የኢትዮጵያ፣ የግብጽና የሱዳን የውሃ ሚኒስትሮችና የቴክኒክ ቡድን አባላት ድርድር ተጠናቀቀ

November 16, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/170677 ኢዜአ  —  የኢትዮጵያ፣ የግብጽና የሱዳን የውሃ ሚኒስትሮችና የቴክኒክ ቡድን አባላት ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ሲያደርጉት የነበረውን ድርድር ዛሬ ማምሻውን ተጠናቀቀ። የሦስቱ አገሮች መሪዎች እንደ አውሮጳውያን አቆጣጠር መስከረም 2015 በሱዳን ካርቱም የተፈረመውን ስምምነት እና ከዚህ በፊት የነበሩ የቴክኒክ ውይይቶችን መሰረት በማድረግ ድርድሩ ተካሂዷል። ሚኒስትሮቹ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ውሃ አሞላልና አለቃቀቅ ላይ ድርድር […]

እየደመሩ ማፍረስ፤ እያፈረሱ መደመር – ያሬድ ሃይለማሪያም

November 16, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/98572 የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና አንድነት ከአንድ ፓርቲ ህልውና፣ ውህድ መሆን ወይም ፍቺ ጋር መያያዙ እጅግ ያሳዝናል። ኢህአዴግ ዛሬ አጋሮቹን በውህድ የሚደምርበት፤ መስራቿን ህውሃት የሚቀንስበት ደረጃ ላይ ደርሷል። የህውሃትን መደመርም ሆነ መቀነስ የድርጅቶች ጉዳይ ብቻ አድርጎ ማየት የዋህነት ብቻ ሳይሆን አገሪቱ የተደገሰላትንም በቅጡ አለመረዳት ይመስለኛል። የኢህአዴግ ውህድ ፓርቲ መሆን ለአገሪቱ ፖለቲካ መሻሻል […]

“የኢሕአፓ አቅጣጫ የችግር አካል ሳይሆን፤ የመፍትሔ አካል በመሆን መሳተፍ ነው።” – አልማው ፈንታ

November 16, 2019 Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/12980194https://tracking.feedpress.it/link/17593/12980195/amharic_862fc5b9-eae7-4c17-9915-c797d5d5a0e0.mp3 አቶ አልማው ፈንታ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ምክር ቤት አባል፤ ፓርቲያቸው በቅርቡ አገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ስላወጣው መግለጫና ኢሕአፓ ከስደት ወደ አገር ቤት ከተመለሰ በኋላ እያከናወናቸው ስላሉት ዋነኛ እንቅስቃሴዎቹ ያስረዳሉ።  

River of the Dammed – Foreign Policy 13:23

Ethiopia’s continued efforts to dam the Nile could end in war with Egypt. Here’s how to stop that from happening. By Imad K. Harb November 15, 2019, 1:20 PM In October, Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed won the Nobel Peace Prize for his work in starting peace negotiations with Eritrea. But his country is still […]

Ethiopia’s inability to protect its ethnic minorities is the biggest obstacle to peace – – Quartz 14:51

By Yoseph Y. Getachew November 15, 2019 On Oct. 23, Jawar Mohammed—a high-profile activist and media mogul—accused Ethiopia’s security forces of trying to orchestrate an attack against him, a claim police officials later denied. What then followed is quite depressing. Over the next two days, violence that took ethnic and religious dimensions, erupted in much […]

New Round of Renaissance Dam Negotiations Kicks Off in Addis Ababa – Asharq Al-Awsat 04:05

Friday, 15 November, 2019 – 09:00 Ethiopia’s Grand Renaissance Dam is seen as it undergoes construction work on the river Nile in Guba Woreda, Benishangul Gumuz Region, Ethiopia September 26, 2019. REUTERS/Tiksa Negeri/File Photo Khartoum – Asharq A-Awsat A new round of technical negotiations between Sudan, Egypt, and Ethiopia on the massive dam being constructed […]

የዳንኤል ክብረት ኢወቅታዊ እውነታ (መስፍን አረጋ)

2019-11-15 የዳንኤል ክብረት ኢወቅታዊ እውነታ መስፍን አረጋ  ይህችን አጭር ጽሑፍ ለመጻፍ የተነሳሳሁት ሙሃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ‹‹ከዲሞክራሲ በፊት ፍትህ›› በሚል ርዕስ ያደረገውን ግሩም ንግግር ካዳመጥኩ በኋላ ነው፡፡  ዳንኤል በትክክል እንዳስቀመጠው የጦቢያ አንገብጋቢ ችግር የዲሞክራሲ እጦት ሳይሆን የጦቢያ የፍትሕ እመቤት (lady justice) በብሔር በሽታ መታወር ነው፡፡  ዳንኤል ለመናገር ያልፈለገው ወይም ደግሞ የፈራው ግን የፍትሕ እመቤታችንን ያሳወራት […]

የፊተኞቹ ተማሪዎች ስለመብትና ስለ ሰውልጅ በተለይም ስለኢትዮጵያ ምን ይጮሁ ነበር የዛሬዎቹስ?!? (እንዳለ ጌታ ከበደ)

2019-11-15 የፊተኞቹ ተማሪዎች ስለመብትና ስለ ሰውልጅ በተለይም ስለኢትዮጵያ ምን ይጮሁ ነበር የዛሬዎቹስ?!? እንዳለ ጌታ ከበደ ከአብዮቱ በፊት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በተደጋጋሚ ‹ረብሻ› ያስነሱ እንደነበር ይነገራል፤ እንዳነበብነው ሲባልም እንደሰማነው፣ ተማሪዎቹ በየጊዜው ሠላማዊ ሰልፍ ይጠራሉ፤ መንግሥትን ይሞግታሉ፤ በተለያዩ አጋጣሚዎች ሃሳባቸውን በነጻነት ይገልጻሉ፡፡ ይሄ ትውልድ ከእነሱ ሊማር ይገባዋል ብዬ ከማምንባቸው ነገሮች መካከል አንዱ፣ ለራስ ብሄርና ለግል ፍላጎት መጮህ ብቻ […]