ምልሰታዊ ምልከታ 2019 – የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት? – SBS Amharic

January 1, 2020 በ2019 የምልሰት ምልከታችን ከፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ፤ የቋንቋ ጥናት ተጠባቢና ዶ/ር አወል ቃሲም አሎ የፖለቲካ ተንታኝናበ ለንደን Keele ዩኒቨርሲቲ የሕግ መምሕር ጋር “የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት ከየት ወዴት?” በሚል የመነጋገሪያ አጀንዳ በ2019 ካደረግናቸው ቃለ ምልልሶች ቀንጭበን አቅርበናል። ኢትዮጵያ ውስጥ የለውጡ ሂደት በመጀመሪያዎቹ12 ወራት ውስጥ ስላበረከታቸው ማለፊያ አስተዋጽዖዎች፣ ያሳደራቸው ስጋቶችና ተስፋዎች ላይ ግለ አተያያቸውን አጋርተውን ነበር።
ማህበራዊ ንቅናቄ የፓርቲ ፖለቲካ ሚናን እና ተልእኮን አይተካም! (ጠገናው ጎሹ)

Source: https://ecadforum.com/Amharic/archives/19677/ January 5, 2020 በቅድሚያ ለዚህ አስተያየቴ መነሻ የሆነኝ ያሬድ ሃይለማርያም “የመጫወቻ ሜዳቸውን ያጠበቡት እስክንድር እና ጀዋር” በሚል ርዕስ ፅፎ ያስነበበው ፅሁፍ መሆኑን ግልፅ ላድርግ ። የሂሳዊ እይታ (critical view) አስፈላጊነት ወይም ተገቢነት እንደተጠበቀ ሆኖ ያሬድ ያለማቋረጥ ለሚፀፋቸው አስተያየቶችና በትንታኔ ለታገዙ መጣጥፎቹ ተገቢውን አድናቆትና ከበሬታ ከሚሰጡ የአገሬ ሰዎች አንዱ ነኝ ። የአስተያየቴ ዓላማ መሠረታዊና […]
Egyptian delegation in Addis Ababa to attend last technical meeting of GERD negotiations – Ahram Online 05:11

The meeting is the final round of talks in the GERD negotiations as part of a roadmap agreed upon during a US-brokered meeting last November Ahram Online , Tuesday 7 Jan 2020 Workers and machinery are seen at Ethiopia’s Grand Renaissance Dam as it undergoes construction on the river Nile in Guba Woreda, Benishangul Gumuz […]
Water resources ministers of Egypt, Sudan, Ethiopia address GERD in Addis Ababa – Daily News Egypt 16:42

Parties are expected to discuss filling and operating Ethiopia’s disputed dam Daily News Egypt Water resources ministers of Egypt, Ethiopia, and Sudan are set to meet together on Wednesday and Thursday in Ethiopian capital of Addis Ababa to address the disputed points between the three countries on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD). Representatives of […]
Celebrating unique Xmas Ethiopians push electoral peace – Anadolu Agency 09:11

In benediction, patriarch of Ethiopian Orthodox Church says peace should be foremost as May elections approach Addis Getachew | 07.01.2020 Orthodox Christians, who celebrate new year on January 7th, prepare for the new year at the exhibition center at Millennium Hall in Addis Ababa, Ethiopia on January 03, 2020. ( Minasse Wondimu Hailu – […]
Ethiopia GDP forecast to grow 10.8% in 2019/20 -central bank – Reuters 13:57

January 7, 2020 / 1:44 PM ADDIS ABABA, Jan 7 (Reuters) – Ethiopia’s economy is expected to grow at a faster pace in its 2019/20 fiscal year from the previous year, helped by improvements in its financial sector, its central bank said. The economy is expected to expand by 10.8% in the fiscal year to […]
East Africa elections that will define 2020 – The East African 01:07
East Africa democracy on the line as regional states hold elections Sunday January 5 2020 Security officers carry ballot boxes at a polling station in Dar es Salaam on October 26, 2015. Countries in the region face a litmus test over whether they can hold credible, free and fair elections this year. PHOTO | DANIEL […]
ኢትዮጵያና ኤርትራን ጨምሮ ሌሎች ሃገራት ገናን ለምን ዛሬ ያከብራሉ?

January 7, 2020 Source: https://mereja.com/amharic/v2/196165 አውሮጳና አሜሪካ ገና ያከበሩት ታኅሣሥ 15 ዕለተ ረቡዕ ነበር። ኢትዮጵያና ኤርትራ እንዲሁም የተወሰኑ ሌሎች ሃገራት ግን ገናን ዛሬ [ታኅሣሥ 28] እያከበሩ ይገኛሉ። እነዚህን ሃገራት የሚያመሳስላቸው አንድ ጉዳይ የኦርቶዶክስ ኃይማኖት ነው። ሌላኛው ደግሞ የቀን አቆጣጠር። ከአፍሪካ፤ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ እና ግብፅ [በተለይ የኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ እምነት ተከታዮች] ያሉ ክርስትያኖች ገናን በየዓመቱ ታኅሣሥ […]
ያለ ባህር ባህር ኃይል ይሉናል የድንጋይ ዳቦ ዘመን ፖለቲከኞች – ሚሊዮን ዘአማኑኤል

January 7, 2020 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/100193 በግሎባል ፋየር ፓወርስ ጥናት መሠረት፣ በአፍሪካ አህጉር ከፍተኛ ወታደራዊ ተቆም የገነቡ አምስት አገራቶች ውስጥ በአንደኛ ደረጃ ግብፅ ስትሆን፣ሁለተኛ አልጀሪያ፣ ሦስተኛ ሳውዝ አፍሪካ፣ አራተኛ ናይጀሪያ እንዲሁም አምስተኛ ደረጃ ኢትዮጵያ መሆናቸውን ግሎባል ፋየር ፓወርስ (Global Firepower’s 2019 Military Strength ranking) በ2019 እኤአ ወታደራዊ ጥንካሬና ደረጃ እንዳላቸው ገልፆል፡፡ ግሎባል ፋየር ፓወርስ ጥናት 50 […]
የተዋህዶ ልጆች አርሲ ነገሌ ላይ መሪር እንባ አነቡ!! (መምህር ታሪኩ ብርሀኑ)

2020-01-06 የተዋህዶ ልጆች አርሲ ነገሌ ላይ መሪር እንባ አነቡ!! መምህር ታሪኩ ብርሀኑ **የአንገት ማዕተባችሁን ካልበጠሳችሁ የሚልህ አራጅ እየመጣ ነው። ** **ኦርቶዶክሳውያን ይህንን መንግሥትና ፓርቲውን ከመረጣችሁ ስታለቅሱ ትኖራላችሁና እንዳትመርጡ!! ** አብይ አህመድ ከወሀቢያ ሙስሊሞች ጋር በማበር የአርሲ ነገሌ ምእመናንን በመጨረሻም በሕግ ሽፋን መስቀላቸው እንዲነሣ ተደርጓል። ህዝቡም በአባቶች ምክር ተረጋግቶ መስቀሉ በእንባና በጸሎት ተነቅሎ ተነሥቷል። ••• በአርሲ […]