ዶ/ር አብይና የኢህአዴግ የቡድን አመራር

ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የፖለቲካ ሁኔታ መረጋጋት እርቆት ከሰነበተ ቆይቷል። በዚህም የተነሳ በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በአንዳንድ የደቡብ ክልሎች ሕዝባዊ ተቃውሞዎች ተስተውለዋል። ይህንን ተከትሎም ኢህአዴግ ጥልቅ ተሃድሶ አድርጓል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጇል። ነገር ግን ሕዝባዊ ተቃውሞዎች፣ በመንግሥት ኃይሎች የሚወሰዱ የኃይል እርምጃዎች እና እስሮች ቀጠሉ። ይህ ደግሞ ግንባሩ በድጋሚ ለተሀድሶ እንዲቀመጥ አስገደደው። ያንንም ተከትሎ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም […]

የዶ/ር አብይ አህመድ ቀጣይ እርምጃ ምን መሆን አለበት? (ሥዩም ወርቅነህ)

March 27, 2018  ዶ/ር አብይ አህመድ ኢህአዴግ የግንባሩ ሊቀመንበር ሆኖ መምረጡን ተከትሎ ብዙ ሰዎች ጮቤ ሲረግጡ ለመገንዘብ ችያለሁ። ለኢትዮጵያ ለውጥ ያመጣል ብላችሁ ተደስታችሁ ከሆነ ሃሳባችሁ እንዲሰምር ምኞቴ ነው። እኔ ግን ዶ/ር አብይ የመጡበት ወቅት ሳየው ኢህአዴግ አጣብቂኝ ውስጥ ስለገባ የማዕበሉ ማብረጃ ሊያደርጋቸው በመሳብ የሾማቸው ይመስለኛል። የኢህአዴግ መዋቅርና የፓርቲው አሰራር በቡድን በመሆኑ ዶ/ር አብይ የለውጥ ፈር […]

የዶ/ር አብይ ሹመትና የሙሴ በትር (ያሬድ ኃይለማርያም)

March 27, 2018   ከያሬድ ኃይለማርያም፤ መጋቢት 28፣ 2018 እ.አ.አ   ዶ/ር አብይ አህመድ ቀጣዩ ጠ/ሚ ሆነው የመመረጣቸው ነገር በብዙዎች ዘንድ ቀድሞ የተገመተም ቢሆንም በሰበር ዜና መልክ ስሰማ ደስታና ስጋት የተቀላቀለበት ስሜት ተሰምቶኛል። ደስታዮ ከሁለት ምክንያቶች የመነጨ ነው። የመጀመሪያው የህውሃት ግትርነትና ማናለብኝ ባይነት በሕዝብ ትግል፤ በተለይም ቄሮዎች ባደረጉት ትንቅንቅ እና በከፈሉት ከፍ ያለ መስዋዕትነት ሲሰበር […]

ዶ/ር አብይ አህመድ የኢትዮጵያን መጪ ነባራዊ የፖለቲካ ሂደት ለመቀየር ሊያስቀድሟቸው የሚገቡ አስር ተግባሮች

March 27, 2018 ጉዳያችን/ Gudayachn መጋቢት 19/2010 ዓም (ማርች 28/ 2019) ዶ/ር አብይ አህመድ ከቀናት የኢህአዴግ ስብሰባ በኃላ የድርጅቱ ሊቀመንበር ሆነው መመረጣቸውን የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን በሁለት ሰዓቱ የዜና እወጃ ላይ ይናገራል ተብሎ ሲጠበቅ ምንም ሳይናገር ማለፉ የመጋቢት 18/2010 ዓም ግርምታ በሕዝቡ ዘንድ ፈጥሮ አመሸ።በእርግጥ ቀደም ብሎ ከቀኑ አስር ሰዓት ጀምሮ የተመረጡ ጋዜጠኞች ተጠርተው መግለጫ እየተጠባበቁ መሆናቸውን […]

ኦህዴድ ሆይ ለምሳ ታስበሃልና ለራስህ ስትል እወቅበት። (መኮንን ሀብተጊዮርጊስ ብሩ (ዶ/ር))

March 27, 2018 በመጀመሪያ የዶ/ር አብይ አህመድ ጠ/ሚንስትር ተብሎ መሰየምም ሆነ መመረጥ የሕዝብ ትግል ዉጤት ነዉ ብዬ አምናለሁ። ስለዚህም መስዋህትነት እየከፈለ ያለዉን ሕዝብ ማመስገንም ማበረታታትም እፈልጋለሁ። ሁሉም ወገን በደንብ ሊያዉቀዉ የሚገባ ቁም ነገር ግን የወጣቱ ሙሁር በቦታዉ መሰየም የመጨረሻዉ መጀመሪያ ደዉል ብቻ ሳይሆን የሶስትዬሽ የትርፍ ሰዓት የጥሎ ማለፍ ጫወታ ጅማሬመሆኑን ነዉ። ቡድን አንድ ኦህዴድ እና […]

“ትንፋሽ የሌለው ሰው የሞተ እንደሆነ ሁሉ፣ የማትናገር ቤተክርስቲያንም የሞተች ነች” – አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ

March 27, 2018 – Setegn በዋልድባ መነኮሳት ላይ በወያኔ እየደረሰባቸው ስላለው ግፍና መከራ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ዝም ማለቷን አስመልክተው አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ የሰጡትን ልብ የሚመስጥ ትምህርተ ወንጌል አቅርበንላችኋል። የዋልድባ መነኮሳት ላይ በወያኔ እየደረሰ ያለው ሰቆቃ ማለትም በኤሌክትሪክ መጠበሳቸው፣ ተዘቅዝቀው መገረፋቸው፣ በአንድ ልብስ ከአንድ ዓመት በላይ መቆየታቸው፣መዋረዳቸውና ገዳማቸው ለፋብሪካነት መፈራረሱ በአጠቃላይ በተዋህዶ ምዕመና ላይ የተከፈጠ ጦርነት […]

በፍጥጫ ና በውጥረት የታጀበው ስብሰባ (ሀብታሙ ኪቲባ)

27/03/2018 “…. ከደም ለሚወፍረው ዘላለማዊ ትስስር ያለመታከት በመልፋት አንድነትን ይንከባከባል- ይሞሽራልም!!!” ዶ/ር አብይ [በኢህአዴግ ስብሰባ ላይ ከተንጸባረቁ ሃሳቦች እና ንግግሮች ከፊሉን] [አንዳንድ አላስፈላጊ የሆኑ አገላለጾች እና ምልልሶች ከጥቅማቸው ይልቅ ጉዳታቸውን በማመዛዘን ከመረጃ ምንጬ ጽሁፍ ቆርጬ አውጥቼያቸዋለሁ፡፡] ከኢህአዴግ አክራሞት (በከፊል) መቼም ጊዜ ያልፍና ስለእዚህ ዘመን ታሪካዊ የኢህአዴግ ሰዎች ስብሰባ ወደፊት በዝርዝር በመጽሐፍ እናነብ ይሆናል፡፡ አንድቀን እነርሱም እንደ […]

ለሰበር ዜናው መቆያ

March 27, 2018                ከደረጀ ደስታ ቆዩ ተብለን የለ! እርሟን ብታፈላ…በምንለው ሰበር ዜናቸው እስኪሰብሩን ይህን የትዝብት ሙዚቃ እየሰማን እንቆይ። የአቶ መለስ የመቃብር ሥፍራ በሁለት የፌደራል ፖሊሶች 24 ሰዓት እየተጠበቀ መሆኑን ሄዶ የተመለከተ ሰው ሲነግረኝ ችላ ብዬ ትቼው ነበር። እነ እስክንድር ነጋን ወደ እስር ቤት የነዱ ፖሊሶችን ስመለከት ትዝ አለኝ። […]

ዶ/ር አብይ አህመድ – አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር! (ዳዊት ከበደ ወየሳ)

March 27, 2018 (ኢ.ኤም.ኤፍ) በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቀጣዩ ጠቅላይ ሚንስትር ጉዳይ ከጥቂት ሳምንታት ስብሰባ በኋላ፤ ዛሬ ምርጫ ተካሂዶ ዶ/ር አብይ አህመድ የኢህአዴግ ሊቀመንበር በመሆን ተመርጠዋል፤ ይህም በድርጅቱ አሰራር መሰረት የድርጅቱ ሊቀ መንበር በቀጥታ ጠቅላይ ሚንስትር ስለሚሆን፤ ቀጣዩ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መሆናቸው ታውቋል። በዚህ ምርጫ ወቅት የብአዴኑ ደመቀ መኮንን እራሳቸውን ከምርጫው አግልለዋል፤ የህወሃቱ ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረጽዮን […]

የዶ/ር አብይ አህመድ ፈተናዎች -ክንፉ አሰፋ

March 27, 2018 ከልክ በላይ ለጥጠው‹፤ እንደ ልብ አንጠልጥል ፊልም ያቆዩትን ፍትግያ ትናንት በዜና ሲሰብሩት ደስታቸውን ይገልጹ የነበሩት ዜጎች ጥቂት አልነበሩም። ወትሮውን በስብሻለው ከሚለን ስራዓት አዲስ ነገር የሚጠብቅ ተስፈኛ ቢደሰት ብዙም አይደንቅም። የጠቅላይ ሚንስትር እንጂ የስራዓት ለውጥ መች ተመለከትን? ዶ/ር አብይ አህመድ በዚህ ቀውጢ ሰዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ መመረጡ ግን ከክብሩና ከስልጣኑ ይልቅ ፈተናው ያመዝናል። […]