እየተደረገ ያለው ምንድነው? – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

June 28, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95811 ( በእርግጥ እውነቱን ተናግረነዋልን??”አለባብሶ ማረስ ዋጋ እንደሚያስከፍል የኢትዮጵያ  ገበሬ አሳምሮ ያውቀዋል።) በኢፌድሪ መንግሥት የአማራ  ክልላዊ አሥተዳደር  መንግሥትን በኃይል ማሶገድ ና ሥልጣነ   መንግሥቱን መያዝ ነው ፣የአዴፖ አንጃዎች ፍላጎት፣ወይስ የእኛን ሃሳብ ካልተቀበላችሁ ና ካልተገበራችሁ በህይወትም አትኖሩም ነው?ወይስ “ከእኛ ሰልፍ ጋር የመሰለፍ ወይም ያለመሰለፍ ፣በህይወት የመኖር ወይም ያለመኖር ምርጫ ነው።” ተብሎ ተነግሯቸው፣ሰልፋቸውን ለመሰለፍ […]

“በአማራ ክልልና በአዲስ አበባ የደረሰው አሳዛኝ ክስተት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን የሚመለከት ነው።” – ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ

June 28, 2019 ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ፤ በ Georgia Gwinnett College የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ ሰኔ 15, 2011 በአማራ ክልል አመራሮች ላይ የደረሰውን ፖለቲካዊ ግድያና በአዲስ አበባ በኢፌዴሪ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹምና አንድ ጡረተኛ ሜጀር ጄኔራል ላይ የተፈጸሙት ግድያዎችን አሉታዊ እንድምታዎች አስመልክተው ይናገራሉ። 

መግደልና መገዳደል ይብቃን!!!ከሴራ ፓለቲካና ከድብብቆሽ እንውጣ!!

መግደልና መገዳደል ይብቃን!!!ከሴራ ፓለቲካና ከድብብቆሽ እንውጣ!! በባህርዳርና በአዲስ አበባ ቅዳሜ ሰኔ 15/2011 ዓ.ም. ስለደረሰው ጉዳት ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) የተሰጠ መግልጫከትናንት ዛሬ፣ ከዛሬ ደግሞ ነገ ለኢትዮጵያና ለሕዝቧ የተሻለ ዘመን ይመጣል ተብሎ በሚታሰብበት በአሁኑ ጊዜ በባህርዳርና በአዲስ አበባ የተከሰተው ሁኔታ አስደንጋጭና አሳዛኝ ነው፡፡ እንኳንስ በአንድ የፖለቲካ ድርጅት አባላት መሀል በተለያየ የፖለቲካ መስመር ላይ በቆሙ ወገኖች […]

ያሳደገን ኢትዮጵያዊው አማራ ያለ ሃይማኖት ልዩነት ታቦት፣ ሙሽራ፣ ሰንደቅ አላማና አስከሬን ያከብራል!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-06-27 ያሳደገን ኢትዮጵያዊው አማራ ያለ ሃይማኖት ልዩነት ታቦት፣ ሙሽራ፣ ሰንደቅ አላማና አስከሬን  ያከብራል!!!አቻምየለህ ታምሩ * ኸርማን ኮህን  የዐቢይን መግለጫ ተከትሎ አሳምነውን ሲወነጅለው ወሎዬ ብሎ ሳይሆን  «ለሰባት መቶ ዓመታት  የኖረውን የአማራ የበላይነት ለመመለስ የተነሳ ቀቢጸ ተስፈኛ አማራ»  በሚል ነበር!! ደብረታቦር ብንወለድ ጋይንት፤ ላሊበላ ብንወለድ ዳንግላ፤ ሐረር ብንወለድ ሸዋ ጠላቶቻችን እየገደሉን ያሉት  አማራ ብለው ነው። የትኛውም የኢትዮጵያ ክፍል […]

ጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ ሹመት እንጂ እስር አይገባውም!!! (ያሬድ ጥበቡ)

2019-06-27 ጋዜጠኛ በሪሁን አዳነ ሹመት እንጂ እስር አይገባውም!!!ያሬድ ጥበቡ* መፈንቅለ መንግስትም በምሽትና ጭለማ እንደማይካሄድም እንኳንስ ጄኔራል አሳምነው የአቢይ ሪፐብሊካን ጋርድስ ተራ ወታደሮችም የሚያውቁት ሀ…ሁ ይመስለኛል። በሰላማዊ ህዝባዊ ትግል ፍፁም እምነት ያለው ወጣቱ ምሁር በሪሁን አዳነ ደግሞ እንዲህ ዓይነት የጅል የምሽት መፈንቅለ መንግስት ውስጥ እጁን ሊያስገባ አይችልም! — ከታች ከተያያዘው የቪዲዮ ምስል ላይ ንግግር ሲያደርግ የምታዩት ወጣት […]

በአማራ ሕዝብ ላይ የተከፈተው ዘመቻ በአስቸኳይ ይቁም!!! (ሐይለገብርኤል አያሌው)

2019-06-27 በአማራ ሕዝብ ላይ የተከፈተው ዘመቻ በአስቸኳይ ይቁም!!!ሐይለገብርኤል አያሌው ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ በነጻነት እንዳበራች ዛሬ ላይ እንድትደርስ የአማራው ሕዝብ መስፈሪያ የለሽ ዋጋ መክፈሉ ታሪክ ምስክር ነው:: ሃገራችን ተስፋፊና ወራሪ ሃይሎችን መክታ ሉዐላዊነቷ አስጠብቃ እንድትኖር የመላው ዜጎቿ ተጋድሎ ውጤት ቢሆንም አማራው ግንባር ቀደም በመሆኑ ለውጪና ለውስጥ ጠላቶች ኢላማ እንዲሆን አድርጎታል:: በዚህም ባለፉት 50 አመታት ግልጽ ጥቃት […]

የወያኔን ‹መንግሥት› የምናምንበት ምን ምክንያት አለ? (ከይኄይስ እውነቱ)

2019-06 ከዚህ በታች የተመለከተው አስተያየት የተጻፈው ሰሞኑን በተፈጠረው ‹‹ድንገት›› ምክንያት የወያኔ አገዛዝ እንደ ልማዱ በኢንተርኔትና በኤሌክትሪክ አፈና ባደረገ ማግስት ነው፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ በሥልጣን ላይ ያለው አገዛዝ ወያኔ ለመሆኑ አብዛኛውን የሚያስማማ ይመስለኛል፡፡ የቀድሞው በሕወሓት የአሁኑ ደግሞ በኦነጋውያን ኦሕዴድ የሚመራው፡፡ ስልቻ ቀልቀሎ እንደማለት፡፡ የምናወራው ስለ ድርጅትና ሥርዓት በመሆኑ ጥያቄው የግለሰብ አመራር ለውጥን ወይም ምን እየሠራ ነው የሚለው […]

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አባላቶቹ እየታሰሩ መሆኑን አስታወቀ!!! ( ኢትዮ 360 )

2019-06-27 የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አባላቶቹ እየታሰሩ መሆኑን አስታወቀ!!! ( ኢትዮ 360 ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) 56 አባላቶቹ በፖሊስ ተይዘው መታሰራቸውን ለአለም አቀፉ የዜና አውታር ሮይተርስ አስታወቀ። የንቅናቄው ቃል አቀባይ ለሮይተርስ እንደገለጸው አባላቱ በአዲስ አበባ ከተማ በቁጥጥር ስር የዋሉት ባለፈው ቅዳሜ በባህርዳር በተፈጸመው ጥቃት እጃችሁ አለበት በሚል ነው። በሌሎች በአራት የኦሮሚያ ክልል ከተሞችም ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ […]

Dozens of Amhara party members arrested after Ethiopia coup attempt, spokesman says – France 24 12:58

Date created : 27/06/2019 – 18:48 Tiksa Negeri, REUTERS file picture | Police officers patrol along a road in Addis Ababa, Ethiopia on February 21, 2018. Texby : FRANCE 24 Dozens of members of Ethiopia’s ethno-nationalist Amhara state party have been arrested by police following last week’s failed coup attempt in the region, a party […]