ደኢሕዴን የሐዋሳና የሲዳማ ዞን አመራሮችን አገደ – ቢቢሲ/አማርኛ
25 ጁላይ 2019 የደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ገዢ ፓርቲ የሆነው የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን) የሲዳማ ዞን አመራሮችን ጨምሮ በርካታ ከፍተኛ ባለስልጣናትን ከሃላፊነታቸው አገደ። ከክልሉ ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት ቢቢሲ ማረጋገጥ እንደቻለው የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር፣ የሲዳማ ዞንና የሐድያ ዞን ከፍተኛ ባለስልጣናት ከነበሩበት የኃላፊነት ቦታ ታግደዋል። • ክልልነት ለጠየቀው ሁሉ ቢሰጥ ችግሩ ምንድነው? ድርጅቱ ለከፍተኛ […]
The TPLF and its Donkey Philosophy (By Gemechu Aba Biya)
2019-07-24 During its twenty-seven-year stay in power, the TPLF used to tell us that if it were removed from power, Ethiopia would fall into a political crisis from which it will never recover. Meles Zenawi, Mesfin Seyoum, Sebhat Negga, and the other TPLF bigwigs warned us that if the TPLF loses power, Ethiopia will become […]
አፓርታይድ እስከመቼ? (አብርሃ በላይ)
2019-07-25 አፓርታይድ እስከመቼ?አብርሃ በላይ* “ኢትዮጵያ አትፈርስም” እያሉ በባዶ ሜዳ መጮህ የሚሰጠው ትርጉም ቢኖር – “የማይነገረው ፕሮጀክታችን እስክንተገብር ድረስ፣ እባካችሁ ትንሽ ታገሱን!” ከማለት ውጪ ሌላ ሊሆን አይችልም!!! የኢትዮጵያ አፓርታይድ ከደቡብ አፍሪቃው አፓርታይድ እጅግ አስፈሪና አገር አፍራሽ፣ ህዝብ አጫራሽ የፖለቲካ ካንሰር ነው። የደቡብ አፍሪቃው አፓርታይድ ከ95% በላይ የሆነውን ጥቁር ህዝብ ህብረቱን አጠናክሮ አንድ ላይ እንዲቆምና አናሳው የነጮች (3%) […]
ሕገ መንግሥት ተብዬው እየተተገበረ የወለደውን ፍጅት፣ ጸሎትና ምሕላ በማወጅ አይፈታም!!! (አቻምየለህ ታምሩ)
2019-07-25 ሕገ መንግሥት ተብዬው እየተተገበረ የወለደውን ፍጅት፣ ጸሎትና ምሕላ በማወጅ አይፈታም!!!አቻምየለህ ታምሩ በአገራችን ኢትዮጵያ ምሁራንና የሃይማኖት አባቶች እንደሚባሉት የኅብረተሰባችን ክፍሎች ከየመጣው ጋር አሰላለፉን የሚያስተካከልና የመንፈስ ደካማ የሆነ የኅብረተሰብ ክፍለ ያለ አይመስለኝም። ጥሊያን በአድዋ ጦርነት ድባቅ ተመትቶ ሽንፈት ከመከናነቡ ወራት በፊት ሸዋን እንዲወጋና ኢትዮጵያን ቅኝ እንዲይዝ እነ ባልዴሴራን በመስቀል ባርከው አምባላጌ ድረስ የሸኙት የአክሱሙ ንቡረእድ ነበሩ። […]
ደኢህዴን ከፍተኛ የሲዳማ እና ሀድያ ባለስልጣናትን አገደ!!! (DW)
2019-07-25 ደኢህዴን ከፍተኛ የሲዳማ እና ሀድያ ከፍተኛ ባለስልጣናትን አገደ!!! .DW amharic ሸዋንግዛው ወጋየሁ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) የሀዋሳ ከተማ አስተዳደርን ጨምሮ የሲዳማ እና የሀድያ ዞን ከፍተኛ ባለስልጣናትን ከኃላፊነት ማገዱን አስታወቀ። ደኢህዴን ከደቂቃዎች በፊት ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር እና የሲዳማ ዞን አመራሮች የታገዱት ሰሞኑን በሀዋሳ ከተማና እና በሲዳማ ዞን የገጠር አካባቢዎች በተከሰተው […]
ከኢንጅነር ስመኘው ሞት በኋላ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ምን ላይ ደረሰ? ቢቢሲ/አማርኛ
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ከጅማሮው በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ሲመሩት የነበሩት ኢንጅነር ስመኘው በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩ አንድ ዓመት አስቆጠሩ። ኢንጂነር ስመኘው በቀለ በመስቀል አደባባይ መኪናቸው ውስጥ ህይወታቸው በድንገት አልፎ ከተገኘ በኋላ፤ በወቅቱ የፌደራል ፖሊስ በሰጠው መግለጫ ኢንጅነሩ ራሳቸውን እንዳጠፉ በምርመራው እንደደረሰበት ማሳወቁ ይታወሳል። መኪናቸው ውስጥ የተገኘውም ሽጉጥ የኢንጂነሩ እንደነበር በምርመራው አረጋግጫለሁ ብሏል። •ለህዳሴ ግድብ […]
Agroecology as a Pathway Towards Food Sovereignty in Ethiopian Forest Communities – Resilience 08:23
By Million Belay, originally published by Agroecology Now! July 24, 2019 The social and ecological environment in southwest Ethiopia is in flux. This is probably the case in most forest communities. Changes in society are also reconfiguring the environment. Little towns and hamlets are growing both in width and height. The width comes from the […]
South Sudan to import power from Uganda, Ethiopia: official – Sudan Tribune 02:25
July 23, 2019 (JUBA) – South Sudan plans import power from neighbouring Uganda and Ethiopia after reaching bilateral agreements with both countries, the Energy and Dams minister said. Electricty and Dams minister, Dhieu Mathok Diing Wol (ST) Mathok told reporters in the capital, Juba on Tuesday that an agreement was reached with Uganda to connect […]
‘How do you put 5,000 years in a small, simple space?’ A mosaic of history grows as Ethiopian… Cleveland.com 05:10
Posted Jul 24, 5:00 AM Ethiopian history told in mosaic as phase one of garden nears completionBy Lynn Ischay | Posted on July 16, 2019 4:13 PM Classically trained mosaic artist Ernie Spinelli adds mortar for the next tile on the new monument in the Ethiopian Cultural Garden on Martin Luther King Blvd. Spinelli, whose […]
Federal forces take over security in protest-hit Ethiopian region -Reuters
24 July 2019, 08:36am / Reuters Nairobi – Ethiopian federal authorities temporarily took over security in a region where at least 17 people were killed in clashes between security forces and activists seeking a new autonomous enclave for the Sidama community, a broadcaster reported on Tuesday. On Saturday, a local district official told Reuters that at least […]