የባርያ ንግድ በዘረ መል ላይ ያሳደረውን ተጽዕኖ የሚያሳይ ጥናት ይፋ ተደረገ – ቢቢሲ / አማርኛ

25 ሀምሌ 2020, 11:27 EAT ከ50 ሺህ በላይ ሰዎችን ያሳተፈ አንድ ትልቅ የዘረ መል ምርምር ተካሂዷል። ጥናቱ፤ ከ16ኛው እስከ 19ኛው ክፍለ ዘመን በባርያ ንግድ ከአፍሪካ ለአሜሪካ የተሸጡ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን በተመለከ አዲስ መረጃ አስገኝቷል። የባርያ ንግድ አሁን ባለው የአሜሪካውያን የዘረ መል መዋቅር ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እንዳሳደረ ጥናቱ ያመለክታል። ጥናቱ የመደፈር፣ የመሰቃየት፣ የበሽታ እና የዘረኝነትን ጫና […]
በትግራይ በሚደረገው ምርጫ እነማን ይሳተፋሉ? ቢቢሲ / አማርኛ

25 ሀምሌ 2020, 07:49 EAT የትግራይ ክልል ከቀሪው የአገሪቱ ክፍል በተለየ በመጪው ነሐሴ ወር መጨረሻ ክልላዊ ምርጫውን ለማካሄድ ወስኖ ኮሚሽን ማቋቋሙ ይታወሳል። በክልሉ የሚካሄደው ክልላዊ ምርጫ ላይ እስካሁን ድረስ እንደሚሳተፉ ያሳወቁት አራት ፓርቲዎች ናቸው። ይካሄዳል በተበላው ምርጫ ላይ እንደሚሳተፉ በይፋ ካሳወቁት የፖለቲካ ድርጅቶች መካከል ህወሓት፣ ሳልሳይ ወያኔ፣ ባይቶና ትግራይና የትግራይ ነጻነት ድርጅት ይገኙበታል። ነገር ግን […]
አፄ ምኒልክ “ውሃ ለጎረቤታችን አንከለክልም” እንጂ “ውሃ አንጠቀምም” የሚል ስምምነት አልፈረሙም – ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ

July 25, 2020 አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 18/2012 ( ኢዜአ) ዳግማዊ አፄ ምኒልክ “ውሃ ለጎረቤታችን አንከለክልም” እንጂ “ውሃ አንጠቀምም” የሚል ስምምነት አለመፈረማቸውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህርና የህዳሴ ግድብ ተደራዳሪ የሆኑት ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ ተናገሩ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸውና የውሃ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ እንዲሁም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ […]
ESAT Ignas? እኛስ? የጽንፈኝነት ስካር እና የማሕበራዊ ሚዲያ ኃላፊነት

25 July 2020
ኢትዮጵያን አጣብቂኝ ውስጥ የሚከቱ ሁኔታዎች | ስለ አባይ ግድብ መታወቅ ያለባቸው እውነታዎች ቆይታ ከ ፕ/ር ተስፋዮ ታፈሰ ጋር

July 25, 2020 ኢትዮጵያን አጣብቂኝ ውስጥ የሚከቱ ሁኔታዎች | ስለ አባይ ግድብ መታወቅ ያለባቸው እውነታዎች ቆይታ ከ ፕ/ር ተስፋዮ ታፈሰ ጋር
ANALYSIS – What is it that Ethiopia and Egypt are exactly sparring over at a time of pandemic? Anadolu Agency 06:56

Two of Africa’s historical nations are capable of achieving a tremendous deal Endris Mekonnen Faris 25.07.2020 ISTANBUL Regional powers on their respective turfs, the increasing bellicosity between Addis Ababa and Cairo has been affecting both countries adversely in multiple ways. They should be encouraged to carry on the African Union’s (AU) proceeding course and […]
Water shortage fears: Sudan’s fishermen concerned over dam – Al Jazeera 11:04

The lake is also facing another threat of climate change. By Hiba Morgan As the Grand Ethiopian Renaissance Dam nears completion, some communities in Sudan are concerned about the potential effect on their livelihoods. Al Jazeera’s Hiba Morgan travelled to Lake Nubia, which is shared by Egypt and Sudan, to speak to farmers and fisherman […]
Ethiopia Fuels Regional Tensions with Next Phase of Blue Nile River Mega-Dam – Voice of America 02:53

By Salem Solomon July 25, 2020 02:46 AM WASHINGTON – After Ethiopia acknowledged this week it has begun to fill the reservoir at its massive dam on the Blue Nile River, observers worry that neighboring countries may feel they are running out of options to respond to a long-planned energy project that could endanger their […]
Transition on trial – Ethiopia Insight 01:14

July 25, 2020 by Lule Lule The trials of leading Oromo politicians Jawar Mohammed and Bekele Gerba are underway in what is a test case for Ethiopia’s democratic transitionOn 16 July, two leading figures from the opposition Oromo Federalist Congress, Jawar Mohammed and Bekele Gerba, stood before the Federal First Instance Court, Arada Branch. For […]
Ethiopia wants non-binding agreement on GERD, contrary to Sudan, AU Ahram Online16:40

Ahram Online Friday 24 Jul 2020 GERD (Photo: Reuters) Ethiopia wants a non-binding agreement on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) with Egypt and Sudan, Ethiopian foreign ministry spokesman Dina Mufti said on Friday, despite statements to the contrary by the African Union and Sudan. “The Ethiopian government does not look for a binding agreement […]