Ethiopia ‘breaks record’ by planting 350,000,000 trees in a day to fight climate change – Metro.co.uk 17:25

Ethiopia has planted more than 350 million trees in a day, officials say, in what they believe is a world record. Prime Minister Abiy Ahmed is leading the project, which aims to counter the effects of deforestation and climate change in the drought-prone country. Some public offices have been shut down to allow civil servants […]

‹‹የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዚህ ጠላት እንዳይገዛ አውግዣለሁ፤ የኢትዮጵያ መሬትም ጠላትን ብትቀበል የተረገመች ትሁን፡፡›› አቡነ ጴጥሮስ ጳጳስ ዘምሥራቅ ኢትዮጵያ

July 29, 2019 ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 22/2011 ዓ.ም (አብመድ) ይህ ሞት ካለፈውም ሆነ ከሚመጣው ፍፁም ይለያል፡፡ ይህ ሰማዕትነት ነፍስ ከስጋ የተለየችበት ተራ ሞት ብቻ አይደልም፤ ሐዋሪያዊ ተልዕኮም ጭምር እንጂ፡፡ ይህ ስለሀገርና ሕዝብ ሲባል ያለፈ የኢትዮጵያዊው አርበኛ የመንጋው እረኛ ሕይወት ትርጉም አለው፡፡ ‹ለምን?› ካለችሁ ሟች የሞታቸው ፍርድና ደብዳቤ ሲነበብ ከፊታቸው ላይ መረበሽም ሆነ መደናገጥ ፈፅሞ አይታይም […]

Ethiopia’s Policy Logjam and Unintended Consequences —-why willful ignorance should be combatted now–

July 28, 2019                  Part II of an III Part Series  Aklog Birara, DR “A good leader can engage in a debate frankly and thoroughly, knowing that at the end he and the other side must be closer, and thus emerge stronger. You don’t have that idea when you are arrogant, superficial, and uninformed.” Nelson […]

የባለአደራው ም/ቤት ምክትል ሰብሳቢ አቶ ኤርሚያስ ለገሰ በፍራንክፈርት ሥብሰባ ላይ ከተናገረው

July 28, 2019 «ህገመንግስቱ እስካልተቀየረ ድረስ የአዲስ አበባ ለውጥ የሚታሰብ አይደለም፡፡ የትግላችን ዋነኛ ትኩረት በውድም በግድም ህገመንግስቱን ማስቀየር ነው፡፡» «የትግላችን መዳረሻ ጫፍ አዲስ አበባን ራሷን የቻለች ክልል/ግዛት (State) ማድረግ ነው፡፡» *****«በህገመንግስቱ ሆን ተብሎ አዲስ አበባ ህገመንግስቱን የመተርጎም እና የመዳኘት መብት ከተሰጠው ከፌዴሪሽን ም/ቤት እንድትወጣ ተደርጓል፡፡» «ህገመንግስቱ ዘጠኙን ክልሎች እንጂ አዲስ አበባን አያውቃትም፡፡ (የአዲስ አበባን ህዝብ […]

ሰንቀሌ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ውስጥ 16ሺህ ሰዎች በኮማንድ ፖስቱ ታስረዋል!” (ስዩም ተሾመ)

2019-07-29 “ሰንቀሌ ወታደራዊ ማሰልጠኛውስጥ 16ሺህ ሰዎች በኮማንድ ፖስቱ ታስረዋል!”  ስዩም ተሾመ“ ፀረ- ለውጥ፣ የኦሮሞ – ጠላት” እያሉ በመፈረጅና በማሸማቀቅ መዝለቅ አይቻልም!!! አንድ ሃቀኛ የኦሮምኛ አክቲቪስት ስለ ለውጡ አመራር በተነሳ ቁጥር ከፍተኛ ግራ መጋባት ውስጥ ይገባል። በተጨባጭ የሚያውቀውን እውነት ለማንና እንዴት ብሎ መናገር እንዳለበት ግራ ይገባዋል። ለስንት አመት የታገለለት ለውጥ ተመልሶ በራሱ ህዝብ ላይ መከራና ፍዳ ይዞ ይመጣል ብሎ […]

በወሬና በፎቶ ጋጋታ ሀገር አይመራም!…. (ዘመድኩን በቀለ)

2019-07-29 በወሬና በፎቶ ጋጋታ ሀገር አይመራም! አቢቹ ሙት ልቀቅ – የምር ደክሞሃል!!!  ዘመድኩን በቀለ  ★ ዛሬው ማስቀየሻ ፤ የ200 ሚልየን የችግኝ ቀደዳ በዚህ ተፈጽሟል። የነገውን ማምለጫ ደግሞ መድኃኔዓለም ይወቀው።  ••• “ዳይ አዳሜ ወደ አሁን በሥነ ሥርዓት ወደ ቁዘማህ ተመለስ። ወደ ዘይት፣ ወደ ዳቦ፣ ስኳር፣ ስንዴና ታክሲ ሰልፍህ ተመለስ። ለዛሬ አራዳው አቢቹ የፈለሰማት በችግኝ ተከላም ሰበብ አስተንፍሶሃል። […]

የሰማዕቱ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ድምፅ!!! (ታዲዮስ ታንቱ)

2019-07-29 የሰማዕቱ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ድምፅ!!! ታዲዮስ ታንቱ~  “የኢትዮጵያ ነፃነት አይገሰስም! የኢትዮጵያ ሕዝብ ሃይማኖትም አይረክስም!” ( ኢትዮጵያዊው ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ)  ★ የኢትዮጵያውያኑን ሰማእታት ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስንና የጎሬውን ሰማእት ብፁዕ አቡነ ሚካኤልን አስታውሳችሁ  ወደ ዘንድሮ ሊቃነ ጳጳሳት ህይወት መለስ ብላችሁ ትገቡበት ቀዳዳ፣ ትሸሸጉበት ጥግ እንዳታጡ ተጠንቀቁ። የሰማዕቱ አርበኛና ሐዋርያው ብፁዕ ቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ የሰማዕትነት ውሏቸው።    …ትኩሱን ደማቸውን […]

ታከለ ኡማ ምን እያሉ ነው ? (ሙሉአለም ገ/መድህን)

2019-07-29 ታከለ ኡማ ምን እያሉ ነው ? ( ሙሉአለም ገ/መድህን) ‹‹ኦሳ ማዕከሉን በአዲስ አበባ እንዲከፍት ምክትል ከንቲባው ጠየቁ›› ይላል የቢቢቢ አማርኛ ዘገባ፤ ‹‹መልካም›› ብለናል፡፡ ኢትዮጵያዊ እስከሆኑ ድረስ መብታቸው ነው፡፡ የእኔ ጥያቄ ሌላ ነው፡፡ የኦሮሞ ጥናት ማዕከል (OSA) ከተመሰረተ 33 ዓመት ሆኖታል፡፡  በስደት ባሉ የኦሮሞ ምሁራን የተቋቋመው ይሄ የጥናት ማዕከል፣ የኢትዮጵያን ሀገረ-መንግሥት ምስረታ ፈጽሞ በማይቀበሉ ከቶም ‹‹ኢትዮጵያ […]

ከአውሮፓ የባህልና ስፖርት ፌዴሬሽን የሽቱትጋርት ዝግጅት ምን መማር ይቻላል?

በላፈው ዓመት በ2018 እንደ አውሮፓ አቆጣጠር የአውሮፓ የባህልን ስፖርት ፌዴሬሽን ዓመታዊ ዝግጅት የነበረው በሽቱትጋርት ከተማ፣ በጀርመን አገር ነበር።የዚህን ዝግጅት ሃላፊነት ወስዶ የነበረው የሽቱትጋርት ቡድን ነበር። ይህም ማለት የሽቱቱጋርት ቡድን ይህን የ2018 ዓ.ም. ዝግጅት በአዘጋጅነት ወስዷል ማለት ነው። አንድ ነገር ጥሩ ነበር ሊባል የሚችለው የእግር ኳስ ሜዳዎቹ ናቸው።የዝግጅቱ ቦታ ለእንዲህ ዓይነት ዝግጅት ከከተማ ወጣ ብሎ መደረጉ […]