አብይ ተመርጧል፣ ለማ አሸንፏል! (ስዩም ተሾመ)

27/04/2018 ዶ/ር አብይ ጠ/ሚኒስትር ሲሆን ያሸነፈው #ለማ_መገርሳ ነው፡፡ በመጀመሪያ ደረጃ የህዝባዊ ንቅናቄው ባለቤት የኦሮሚያ ቄሮዎች ናቸው፡፡ ይህን ተከትሎ በኢህአዴግ መንግስት ውስጥ የለውጥ ንቅናቄ የተጀመረው በለማ ቡድን (Team lemma) አማካኝነት ነው፡፡ ስለዚህ በፖለቲካና ኢኮኖሚው ረገድ ስር-ነቀል ለውጥ እንዲመጣ እየጠየቀ ያለ ማህብረሰብ እና ይህን ጥያቄ ተቀብሎ ለማስተናገድ ተነሳሽነትና ቁርጠኝነት ያለው አመራር አለ፡፡ ነገር ግን የለማ አመራር የሚፈለገውን […]
ነፃነትን የሚያውቅ ነፃ አውጪ! (ዳንኤል ሺበሺ)

27/04/2018 እኔ የእነ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ፓርቲ አባል አይደለሁም፡፡ ግን የሰብዓዊነት ጉዳይ ሁሌም እንቅልፍ ይነሳኛል፡፡ የትግል ስልቱን ባልደግፍም በዓላማው/በግቡ ብዙም የምንራራቅ አይመስለኝም፡፡ ግባችን ፍትህ ማስፈን፣ ዴሞክራሲና ነፃነትን ማረጋገጥ እስከሆነ ድረስ፡፡ ወንድሜ አንዳርጋቸው ጽጌ እንዲሸፍት የአገዛዙ ሚና የአንበሳ ድርሻ መሆኑን የአገዛዙ ሊህቃን በአንደበታቸው ከጠየቁት ይቅርታ ማረጋገጥ ይቻላል፤ አገዛዙ እሱን በማሰሩ ምክንያት ያተረፈው ትርፍ የለም፡፡ ካሌም ጠላፊዎቹ […]
ዶ/ር አብይ አገር ለአገር የሚዞረውስ ለምንድነው? (ሞሀመድ አሊ መሀመድ)

27/04/2018 ለመሆኑ ኢትዮጵያን ለኦሮሞ; ለአማራና ለትግሬ ብቻ የሰጠው ማነው? ሞሀመድ አሊ መሀመድ – ዶ/ር አብይ አገር ለአገር የሚዞረውስ ለምንድነው? – ኢትዮጵያ ወደ ደቡብ አፈገፈገች እንዴ? ይህን የምለው ጠቅላይ ሚ/ር አብይ አህመድ አዋሳ ስታዲዬም በተሰበሰበው የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝብ ፊት በተለመደው አገላለፅ “ትንሿ ኢትዮጵያ” ሲሉ ስለሰማሁ አይደለም። ይልቁንም በአዋሳ “ሚሊኒዬም” አዳራሽ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ለውይይት የታደሙ የክልሉ […]
ይድረስ የፈጣሪን ስም ለጠሩ ዶ/ር አብይ አህመድ (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

27/04/2018 በ 44 ዓመታት ጊዜ ውስጥ የኢትዮጵያ መሪ በመሆን ለመጀመሪያ ጊዜ “ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ” እያሉ ንግግርዎን ሲያሳርጉ አይቶ ሕዝበ ኢትዮጵያ በደስታ ተሞልቷል። እኔ ግን እያሉ ያሉት ይህ የማሳረጊያ ቃል በሕዝብ ፊት ብቻ ሳይሆን በአምላክ ፊት ምንና ምንን በሃላፊነት ሊያስጠይቅዎ እንደሚችል የነገሩ ክብደት እጅግ አሳስቦኛል። የፈጣሪ ስም ከተነሳ ዘንዳ፥ ይህ ፈጣሪ የሚሰጠን በረከት ምንነት ይታወቅ […]
ለጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ጊዜ መስጠትና እሳቸውን መተባበር ለምን??? (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

27/04/2018 ዐቢይ ሥልጣን ያዘ ከተባለ ማግስት ጀምሮ መሰንበቻውን ወያኔ ሕዝባዊ በመሰሉ ካድሬዎቹ (ወስዋሾቹ) በኩል “ጊዜ እንስጠው!” የምትባል ፈሊጥ ረጭቶ ሕዝብን ወስውሶ ማሳመን በመቻሉ ዐመፅ ተቃውሞው ጸጥ ረጭ ብሎለት ከገባበት አጣብቂኝ ውስጥ መውጣት ችሏል፡፡ አሁን ደግሞ ሕዝቡ ጊዜ ሰጥቶ የኋላ ኋላ የጠበቀው ለውጥ ሲቀርበት መጠየቁ እንደማይቀር ሲገባው በኋላ ላይ “ለውጡ መምጣት ያልቻለው ባለመተባበራቹህ ነው!” ለማለት እንዲመቸው […]
በደቡብ፣ በደቡብ ምሥራቅና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የጎርፍ አደጋ ተከስቷል።

April 27, 2018 ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በደቡብ፣ በደቡብ ምሥራቅና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ የጎርፍ አደጋ ተከስቷል። በዚህም በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት ከመድረሱ ባሻገር መንገዶች በመዘጋታቸው በአካባቢዎቹ የሚገኙ ነዋሪዎች ለችግር መጋለጣቸውን ይናገራሉ። አሁን እየጣለ ያለው ዝናብ ለእርሻና ለተለያዩ ተግባራት የሚጠቀምና የተጠበቀ ቢሆንም መጠኑ ከፍተኛ በመሆኑ ግን የተለያዩ ጉዳቶችን እያስከተለ መሆኑን የሚናገሩት የጉጂ ዞን […]
ኪም ጆንግ ኡን የደቡብ ኮሪያን መሬት በመርገጥ የመጀመሪያ ሆኑ

Getty Images ኪም ጆንግ ኡን የኮሪያን ምድር ለሁለት የከፈለው ጦርነት ካበቃ በኋላ ድንበር ተሻግረው የደቡብ ኮሪያን መሬት የረገጡ የመጀመሪያው የሰሜን ኮሪያ መሪ ሆኑ። ልዩ ትርጓሜ በሚሰጠው ተምሳሌታዊው ክስተት የደቡብ ኮሪያው መሪ ሙን ጃኢ-ኢን እና ኪም ጆንግ ኡን ድንበር ላይ ተገናኝተው ተጨባብጠዋል። በዚህ ሞቅ ያለ ሥነ-ሥርዓት ጅማሬ ላይ ኪም ጆንግ ኡን “ግልፅ” ውይይት ይደረጋል ብለው […]
ራያ! – ወደ ትግሬ በግድ የተካተተው የአንጎት (ራያ) ህዝብ ብዛት በአሀዛዊ መረጃ፤

ራያ! ወደ ትግሬ በግድ የተካተተው የአንጎት(ራያ) ህዝብ ብዛት በ አሀዛዊ መረጃ፤ አላማጣ፤ 286,118 ኮረም/ወፍላ፤ 262,114 ራያ አዘቦ፤ 162,106 ድምር፤ 710,338 ከፊል የራያ አካባቢዎች እንዳ መኾኒ/ማይጨው፤ 116,262 አምባላጌ፤ 152,174 ድምር፤ 268,436 አጠቃላይ ድምር፤ 978,774 የተሰረቀው “ወያኔ” የሚለው ስያሜ፡፡ “ወያኔ” የሚለው ቃል ዐማርኛ ሲኾን፣ ትርጉሙም፡- ራስን ከውጫዊ ጥቃት ለመከላከል እና መለሶ ለማጥቃት ጦርነት የሚገጥም ሰው ማለት ነው፡፡ […]
PM Abiy Ahmed gives a speech at Awassa Stadium, while TPLF soldiers attack students in Ambo – video

April 26, 2018 | Mereja.com Ethiopia’s new Prime Minister Abiy Ahmed resumed his national tour today by travelling to Awassa, southern Ethiopia. He gave a speech to a large crowd at the Awassa (renamed Hawassa by TPLF) Stadium. While PM Abiy was taking about change and reform, TPLF troops were detaining students who were holding […]
The Emergence of Oromo and Tigre hegemony Part 2 ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay)

4/26/2018 My readers remember the first part of this heading during the Addis Ababa University Oromo students demanded Oromo lands for the Oromos under the slogan “Oromia Kenga”, an ugly term germinated from fascist elites with a plan to keeping the hegemony alive. If so, this is its second part coming to deal with the […]