ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ ከህወሓት አመራሮች ጋር ያደረጉት ውይይት ውጤታማ ሆኖ ይሆን?

19 ኖቬምበር 2019 ቅዳሜ ኅዳር 7/ 2012 ዓ.ም በተካሄደው የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ግንባሩ ወደ ውህደት እንዲያመራ በአብላጫ ድምጽ ሲወሰን ስድስት የህወሓት ተወካዮች የተቃውሞ ድምጽ ሰጥተው ነበር። በቀጣዩ ቀን ዕሁድም በተካሄደው ስብሰባ ላይ የህወሓት አባላት ያልተሳተፉ ቢሆንም ከኢህአዴግ ሊቀመንበር ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ ጋር የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው አባላት ተገናኝተው ሊወያዩ እንደሆነ ቢቢሲ የህወሓት […]

የብልጽግና ፓርቲ ከአማርኛ በተጨማሪ ኦሮምኛና ሌሎችም ቋንቋዎች የሥራ ቋንቋ እንዲሆኑ ወሰነ

19 ኖቬምበር 2019 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባለፉት ሦስት ቀናት አዲሱን የብልጽግና ፓርቲ ለመመስረት የነበረውን ሂደት አስመልክተው መልዕክት አስተላለፉ። የኢሕአዴግን ውሕደት በተመለከተ፣ አዲሱ ሕገ ደንብ እና ፕሮግራም ላይ መወያየታቸውና ውሳኔዎችን ማሳለፋቸውን ገልፀዋል። • “ኢትዮጵያ የኢህአዴግ አባት እንጂ፤ ኢህአዴግ የኢትዮጵያ አባት አይደለም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዚሁ መልዕክታቸው የአዲሱን ፓርቲ ስያሜ አስመልክተው “የብልጽግና ፓርቲ” […]

የአረብ ሊግ ፓርላማ ለግብጽ ወግኖ ለጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ ደብዳቤ ጻፈ

2019-11-19 የአረብ ሊግ ፓርላማ ለግብጽ ወግኖ  ለጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ ደብዳቤ ጻፈ ዘመድኩን በቀለ ~ አሜሪካ፤ በግብጽ የተዋጊ ጀቶች ሽመታ ተቆጣች!! ••• የአረብ ሊግ ፓርላማ ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንዲሁም ለኢትዮጵያ ፓርላማ አፈጉባኤ ደብዳቤ መጻፉን የግብጹ አህራም ኦንላይን ዘግቦታል፡፡ ፓርላማው በደብዳቤው ከሱዳንና ግብጽ ጎን እንደሚቆም አመልክቷል፡፡ ••• የግብጽና የሱዳን የውኃ ጥቅም መነካት እንደሌለበት የጠቀሰው ፓርላማው በህዳሴ […]

«ኢትዮጵያ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እስር ቤት» የነበረችው መቼ ነው?!? ( አቻምየለህ ታምሩ)

2019-11-19 «ኢትዮጵያ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እስር ቤት» የነበረችው  መቼ ነው?!? አቻምየለህ ታምሩ ደቂቀ ዋለልኝ  መኮንን በመንፈስ አባታቸው በኩል የተላለፈውን  የሻዕብያ ፈጠራ የኢትዮጵያ እውነት እንደነበር አድርገው ድርሰቱ የተጻፈበትን 50ኛ ዓመት ሲያከብሩ ሲሰነብቱ ዶክተርና ፕሮፌሰር የሚባሉት ሁሉ  አንዴም እንኳ ምሑራዊ አእምሯቸው ተጣልቷቸው በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት የነበረውን የኢትዮጵያ ገጽታ የሚያሳየውን ከታት በታተመው  የኢትዮጵያ አየር መንገድ መጽሔት ላይ  […]

ተመስገን ጥሩነህና ሽመልስ አብዲሳ-ማዶ ለማዶ!!! (በኃይሉ ሚዴቅሳ ፍስሃጽዮን)

2019-11-19 ተመስገን ጥሩነህና ሽመልስ አብዲሳ-ማዶ ለማዶ!!! በኃይሉ ሚዴቅሳ ፍስሃጽዮን – እነዚህ ሁለት መሪዎች በዚህ እያገባበደድነው ባለነው ሳምንት የተናገሩት ነገር ትኩረት የሚስብ ነው፡፡የአማራ ክልል ርዕሰመሥተዳድር ተመስገን በክልሉ ምክር ቤት፣የኦሮሚያው ሽመልስ ደግሞ በክልላቸው ቴሌቭዥን ተናግረዋል፡፡ በአቶ ተመስገን እንጀምር! ‹‹ለውጡን አመጡ የሚበሉ ሰዎች አንዳንድ ጊዜ በስም አንዳንድ ጊዜ በፎቶ፣አንዳንድ ጊዜ ደግሞ በቁጥር እነ እከሌ ናቸው ተብሎ መወሰዱ በራሱ […]

የኒውዮርኩ”ፌስ ቱ ፌስ አፍሪካ” ስለ ቄሮ መንጋ እና ስለ አብይ ዘረኝነት ጽፏል!!! (ቅዱስ ማህሉ)

2019-11-19 የኒውዮርኩ Face2face Africa – ስለ ቄሮ መንጋ እና ስለ አብይ ዘረኝነት ጽፏል!!!”ቅዱስ ማህሉ ባድመን ለኤርትራ ለመስጠት መስማማቱንም በሰፊው አትቷል!!!   አብይ አህመድ ገድለው አስከሬን የሚጎትቱትን ቄሮ የሚባሉትን የኦሮሞ መንጋዎች እና የሚገደሉትን ሰዎች እኩል አውግዟል በማለት ዘረኛ መሆኑን ያትታል። ጽሁፉ ጃዋር መሐመድ በውሸት የፌስቡክ ጽሁፍ ሰዎችን እንዲገደሉ ማድረጉን እና ጥቃቱ መጤ በሚሏቸው አማራዎች ላይ የተነጣጠረ ቢሆንም ግድያዎቹ ሃይማኖታዊም ጭምር […]

አንድ ሕዝብ ነን ወይስ አይደለንም!!! (ፕሮፌሰር ጌታቸው ሀይሌ)

2019-11-19 አንድ ሕዝብ ነን ወይስ አይደለንም!!! ፕሮፌሰር ጌታቸው ሀይሌ   “እኛ ኢትዮጵያውያን አንድ ሕዝብ ነን” ከሚሉት አንዱ ነኝ። አንድ ከሆንን ለምን እንጋጫለን?  “በልዩነት አንድነት” የሚል አነጋገርም አለን። በልዩነት አንድነት ይቻላል ወይ? ልዩነታችንን ጠብቆ አንድ የሚያደርገን ምንድን ነው? ያንን አንድ የሚያደርገንን ሁላችንም ካልተቀበልነው፥ አንድነትን ምንም ያህል ብንሰብከው እንደማግኔት አሉታ ተራርቀን እንኖራለን እንጂ አንቀራረብም። ባልና ሚስት የተለያዩ […]

ሃይሌ አለማየሁ ማን ነው??ከማኮነን ተስፋየ ፌስቡክ የተወሰደ

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ሃይሌ አለማየሁ ማን ነው?? ሃይሌ አለማየሁ ከዚህ በፊት ታሪኩን ያስነበኳችሁ የ እስክንድር አለማየሁ ታላቅ ወንድም ነው። በአረመኔውና ፋሺስቱ ደርግ ሁለት ወንድሞቹን ያጣው ታናሽ ወንድማቸው መርድ አለማየሁ የጀግና ወንድሞቹን አጭር ታሪክ ከነፎቷቸው ለወጣቱ ትውልድ ለንባብ እንዲቀርብና ለታሪክ እንዲቀመጥ ፍቃደኛ ሆኖ ስለተባበረኝ ለሱና ለቤተሰቡ ከፍ ያለ ምስጋና ለማቅረብ እወዳለሁ። መፅናናትንም እመኛለሁ። […]

የፊተኞቹ ተማሪዎች ስለመብትና ስለ ሰውልጅ በተለይም ስለኢትዮጵያ ምን ይጮሁ ነበር የዛሬዎቹስ?!? እንዳለ ጌታ ከበደ

፠ የፊተኞቹ ተማሪዎች ስለመብትና ስለ ሰውልጅ በተለይም ስለኢትዮጵያ ምን ይጮሁ ነበር የዛሬዎቹስ?!? እንዳለ ጌታ ከበደ November 14/2019 ከአብዮቱ በፊት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በተደጋጋሚ ‹ረብሻ› ያስነሱ እንደነበር ይነገራል፤ እንዳነበብነው ሲባልም እንደሰማነው፣ ተማሪዎቹ በየጊዜው ሠላማዊ ሰልፍ ይጠራሉ፤ መንግሥትን ይሞግታሉ፤ በተለያዩ አጋጣሚዎች ሃሳባቸውን በነጻነት ይገልጻሉ፡፡ ይሄ ትውልድ ከእነሱ ሊማር ይገባዋል ብዬ ከማምንባቸው ነገሮች መካከል አንዱ፣ ለራስ ብሄርና ለግል ፍላጎት […]

Policeman faces manslaughter charge over death of Ethiopian Israeli – Daily Mail 09:08

By Afp Published: 08:58 EST, 19 November 2019 Solomon Teka’s death at the hands of an off-duty police officer has been a deeply personal tragedy for his parents Woreka and Wbjig, but for the wider Ethiopian-Israeli community he has become a symbol as well An Israeli policeman is to be indicted for “manslaughter” over the […]