እየፈራረሰ ያለውን የህወሃት የበላይነት በአስቸኳይ አዋጅ ስም ለማስቀጠል የተጀመረውን ዘመቻ ለመቆራረጥ ወቅታዊና ወሳኝ ጥሪ ቀርቧል!!!

03/03/2018 ጃዋር መሃመድ እንደሚታወቀው ለመውደቅ እየተንገዳገደ ያለው የህወሃት አገዛዝ በህዝቦች ላይ የጫነውን የጭቆናና የጭፍጨፋ ቀንበር ለማራዘም በሚያደርገው መፍጨርጨር ለሁለተኛ ጊዜ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማወጅ ሞክሮ በትናንትናው እለት ራሱ በሚቆጣጠረው ፓርላማ አባላት ውድቅ ሆኖበታል። ሆኖም ግን አገዛዙ ህገ መንግስቱን ለመጠበቅ ታስቦ ነው የወጣው የተባለውን ግን ደሞ ህገ መንግስቱን ራሱን በሚጥስ መልኩ ሁለት ሶስተኛ የህዝብ ተወካዮች ምቤት […]
በግሌ የሕገመንግሰቱ ድንጋጌ እንዲከበር፤ ይህ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲሻር እጠይቃለሁ!!! (ግርማ ሠይፉ ማሩ)

03/03/2018 ፓርላማ ማለት እንደ እኛ አገር የጥያቄና መልስ መድረክ ባልሆነባቸው አገሮች፤ ፓርላማ የሃሣብ ፍጭት ማድረጊያ መድረክ ነው፡፡ የፖለቲካ ስንክሳር ማወራረጃ መድረክ ነው፡፡ ውጤቱ ደግሞ የሚታወቀው ከሃሣብ ፍጭት በኋላ በሚደረግ ድምጽ አሰጣጥ ሰነስርዓት ነው፡፡ በድምፅ መሸነፍና ማሻነፍ የክበር ጉዳይ አይደለም፡፡ በዚህ መድረክ ላይ አብላጫ ድምፅ ማግኘትም ያለመግኘትም የጊዜ ጉዳይ ነው፡፡ ሃሣቡ ለጊዜውም ቢሆን ተቀባይነት አላገኝም ማለት […]
የወያኔ ጀኔራሎች ሴራ የኦሮሚያን ፖሊስ ሃይል ትጥቅ ማስፈታት (እስራኤል ሰቦቃ)

03/03/2018 “በጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታ ማጆር ሹም በጄኔራል ሳሞራ ዩኑስ ቢሮ ውስጥ ትናንት ምሽት በተካሄደው የሚስጥር ስብስባ ከደርግ ዘመኑ ነጻ እርምጃ ጋር ተመሳሳ የጅምላ ጭፍጨፋ ለመፈጸም የሴራ እቅድ መነደፉ ተመልክቷል። ጄኔራሎቹ በዝህ ስብሰባቸዉ የኢትዮጵያ የተወካዮች ምክር ቤት የፈለገውን ውሳኔ ቢያስተላልፍ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተግባራዊ ለማድረግ መወስናቸው ታውቋል። ኦሮሚያ ውስጥ ይህንን ተፈጻሚ ለማድረግ ይቻል ዘንድ የኦሮሚያን […]
የቀድሞ “መኢሶን ” የአሁኑ የህወሀት እንባ ጠባቂና ስውር አንጋፋ ካድሬ በለንደን ከተማ «የታጠቅ ኢትዮጵያ” መሪ : ሲጋለጥ::

March 3, 2018 02/03/2018;23:09 ይህን ፅሁፍ ለመፃፍ የተነሳሳሁት ቅዳሜና እሁድ ሲካሄድ በነበረው Conference organised by People Alliance for freedom and democracy (PAFD) Purpose: international conference on the current political crisis in Ethiopia and explore realistic alternatives. 24 to 25 February 2018 at Resource Centre Holloway, London. በተጠራው ስብስባ ላይ ተገኝቼ ነበር :: በዚህ ቀን እጅግ ለማመን ያዳገተኝን : ክስተት ልነግራችሁ ነው :: አንዳንድ […]
ፓን አፍሪካዊስትነትና እና ጥቁርነትን ጌጣቸው ያደረጉት “አንጋፋው ፕሮፌስር ማሞ ሙጨ ስለ ዓድዋ ድል በአማራ ቴሌቪዥን ጋር ቆይታ

March 3, 2018 ፓን አፍሪካዊስትነትና እና ጥቁርነትን ጌጣቸው ያደረጉት “አንጋፋው ፕሮፌስር ማሞ ሙጨ ስለ ዓድዋ ድል በአማራ ቴሌቪዥን ጋር ቆይታ https://youtu.be/qbZe3BPp3rk
Military Decree with or without Parliament Vote is not a Solution for Political Crisis in Ethiopia

March 3, 2018 By Tedla Asfaw On the 122nd Anniversary of Adwa, Yekatit 23 or March 2, 2018 behind the jubilation on Addis Ababa street something unbelievable was going on the parliament floor. The news on FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.) a government media it said by the vote of 346 in favor 88 opposed 7 abstain out of 490 member of parliament from […]
ድምጽ የመስረቅ አባዜ (ክንፉ አሰፋ)

March 2, 2018 አይን እና እግር ያወጣ ውሸት ሲሰማና ሲታይ ይህ የመጀመርያው አይደለም። “ጨፍኑ እናሞኛችሁ” አይነት ንቀት ግን አሁን ላይ ፈሩን እየለቀቀ ይመስላል። ወያኔ እንደለመደው በአደባባይ ህግ አፍርሷል። ይህ ስርዓት ራሱ ያላከበረውን ህገ-መንግስት ሌላው፣ ሕዝብ እንዴት አድርጎ ሊያከብርለት ይችላል? ሃገሪቷን በወታደራዊ አገዛዝ ስር የሚያስገባ ሕግ ወጥ አዋጅ በተጭበረበረ ድምጽ ዛሬ አጽድቀዋል።ይህ በታሪክ መዝገብ ላይ […]
ቢያንስ ቪኦኤና ዶቼቪሌ እንዴት ዋሹን? ይቅርታ ይጠይቁን!! አዋጁ አልጸደቀም! (ሰርፀ ደስታ)

March 2, 2018 አስቸኳ ጊዜ አዋጁ መጽደቅ ያለበት በ2/3ኛ ድምጽ ነው ከተባለ ልዩ የሒሳብ ችሎታ የሚጠይቅ ቀመር የለም፡፡ ደገፉ የተባሉት 346 ነው፡፡ ይም ቢሆን አዋጁን ለማጽደቅ ወስነው የገቡት አቶ አባዱላ 339 ድምጽ እንዳገኘ ነው የተናገሩት፡፡ አባላት ሞተዋልም ተብሏል 8 ማለት ነው፡፡ ሌላስ እሺ ተጨማሪ የሚዋሽ ነገር ከአለ ጨምሩበት፡፡ እሺ እሰኪ በትልቁ ቁጥር እናስላላቸው 346ቱ ማለት […]
Al-Jazeera Needs to Be More Inclusive in Reporting the Ethiopian Crisis

March 2, 2018 —Media do no harm— Aklog Birara (Dr.) Part II Independent, objective and impartial media is a powerful force in providing the public with information that they need. Such media is instrumental in representing the voices of those whose hopes and aspirations are suppressed by their own governments. It is arguably the most […]
‹‹የአድዋ ድል ይደገማል! በወጣት ቄሮ፣ፋኖ፣ዘርማ፣ አቦሸማኔና፣አናብስቶች የትግራይን ህዝብ ነፃ ያወጣል!!!›› ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር ዶክተር እሸቱ ጮሌ ክበብ››

March 2, 2018 ‹‹ምኒልክ ተነስቶ፣ ባያነሳ ጋሻ ግብሩ እንቁላል ነበር፣ ይሄን ጊዜ አበሻ›› ለኢትዮጵያ ሃገራዊ ንቅናቄ፣ ለኢትዮጵያዊያን የጋራ ግበረ ኃይል፣ ለኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ፣ ለኢትዮጵያውያን ተጋሩ፣ ለሁሉም ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶችና የሲቪክ ማህበራቶች፡- ቀጣዮን ብሄራዊ የወጣቶች የትግል አቅጣጫ ማሳየት ይጠበቅባችኃል፡፡ የኦሮሞ ቄሮ፣ የአማራ ፋኖ፣ የደቡብ አቦሸማኔ (የጉራጌ ዘማር)፣ የሰሜኑ አናብስት!!! ጥያቄዎች ይመለሱ!!! ወጣት የነብር ጣት!!! […]
