ መረጃዎች ምንጭ በመሆን ዋነኛ ተሳታፊ ሆነህ ቆይተኻል፡፡ የግል ጊዜ የሌለህ እስከማይሰመስል ድረስ ሌት ተቀን ስትተጋ ነበር፡፡ የልፋትህ ውጤቱ ምንም ይሁን ምን ትጋትህ ሳይደነቅ አያልፍም፡፡ ውጤት ላይ ስንመጣ ግን አንድ ወሳኝ ጥያቄ ይነሳብሃል… እኔም እሱን መሰረት አድርጌ ይሄንን […]

ብአዴንን ያመነ ጉም የዘገነ. . . (አቻምየለህ ታምሩ)

06/03/2018 ትናንት ወይንም ታሪክ ሁልጊዜ  ጠባሳውን ወይንም አሻራውን ትቶ ያልፋል። ስለሆነም ትናንት የዛሬን ቁልፍ ይዟልና ተመልሶ መጪ መሆኑ   መዘንጋት የለበትም።  የትናንት ታሪክ ዛሬ ላይ የሚያሳድረው ጠባናሳ አሻራ ብአዴን የሚባለውን የወያኔ ፍጡርም ይጨምራል። ብአዴን የፋሽስት ወያኔ  ነውረኛ ድርጅት እንጂ የአማራ ሕዝብ አካል አይደለም። ብአዴን ኢሕአዴግ የሚባለው  የማታለያ ጭንብል የጠራውን  አውጫጭኝ ረግጦ ቢወጣ እንኳ  ረግጦ ሊወጣ የሚችለው  […]

“ኤርትራን የሸጠው ዮሓንስ እንጂ ምኒልክ አይደለም” (ዶክተር ላጲሶ ጌዴልቦ)

06/03/2018 ዘ አዲስ  – “ትግሬዎች ምኒሊክን አንቀበልም ያሉት ያኔም ካሁኑ የባሰ ድሆች ስለነበሩ ነው” – ” ጣልያን ሀሳቧ ጣይቱንና ምኒልክን በሰንሰለት አስሮ መውሰድ ነበር” – ” በረሃቡ ግዜ ጣልያኖች ቢዋጉ ኢትዮጵያን ይይዙ ነበር” ” ምኒልክ ጣልያንን ስምንት ዓመት አታለውታል” “ኣጼ ዮሓንስ ጉራን ጉንደትን ካሸነፉ በኋላ ኤርትራን መያዝ ይችሉ ነበር:: “ https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=2039522939659113&id=100008042808114 Click here to read […]

የተኩላዎቹ ዓይነተኛ ኢላማ ሆኖ የቆየዉ የአማራ ሕዝብ ‹‹ አዉሬዉ ወደ ኦሮሞ ዘምቷል›› ብሎ መተኛቱ ዋጋ ያስከፍለዋል!!! (በፍቃዱ ሞረዳ)

06/03/2018 የአስቸኳይ ጊዜ ግድያ አዋጅን ‹‹ፓርላማ›› በተባለዉ የእንስሳት ዕድር ዉስጥ ያሉት ‹‹ የአማራና የደቡብ ሕዝብን እንወክላለን›› የሚሉቱ ደግፈዉታል፡፡ ወይም አልተቃወሙትም፡፡ እንዲያ ማድረጋቸዉ በአዋጁ አስፈላጊነት አምነዉ ወይም ከአዋጁ የሚያገኙት የተለየ ጥቅም አማልሏቸዉ ላይሆን ይችላል፡፡ግን በትግርኛ ተናጋሪዎቹ ‹‹እምቧ››ባዮች ለየብቻ አስቀድሞ የተነገራቸዉ ነገር መኖሩ እዉነት ነዉ፡፡በአራዳ ልጆች አባባል፣‹‹ተጀንጅነዋል›› ፡፡ ‹‹ ከእናንተ ጋር ሽግር የለንም፤ ሽግራችን ከኦሮሞዎቹ ጋር ነዉ፡፡ […]

ደባርቅ ከተማ ላይ የቦንብ ጥቃት ተፈፀመ | በነጋዴ ባህር መተማ መስመር ህዝቡ ተቆጥቷል

March 6, 2018              ሙሉነህ ዮሐንስ እንደዘገበው ከጎንደር ከተማ 100 ኪ.ሜ እርቃ በምትገኘው የራስ ዳሸን ተራራ ፈርጥ በሆነችው ደባርቅ ከተማ ውጥረት ነግሷል። የእጅ ቦንብ ጥቃቱ የተፈፀመው በ25/06/2010 ከምሽቱ አምስት ሰዓት ሲሆን የከተማውን ከንቲባ ቢሮና ፍትህ ፅህፈት ቤትን ኢላማ በማድረግ እንደነበር ምንጮች ይጠቅሳሉ። በሚቀጥለው ቀን የስርአቱ የፀጥታ ኃይሎችን እንዲሁም የደህንነት ኃላፊዎችን […]

Ethiopia in ‘uncharted territory’ as party chooses PM

By Afp Published: 04:31 EST, 6 March 2018   Stores are closed March 5 along a street in Addis Abeba during a strike against the declaration of state of emergency Ethiopia’s governing coalition is facing an unprecedented tussle behind closed doors as it seeks a new prime minister after Hailemariam Desalegn’s shock resignation from the […]

Strikes Spread in Restive Ethiopia Region Before Tillerson Visit

By  Nizar Manek ‎March‎ ‎6‎, ‎2018‎ ‎11‎:‎14‎ ‎AM‎ ‎EST U.S. secretary of state is due in African nation this week Ethiopia set to name new prime minister amid political turmoil Stores are closed during a strike in Sebeta, Addis Ababa, Ethiopia, on March 5. Photographer: Zacharias Abubeker/AFP/Getty Images Strikes protesting Ethiopia’s state of emergency spread across the restive […]