Finding Sally: Speech
CBC Docs is with Hot Docs Canadian International Documentary Festival and Finding Sally. 3 hrs · “It’s a story that younger generations need to be told.” ‘Finding Sally’ director and her aunt talk about their family member Sally who disappeared during Ethiopia’s Red Terror period.55 Thousands died during Ethiopia’s Red Terror, but the culprits still […]
What Kenya stands to lose and gain by withdrawing from Somalia – The Conversation (UK) 12:02

April 30, 2020 11.58am EDT Kenya has started negotiating a withdrawal from Somalia by 2021. The country is set to leave as Ethiopia’s influence continues to rise. Kenya has achieved a lot since it intervened in 2011. Its intervention was a “game changer”, contributing to a momentum that led to al-Shabaab losing all major Somali […]
IMF Executive Board Approves US$411 Million in Emergency Assistance to Ethiopia to Address the COVID-19 Pandemic – International Monetary Fund (Press Release) 16:53

Press Release No. 20/199 April 30, 2020 Ethiopia is facing a pronounced economic slowdown and an urgent balance of payments need owing to the COVID-19 pandemic. To address this urgent need, the IMF approved US$411 million emergency assistance for Ethiopia under the Rapid Financing Instrument. The country will also benefit from IMF debt service relief […]
መፍትሄው የሽግግር መንግስት ማቋቋም በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል በሚደረግ ውይይትና ድርድር መፍትሔ ማበጀት ነው – ጃዋር መሃመድ
April 30, 2020 – Konjit Sitotaw — Comments ↓FacebookTwitterEmailShareኢትዮ ኤፍ ኤም – ኢትዮጵያ ለገጠማት ችግር የሽግግር መንግስት ከማቋቋም ጀምሮ ሌሎች ከፖለቲካዊ መፍትሔዎች ውጪ ሌላ አማራጭ እንደሌላት ጃዋር መሃመድ ተናገሩ። ….. ብዙ ውዝግብ አዝሎ ለወራት ሲንከራተት የነበረው ሀገር አቀፍ ምርጫ ባልታሰበው ኮሮና ቫይረስ መክንያት ዝግጅቱ ተገቷል፡፡ ትላንት የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሰተዳደርም ከዚህ ምርጫ ጋር ተያይዞ […]
የይሁዳ አንበሳን በፒኮክ መቀየር ለምን? የአብይ አሕመድ ከታሪክ እስከ ትውፊት የማፈራረስ አገዛዝ – ገለታው ዘለቀ : ታዲዮስ ታንቱ : ጌጥዬ ያለው
April 30, 2020
ልውጥ ሕያዋን በኢትዮጵያ (GMO) የሚያስከትለውን ስጋት ለመቀነስ – ሰርፀ ደስታ
April 29, 2020 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/104597 ሰሞኑን ከወደ ኢትዮጵያ ስለ ልውጥ ሕያዋን (ጂኤምኦ) የሚወሩ ወሬዎች በማህበረ ድረገጾች በዝቶ ተመለከትሁ፡፡ ሆኖም አብዛኞቹ የወሬው አራጋቢዎች ስለጉዳዩ በትክክል የሚገነዘቡ ስላልሆነ የሚያሰራጩትም ወሬ መነሻው እንዴት እንደሆነ በትክክል አልተረዳሁትም፡፡ የሆነ ቦታ የጥጥ ልውጥ ዝርያ ገባ ይሁን ሊገባ አይነት ወሬ አየሁ፡፡ ከማቃቸው ባለሙያ (የዚህ ሳይሆን የሌላ) ከሆኑ ሰዎች ሳይቀር እንደው በወኔ ስለ […]
«መንግስት አስቸኳይ የኢኮኖሚ ዕቅድ አውጥቶ ማስፈጸም ያለበት ይመስለኛል» ፕ/ር ዓለማየሁ ገዳ

ሚያዚያ 30, 2020 ሀብታሙ ስዩም ዋሽንግተን ዲሲ — የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲው የምጣኔ ሀብት መምህር እና ተመራማሪ ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገዳ ከሰሞኑ ስድስት ምዕራፎች ያሉት በ25 ገጾች የተቀነበበ ትንታኔ ለአንባቢያን አሰራጭተዋል። ትንታኔያቸው የኮቪድ 19 ስርጭት በኢትዮጵያ አብይ ምጣኔ ሀብት እና ማህበራዊ ሁነት ላይ ሊያስከትላቸው የሚችሉ ውጤቶችን ይጠቁማል።ሊደረጉ ስለሚገቡ አፋጣኝ ርምጃዎችም ይመክራል። ማሳያዎችን ይጠቃቀሱልን፣ አንዳንድ ሀሳቦችንም ያብራሩልን ዘንድ ለአጭር […]
ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም እውቀት ያንሳቸዋል – ግርማ ጉተማ (ክፍል 1 እና ክፍል 2)
ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም እውቀት ያንሳቸዋል – ግርማ ጉተማ (ክፍል 1) April 30, 2020 የህንድ ሀገር ወፍ ለኛ ምን ትጠቅማለች – ግርማ ጉተማ (ክፍል 2) April 30, 2020
ምርጫው ሳይጀመር ርትዕነቱን የብልጽግና ፓርቲ አበላሸው – ፕሮፌስር ጌታቸው ኃይሌ

April 29, 2020 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/104417 ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴራችን የሚቀጥለው ምርጫ ርቱዕ እንደሚሆን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ቃል ገብተዋል። ፈሪሀ እግዚአብሔር ስላለባቸው መጨረሻው እንደ መለስ ዜናዊ ቃል እንደማይሆን አምነናል። እግዚአብሔርን መፍራታቸውን ተማምነን ቃላቸውን ይጠብቃሉ ብለን አምነናል። ነገር ግን ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመሩት የብልጽግና ፓርቲ፥ “ሳይቦካ ተቦካ” እንዲሉ፥ ምርጫው ሳይጀመር ርትዕነቱን በግላጭ እያበላሸው ነው። የፓርቲው መሪ የመንግሥትን ሥልጣን በመጠቀም ሕዝቡ […]
አቶ እስክንድር ነጋ «ለዲጂታል ደህንነታቸው» ሥጋት ገብቷቸዋል – አምነስቲ

April 30, 2020 ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ተቆርቋሪ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል የምሥራቅ አፍሪቃ ክፍል የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር እስክንድር ነጋ የእጅ ስልክ ያለ ፍርድ ቤት ትእዛዝ በፖሊስ ቊጥጥር እንደሚገኝ ዐስታወቀ። ……………. አቶ እስክንድር ኮሮናን ለመከላከል የወጣውን አካላዊ መራራቅ (ማኅበራዊ መራራቅ) ደንብ ሳይጥሱ የአዲስ አበባ ፖሊስ ያለ ፍርድ ቤት ትእዛዝ ስልካቸውን እንደወሰደባቸው አምነስቲ ጽፏል። AmnestyEasternAfrica […]