ODF Statement on the election of Dr. Abiy Ahmed as Chairman of Ethiopia’s ruling party

March 28, 2018  The Oromo Democratic Front (ODF) welcomes the election of Dr. Abiy Ahmed as Chairman of the Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF) and as Ethiopia’s incoming Prime Minister. He comes into office at a critical period when the country is facing many domestic and regional challenges. He takes over a divided country, a fractured political […]

Ethiopia: Agenda for Dr. Abiy Ahmed! (by Muluken Gebeyew)

March 28, 2018      Congratulation on  being elected as the chairman of EPRDF (Ethiopian People Revolutionary Democratic Front) on 27 March 2018. It is assumed you will be the Prime Minster of Ethiopia in the next few days  as per practice of the ruling regime. You are “coming to power” at the most critical […]

የአብይ 10 ፈተናዎች! (ደረጀ ደስታ)

28/03/2018 ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን የማጽደቁ ሂደት ገና ቢሆንም ከአብይ ሌላ ማሰቡ አብዮት ይሆናል። የፈታውን መልሶ እሚያስር የተናገረውን እሚረሳ ቀጣፊ ድርጅት መሆኑን በቅንጅትም ምርጫ ሆነ በልምድ አይተነዋል። ቀበሮውን ማመን ቀብሮ ነውና ለሰከንደም ቢሆን እሚዘናጉለት ድርጅት አይደለም። ይህን ታሳቢ በማድረግ አብይ ትንሽ እሚተነፍሱበት ቀዳዳ ካለች ማየቱም አይከፋም። ለማንኛውም እንደ ፎርቹን ሰበር ዜና ድምጽ ከሰጡት ውስጥ 108 የሚሆኑት ዶ/ር […]

ከእንግዲህ ኢትዮጵያችንን በብሄርና ሃይማኖት አግላይነት ስሟን የሚያነሳ የተረገመ ይሁን! ያን ሩጫ ጨርሰናል! (ያሬድ ጥበቡ)

28/03/2018 ከእፎይታ ምሽትና መኝታ በኋላ ስለአቢይና የመመረጡ ትርጉም ብዙ አውጠነጠንኩ ። በአቢይ ምርጫ አንዱ ከኢትዮጵያ ጫንቃ ላይ የተነሳው ቀንበር፣ ኦሮሞ በመሆናችን፣ ሙስሊም በመሆናችን እኩል አንታይም የሚለው ትርክት ነው ። ይህ ትርክት እውነትም ሆነ ምናባዊ፣ ዛሬ በአቢይ ምርጫ የተነሳ መፍትሄ አግኝቷል። ይህ ትልቅ ክንዋኔ ነው። ዴሞክራሲያዊ የሚባሉ ብዙ የምእራብ ሃገሮች እንኳ ሊያደርጉት የማይችሉትን ነው ኢትዮጵያችን ባለፉት […]

ትግላችን ከግለሰብ ሳይሆን ከአብዮታዊ ዲሞክራሲ ነው! (ኪዳኔ አሚን)

28/03/2018 በኢህአዴግ ኣባል ድርጅቶች ለሊቀመንበርነት በተደረገው ውድድር ህወሓት 2 ሲያገኝ ኦህዴድ 108 ድምፅ ማግኘቱ የሚያሳየን አንድ ነገር አለ። ኦህዴድ ለህወሓትና ለድህዴን ዘርሮ አብላጫ ድምፅ ማግኘቱ በኢህአዴግ ውስጥ ትንሽ ተስፋ ያለው እሱ ብቻ መሆኑን ያሳያል። ህወሓት 2 ድምፅ ማግኘቱ ደግሞ በራሱ አባላት እንኳ ምን ያህል የተተፋ ድርጅት መሆኑ አጋጣሚው ግልፅ አድርጓል። አንዳንድ ሰዎች ህወሓት በትግራይ ድጋፍ […]

ዶክተር አብይ የፖለቲካ ካፒታሉን ባግባቡ ሊጠቀምበት ይገባል- ከባጤሮ በቀለ

ዶክተር አቢይ ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆኖ ከመመረጡ እጅግ ቀደም ብሎ እጅግ ብዙ ህዝብና የፖለቲካ ድርጅቶች ያልተለመደ አይነት ድጋፍ ሰጥተውታል። ሰወችም ድርጅቶችም በሀሀገራችን ውስጥ ለውጥ ሊያመጣ ይችላል፤ ከፋፋዩን ስርአት እንዲያከትም ያደርጋል፣ የኢትዮጵያንም ታላቅነት እንደገና ከፍ ያደርጋል በማለት ብዙ ተስፋ እንዳደረጉበት በተለያየ መልክ ተገልጧል። ያም ሆኖ ግን በእርግጠኛነት መናገር ያልተቻለው በ ኢህአዴግ ውስጥ የሚኖረው ድጋፍ ምን ያክል እንደሆነ ማወቅ […]

The Unenviable Situation of Tigreans in Ethiopia

As ordinary Tigreans are increasingly targeted because of their ethnic association to Ethiopia’s ruling party, Yohannes Woldemariam points out that the vast majority do not benefit from the rule of Tigrean People’s Liberation Front (TPLF) and live in much the same conditions as most Ethiopians. Ethnonationalism, a form of politics that depends on strengthening narrow […]

Ethiopia elects first ethnic Oromo Prime Minister

March 28, 2018 Editors New leader of the Ethiopian coalition (EPRDF) and Prime Minister Abiy Ahmed (File – Photo) Mar 28th 2018 (Nyamilepedia) – Ethiopia has elected, for the first time in history, its first ethnic Oromo Prime Minister. This came several weeks after the surprise resignation of Hailemariam Desalegn as the leader of the Ethiopian […]

እየሆነ ያለውን አስተውሉ!!! (ሰርፀ ደስታ)

March 27, 2018 ሰሞኑን ወያኔ ሁሉንም ነገር ዘግታ በራሷ ብቻ በምታወራው ውዥንብር እንዲሁም በሕቡዕ በሰማራቻቸው አዛኝ ቅቤ አንጓች በሁኑ የውስጥ አርበኞቿ ሕዝብን በወሬ ማዕበል ለመፍታትና ተስፋ ለማስቆረጥ ያላደረገችው የለም፡፡ ከውስጥ ምንም አይነት መረጃ ባይደርሰንም ምን እየሆነ እንደሆን ለመረዳት ግን ብዙም ያላዳገተን ግን ብዙዎች ነን፡፡ እኔ የፖለቲካ ተንታኝ አደለሁም ግን የነገሮችን ሂደት ለማስተዋል ከውዥንብር ወሬ ይልቅ […]

ፈረንሳይ ህፃናት በሦስት ዓመታቸው ትምህርት እንዲጀምሩ ወሰነች

  Getty Images ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮ ባስተዋወቁት አዲስ ለውጥ መሰረት በፈረንሳይ ውስጥ የሚገኙ ህፃናት ትምህርት መጀመር የሚገባቸው ስደስት ዓመት መሆኑ ቀርቶ በሦስት ዓመታቸው እንዲሆን ተደረገ። ይህ ለውጥ በአውሮፓ ውስጥ በዝቅተኛ እድሜ ትምህርት በማስጀመር ፈረንሳይን ቀዳሚ ሀገር ያደርጋታል። ነገር ግን አብዛኞቹ ፈረንሳያዊያን ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት የሚያስገቡት በሦስት ዓመታቸው ስለሆነ ይህ ውሳኔ ውስን ቁጥር ያለቸውን […]