Ethiopians protesting state of emergency shut down capital, Oromia region

© Zacharias Abubeker, AFP | Deserted streets in Addis Ababa, on March 5, 2018 as businesses closed during a strike against the state of emergency. by FRANCE 24 Latest update : 2018-03-06 Shops and businesses closed in Ethiopia’s capital and its largest region on Monday to protest a state of emergency declared after the prime […]
Kenya, Ethiopia: Tillerson Visit Brings Opportunity to Emphasize Democracy

Washington March 6, 2018 As United States Secretary of State Rex Tillerson begins his first trip to Sub-Saharan Africa as secretary, beginning March 6, traveling to Chad, Djibouti, Ethiopia, Kenya, and Nigeria, Freedom House issued the following statement: “On each of his stops, Secretary Tillerson has an opportunity to confirm that the United States maintains its […]
ዛሬ አንድ አድጎ አሸባሪ ሊሆን የሚችል አደገኛ የሶስት ዐመት ታዳጊ!!

ኮማንድ ፖስታችን እጅጉን ትጉ ነው፣ ዛሬ አንድ አድጎ አሸባሪ ሊሆን የሚችል አደገኛ የሶስት ዐመት ጡጦውን የጣለ ጎረምሳ፣ በተደረገው ከባድ ፍተሻ ካሰበበት ሳይደርስ ለማጨናገፍ ተችሏል። ልጆች ሁሉ በአሸባሪነት ስለተፈረጁ፣ ወደፊት አሻንጉሊት የሚባል ታዳጊዎችን ለወንጀል የሚያዘጋጃቸው ሚስጥራዊ መሣሪያም እንዲታገድ ተደርጓል!! በዚህ መንገድ ሁሉም ወይ ይድሃል፣ አለዚያም በእንብርክኩ ይሄዳታል!! __________________________፟
ህወኣት በለኮሰዉ እሳት ዉስጥ ትግሬም መግባት አለበት …. መኮንን ሀብተጊዮርጊስ ብሩ (ዶ/ር)

March 5, 2018 ህወኣት መሳሪያ በተሸከመዉ ጀሌዉ አማካኝነት አንቦ ላይ ኦሮሞ ወይንም አማራ ሲገድል አዲስ አበባ የተቀመጠ ትግሬ ማኪያቶዉን እየጠጣ ሪፖርተርን እያነበበ አልያም የፋናን ቴሌቪዥን እየተመለከተ ይዝናና ዘንድ የፈቀደ ትግል የትም ሊደርስ አይችልም። መቶ በመቶ የትግሬ ተወካይዎች እጃቸዉን ቀስረዉ በእያንዳንዱ እምቢ ለነፃነቴ ባለዉ የኦሮሞ አልያም የአማራ ወጣት ላይ በየተገኘበት እንዲደመሰስ ሲወስኑ እኛ በይሉኝታ የምንሽኮረመም ከሆነ […]
የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ስለሽግግር ሂደት ይወያያሉ

Getty Images የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን በኢትዮጵያ ለዓመታት ስለዘለቅው ተቃውሞና በሃገሪቱ ስላለው የፖለቲካ ሁኔታ ከባለስልጣናት ጋር እንደሚነጋገሩ ይጠበቃል። በአፍሪካ የመጀመሪያቸው በሚሆነው በዚህ ጉብኝት አምስት ሃገራትን ይጎበኛሉ።የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ በጉዟቸው ኢትዮጵያን፣ ጂቡቲን፣ ቻድን፣ ናይጄሪያንና ኬንያን የሚጎበኙ ሲሆን ከሃገራቱ መሪዎችና ከአፍሪካ ህብረት የበላይ ኃላፊዎች ጋር ይወያያሉ። የአሜሪካ ባለሥልጣናት እንዳሉት የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጉብኝት ትኩረት የሚያደርጉት […]
‘Never retreat’: all-female band Yegna bring girl power to Ethiopia – video

Women’s rights and gender equality Through songs, radio drama and their own YouTube channel, Yegna champion women’s rights across Ethiopia, where many young women never get the chance to go to secondary school. Last year, the band lost its UK aid funding after a negative press campaign, but they remain determined to press home their […]
የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁን በመቃወም የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መ/ቤት ፊት ለፊት የተደረገ የትውልደ ኢትዮጵያ- አሜሪካውያን ሰልፍ
March 5, 2018 የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁን በመቃወም የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መ/ቤት ፊት ለፊት የተደረገ የትውልደ ኢትዮጵያ- አሜሪካውያን ሰልፍ
Open Memorandum to U.S. Sec. of State Rex Tillerson and U.S. Amb. to Ethiopia Michael Raynor

March 5, 2018 By Prof. Alemayehu G. Mariam The United States will stay the course in Ethiopia, and I hope I can count on each of you [Ethiopians] to do the same.” — U.S. Ambassador to Ethiopia Michael Raynor, in his Facebook outreach message message of February 13, 2018. I write this open memorandum on the […]
የኢትዮጵያ ፍልሰተኞች በታንዛኒያ የ3ዓመት እሥር ተፈረደባቸው

መጋቢት 05, 2018 ገልሞ ዳዊት የታንዛኒያ ፍርድ ቤት በ84 ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞች ላይ የ3 ዓመት እሥራት አስተላለፈ። ኢትዮጵያዊያኑ የተያዙት በታንዝኒያ ማዕከላዊ ክፍል “ኢሪንጋ” በሚባል ቦታ ሲሆን በህገ ወጥ መንገድ ወደ ማላዊ ሊያልፉ ሲሉ ነው – በታንዛኒያ ፖሊስና በሀገሪቱ ኢሚግሬሽን ኃላፊዎች የተያዙት። ናይሮቢ — የታንዛኒያ ፍርድ ቤት በ84 ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞች ላይ የ3 ዓመት እሥራት አስተላለፈ። ኢትዮጵያዊያኑ የተያዙት […]
ጤና ለጣና! – ታላቅ ህዝባዊ ጉባዔና የገቢ ማሰባሰቢያ ምሽት በዋሽንግተን ዲሲ

March 17 2018 Who will join us on March 17 event in DC? So many prominent Ethiopians will stand with us for Tana. Miss it not! Tickets available online: http://tanacoalition.org/tickets/ You can also have tickets from Ethiopian restaurants/stores in DC, Maryland and Virginia.
