“አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ለሰላማዊ የስልጣን ሽግግርና ሁሉን አቀፍ ድርድር ለመጥራት ቁርጠኛ ሊሆን ይገባል”

Wednesday, 28 March 2018 12:25 “አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ለሰላማዊ የስልጣን ሽግግርና ሁሉን አቀፍ ድርድር ለመጥራት ቁርጠኛ ሊሆን ይገባል” ሰማያዊ ፓርቲ ጠየቀ በይርጋ አበበ ሰማያዊ ፓርቲ (ሰማያዊ) ብሔራዊ ምክር ቤት በስድስተኛ ዓመት ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔው በወቅታዊ የአገሪቱ ጉዳዮችና በፓርቲው ውስጣዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ባሳለፈው ውሳኔ በሶስት ነጥቦች ላይ ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ ፓርቲው በመግለጫው በቀጣይ የሚመረጠው ጠቅላይ ሚኒስትር […]
ግብፅ በውሃ እጥረት ሥጋት ዙሪያ ከምሁራኖቿ ጋር መከረች

Wednesday, 28 March 2018 12:28 በ ፀጋው መላኩ ግብፅ በውሃ እጥረት ሥጋት ዙሪያ በርካታ ምሁራንን ጠርታ አወያየች፡፡ በዚሁ በግብፅ መንግስት በተጠራው ሀገር አቀፍ የምሁራን ኮንፍረንስ ግብፅ አሁን ያላትን የውሃ ፍላጎት መጠን በምን መልኩ ማሳደግ እንዳለባት ሰፊ ውይይት የተደረገ መሆኑን የአልሞኒተር ዘገባ ያመለክታል፡፡ እንደዘገባው ከሆነ በዚሁ መፍተሄ አፈላላጊ አገር አቀፍ ኮንፍረንስ ላይ በተለያዩ ሀገራት የሚኖሩ ግብፃዊያን ሳይንሲስቶች […]
28ኛውን የኦ.ህ.ዴ.ድ የምስረታ በዓል አስመልክቶ ከኦ.ህ.ዴ.ድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ

Wednesday, 28 March 2018 13:09 በድርጅታችን መስመርና በህዝባችን የነቃ ተሳትፎ የማንፈታው ችግር፣ የማናስመዘግበው ድል አይኖርም! ከሁሉ በማስቀደም ለሰፊው የኦሮሞ ህዝብ፣ ለክልላችን ወጣቶችና ሴቶች፣ ለኦሮሞ ምሁራን፣ ለድርጅታችን አባላትና ደጋፊዎች፣ ለመላው የሀገራችን ብሄሮች፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች፣ ለእህትና አጋር ድርጅቶች እንኳን ለኦህዴድ 28ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አደረሳችሁ፤ አደረሰን፡፡ ኦ.ህ.ዴ.ድ. በሰፊው የኦሮሞ ህዝብ ትግል ተፀንሶ ለሰፊው ህዝብ መብትና ጥቅም […]
ከአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሰዎች ምን ይጠብቃሉ?

28 ማርች 2018 FACEBOOK/BLUE PARTY & getty images የኢህአዴግ ምክር ቤት ለሳምንት ካደረገው ስብሰባ በኋላ ዶ/ር አቢይ አህመድን የድርጅቱ ሊቀ-መንበር አድርጎ መምረጡን ይፋ አድርጓል። በዚህም ዶ/ር አቢይ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር እንደሚሆኑ ይጠበቃል። አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ከስልጣን ለመልቀቅ ጥያቄ ካቀረቡበት ዕለት አንስቶ ማን ሊተካ ይችላል የሚለው ጥያቄ በሃገሪቱ የፖለቲካ መድረክ ላይ ዋነኛ ጉዳይ ሆኖ […]
የዶ/ር አብይ አህመድ ተቀዳሚ ተግባር (ዶ/ር አበራ ቱጂ)

March 28, 2018 ዶ/ር አብይ አህመድ የኢህአዲግ ሊቀመንበር ምናልባትም የኢትዮጵያ ቀጣዩ መሪ ሆነዉ በኢህአዲግ በመመረጣቸዉ ብዙ አስተያየት እየተሰጠ ነው። ካሉት የኢህአዲግ ሰወች ዶ/ር አብይ መመረጣቸዉ በዚህ ወቅት በራሱ ግብ ተደርጎ ባይታይም ጊዚያዊ ጥቅም አለዉ። በወያኔ ሚስጥራዊ አሰራርና ያለፈዉ የተንኮል ታሪክ የተነሳ፣ ዶ/ር አብይ ወደስልጣን እንዲውጡ የተመረጡበት ግብ በግልጽ አይታወቅም። ሆኖም ግን በዚህ ፖለቲካ ቀዉስና የህዝብ […]
የታሰሩት የዋልድባ መነኰሳት: በሕግ ፊት እኩል ኾኖ የመታየት መብታቸው ተጥሷል – ጠበቃ

March 28, 2018 ሐራ ዘተዋሕዶ የ32ቱ ክሥ የተቋረጠበትና የ3ቱ ተከሣሾች ሳይቋርጥ የቀረበት የሕግ ምክንያት አልተገለጸም፤ የሥነ ሥርዐት ሕጎች ተለጥጠው ከተተረጎሙ በተከሠሡት ላይ የማይመለስ ጉዳት ያስከትላል፤ በተለይም በታሰሩ ሰዎች ላይ፣አለ የተባለ ማስረጃ በሰዓቱ ቀርቦ የተፋጠነ ፍትሕ ይሰጣቸው፤ በፍርድ ሒደት ነጻ ቢባሉም እንኳ፣ጉዳታቸው የበዛ እንዳይኾን ዐቃቤ ሕግ ሓላፊነቱን ይወጣ፤ በቂ ማስረጃ ባልቀረበበት ኹኔታ ፍ/ቤቱ፥“ለትክክለኛ ፍትሕ አሰጣጥ”ያለው ሊያነጋግር […]
ከሆነማ መልካም? – ከገዙ በቀለ (ዶ/ር)

March 28, 2018 ነገሩ አንዳንዴ ቢሆንም፣ ከሐዘን ወደ ደስታ የሚወስድ ነገር መቼም አይታጣም። በዚህ አኳያ ዶ/ር አብይ አህመድ የኢህአዴግ ሊቀመንበር ሆነው መመረጣቸው ምድር ላይ ካላው ተጨባጭ ሁኔታ ጋር ሲተያይ ደስታዬን ከፍ አድርጎታል። ቀጥሎም ጠቅላይ ሚኒስትር ይሆናሉ የሚለው ግምቴም ትልቅ ነው። ገና ምኑ ታይቶ ሊባል ይቻላል፤ ተገቢ ነው።አላያማ ያመኑት… የተባለው ብሂል መከተሉ ነው። የታሰበው ካልሆነ የተለመደውን […]
ማደንዘዣ ወይንስ ዕድሜ መግዣ? (አገሬ አዲስ)

March 28, 2018 መጋቢት 18 ቀን 2010ዓም (28-03-2018) በበሽታ ዕድሜ ልኩን የሚሰቃይ ሰው እድልና አቅሙ ፈቅዶለት ለሕክምና ቢሄድ፤የመረመረው ሃኪም ለበሽታው የሚሆን ትክክለኛ መድሃኒት ሳይሰጠው ማስታገሻ ወይም ማደንዘዣ ወይም የተሳሳተ መድሃኒት ቢሰጠው ከሚያሰቃዬው በሽታ ወይንም ህመም ተገላገለ ወይም ተፈወሰ ማለት አይደለም።ማደንዘዣውም ለተራዘመ ጊዜ ሳይሆን ለአጭር ጊዜ የበሽተኛውን ጩኸትና ስቃይ ለማለሳለስ የሚረዳ በመሆኑ የማደንዘዣው አቅም እየቀነሰ ሲሄድ […]
ዶ/ር አብይ አህመድ እና የኢትዮጵያ ህልውና! | ዳዊት ከበደ ወየሳ

March 28, 2018 በአጼ ምኒልክ ዘመን ነው። የራስ ደረሶ ጦር አባይን ተሻግሮ፤ የራስ ጎበና ጦር ደግሞ ጊቤን አልፎ መሃል መንገድ ላይ ይጋጭ ጀመር። የግጭቱ ምክንያት… አንደኛው ጦር ሌላውን፤ “ድንበር አልፈህ የኦሮሞን ህዝብ የሚያስቀይም ስራ ሰርተሃል።” የሚል ነው። ሁለቱም እርስ በርሳቸው መወቃቀሳቸው ሳያንስ፤ ጉዳዩ ወደሁለቱም አለቆች ዘንድ ደረሰና፤ የጎጃሙ ንጉሥ ተክለሃይማኖት እና የሸዋ ንጉሥ የነበሩት ንጉሥ […]
Ethiopia’s new prime minister must address the country’s deep-rooted human rights crisis – AMNESTY INTERNATIONAL

March 28, 2018 (Amnesty International) – Ethiopia’s incoming prime minister must prioritize addressing the deep-rooted human rights crisis in the country, said Amnesty International following the election of Abiy Ahmed as chairman of the Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF) party, paving the way for him to become the next premier. If approved by parliament, […]
