የጄኔራሎቹና የአዴፓ አመራሮች ግድያ፡ ሙሉ እውነቱን ማን ይንገረን? – ቢቢሲ /አማርኛ

ነገሩ ሁሉ የጀመረው ቅዳሜ አመሻሽ ገደማ ነው። ከአማራ ክልል የሚወጡ ዜናዎች በርካቶች ያልጠበቁት ነበር። በአማራ መንግሥት መስተዳድር ላይ “መፈንቅለ-መንግሥት” እንደተሞከረ ተገነረ። በአማራ ክልል በደረሰው በዚህ ጥቃት በቅርቡ ወደ ሥልጣን የመጡት አቶ አምባቸው መኮንን [ዶ/ር] መጎዳታቸውን ተሰማ። እሳቸው ብቻ ሳይሆኑ አማካሪያቸው አቶ እዘዝ ዋሴም ጥቃት እንደደረሰባቸው ወሬዎች መሠራጨት ጀመሩ። በአማራ ክልል አስተዳደር ላይ “የመፈንቅለ-መንግሥት” ሙከራ መደረጉን […]

Prayer calls over church standoff with Eritrea governments

Tesfalem Araia BBC Tigrinya Eritrean catholic church in the second-largest city of KerenImage caption: Eritrean catholic church in the second-largest city of Keren Eritrean Catholic bishops have called for “fasting and prayers” in the ongoing row with the government. In the last few weeks the government has closed health centres and clinics run by the […]

Africa Live: Ethiopia ‘coup hit man is not dead’ – BBC 08:20

Kalkidan Yibeltal BBC Amharic Service, Addis Ababa Emotional scenes at Ethiopia military chief’s funeral Religious leaders gather on stage beside coffins covered with the Ethiopian flag during the memorial service in Addis Ababa This has been a sombre ceremony full or religious and military symbolism. Priests from the Ethiopian Orthodox Church led the prayers, chanting […]

Experts disagree whether the Ethiopian assassinations reflect only regional and ethnic… Daily Maverick 19:20

By Peter Fabricius• 25 June 2019 ETHIOPIA IN TURMOIL Experts disagree whether the Ethiopian assassinations reflect only regional and ethnic nationalist tensions By Peter Fabricius• 25 June 2019 There are indications that Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed’s reforms may be unravelling in the provinc There are indications that Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed’s reforms may be […]

Restoring Calm in Ethiopia after High-profile Assassinations

25 June 2019 The shocking murders of five high-ranking officials have exposed the gravity of Ethiopia’s crisis. To mitigate risks, politicians should refrain from doing or saying anything provocative, while the federal government and ruling elites take urgent steps to heal deep and dangerous internal rifts. Related Tags Ethiopia A series of assassinations on 22 […]

የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት አባላትን ማሰር ማንገላታቱ እስከ ባህርዳር ዘልቋል!!! (ኢትዮ 360)

2019-06-25 የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት አባላትን ማሰር ማንገላታቱ እስከ ባህርዳር ዘልቋል!!! (ኢትዮ 360 – ሰኔ 18/2011) በአዲስ አበባ የባላደራው ምክር ቤት ባልደራስ አባላትንና ሌሎችን ለጥያቄ ትፈለጋላችሁ በሚል ማሰር መጀመሩ ተገለጸ። እስካሁንም የባላደራውን ሕዝብ ግንኙነት ስንታየሁ ቸኮልን ጨምሮ ሌሎችም በታሰራቸውን የባላደራው ጸሃፊ ኤልያስ ገብሩ ለኢትዮ 360 ገልጿል። በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ አብሮ ተሳትፎ ሲያደርግ የነበረው መርከብ […]

ይሄ ለኩሽ መንግሥት መስራቾች ትልቅ ድል ነው!!! (ዘመድኩን በቀለ)

2019-06-25 ይሄ ለኩሽ መንግሥት መስራቾች ትልቅ ድል ነው!!! ዘመድኩን በቀለ ★ ይህቺ አጭር ጦማሬ ለታሪክና ለምስክርነት  ትቀመጥልኝ።  “ ኦ እግዚኦ አእርፍ ነፍሳተ አግብርቲከ ኩሎሙ ክርስቶሳውያን ” ። • ሟቾቹ፣ የተገደሉት ሁሉም ሰሜነኞች፤ ነገደ ሴማውያን፤ ሁሉም ኦርቶዶክሳውያን የተዋሕዶ ልጆች መሆናቸው ስታይ ደግሞ ሌላኛው አስገራሚ መገለጥ ይመጣብሃል። • ሁለት ትግራዋይ፤ 4 ዐማራ ተቀንሷል። • አሁን የከሚሴው ጭፍጨፋ ፋይል […]

ዐብይ መርዝ! ዐብይ መርዝ

ዐብይ አህመድ፣ ዐብይ አህመድ ያህያ ሥጋ አልጋ ሲሉት ዐመድ፡፡ መስፍን አረጋ መንደርደርያ ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው፡፡ የዚህ ጦማር ዓላማ ደግሞ /መደመር/ የሚሰኘው ያብይ አህመድ /የመቀነስ/ ጎርፍ ጦቢያን ጠራርጎ ከመውሰዱ በፊት ጦቢያውያን እንዲገድቡት ለማሳሰብ ነው፡፡ እኔ እራሴ መስፍን አረጋ ይህ የዐብይ ጎርፍ እያሳሳቀ ከወሰደኝ አያሌ ጦቢያውያን ውስጥ አንዱ ነበርኩ፡፡ ጎርፉ ከማሳሳቅ አልፎ አጃጅሎኝ ስለነበር፣ ጎርፉን በማሞገስ […]