ከብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

July 13, 2020 ብልጽግና በመግለጫው ካነሳቸው ነጥቦች መካከል ጥቂቶችን የያዘው የዝርፊያ ቡድን የህዝብን አደራ ፈፅሞ በረሳና ለነፃነትና ለእኩልነት የተከፈለውን እልፍ መስዋዕትነት በዘነጋ ሁኔታ ለሁለት አስርት ዓመታት ሀገሪቱን ሲመዘብር ኖሯል። ይህ ቡድን አሁን ላይ በሠራው ወንጀል ሲጠየቅ ግን በህዝብ ጉያ ውስጥ ገብቶ ተሸሽጓል። የዚህን ቡድን የጥፋት ሴራ በመገንዘብ ከእኩይ ተግባሩ እንዲመለስ ጫና ሊያደርጉበትና መደበቂያ እንደማይሆኑት በተግባር […]

በባሌ ዞን አጋርፋ ወረዳ 38 የመንግሥት ተቋማት ሙሉ በሙሉ ወድመዋል፤ የሰባት ሰዎች ህይወት አልፏል

July 13, 2020 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/107869 አጋርፋ፡- ሰኔ 23 በተፈጠረው ሁከት በባሌ ዞን አጋርፋ ወረዳ የሚገኙ 38 የመንግሥት ተቋማት ሙሉ ለሙሉ ሲወድሙ የሰባት ሰዎች ህይወት ማለፉን የባሌ ዞን ፖሊስ ምርመራ ዲቪዚዎን ሃላፊ ኮማንደር ተስፋዬ ከበደ አስታወቁ፡፡ በሁከቱ የተዘረፉ ንብረቶች እንዲመለሱ የተደረገ መሆኑንም ጠቁመዋል፡፡ ኮማንደር ተስፋዬ በስፍራው ለሚገኝ የጋዜጠኞች ቡድን እንዳስታወቁት፣ በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ሞት ምክንያት የድጋፍ […]

Are sanctions effective punishment for human rights abuses? Al Jazeera

UK government targets suspects linked to the killing of Saudi journalist Jamal Khashoggi. Inside Story 07 Jul 2020 20:21 GMT It’s a crackdown on despots and dictators. The United Kingdom’s government has announced its first sanctions since leaving the European Union. They punish the perpetrators of what it calls “the gravest human rights offenders”. The […]

UN: Pandemic could tip 132 million into chronic hunger this year

Billions of people cannot afford a nutritious and healthy diet and the virus fallout will only make it worse, UN warns. by Radmilla Suleymanova The coronavirus pandemic may push another 132 million people into chronic hunger by the end of the year, the United Nations warned in a new report released on Monday, as it […]

በሃጫሉ ግድያ የተቀሰቀሰው ውዝግብና የህወሓት ምላሽ – ቢቢሲአማርኛ

10 ሀምሌ 2020 በድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ተጠርጥርው አስራ አራት የሚደርሱ ሰዎች በፖሊስ ቁጥጥር ስር እንደሚገኙ የታወቀ ሲሆን ግድያው በማን እና ለምን ዓላማስ እንደተፈጸመ እስካሁን የታወቀ ነገር የለም። የተለያዩ ወገኖች በግድያው ዙሪያ በርከት ያሉ መላምቶችንና ተጠያቂዎችን በማንሳት እየተከራከሩ ቢሆንም እስካሁን ለግድያው ኃላፊነት የወሰደም ይሁን በፖሊስ የተገለጸ ወገን ባይኖርም ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ በሚወጡ መግለጫዎች መወነጃጀሎች እየተስተዋሉ […]

Israel is a settler colony, annexing native land is what it does – Al Jazeera

Since its early days of colonising Palestine, the Zionist movement has always aimed to establish a Greater Israel. by Mark Muhannad Ayyash 7 Jul 2020 A Palestinian man stands in front of Israeli forces during a protest against Israeli settlements in the Israeli-occupied West Bank on February 25, 2020 [File: Reuters/Raneen Sawafta] The international rejection […]

Ethiopia has reverted to chaos and violence.

WION July 8 at 2:45 PM · #Gravitas | Ethiopia has reverted to chaos and violence. A bloody ethnic conflict has killed close to 250 people – mostly civilians. The Nobel Peace Prize-winning Prime Minister Abiy Ahmed has used the unrest to ‘jail political opponents’.

ከሃጫሉ ግድያ ጋር ተያይዞ አቃቤ ሕግ እስካሁን ያነሳቸው አራት ቁልፍ ነጥቦች – ቢቢሲ / አማርኛ

13 ሀምሌ 2020, 12:47 EAT የዛሬ ሁለት ሳምንት ሰኔ 22/2012 ዓ.ም ምሽት 3፡30 ገዳማ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ አዲስ አበባ ውስጥ በጥይት ተመትቶ መገደሉ ይታወሳል። ከሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ በኋላ ፖሊስ የተወሰኑ ተጠርጣሪዎችን መያዙን አስታውቆ በተከታታይ በነበሩት ቀናትም ተጨማሪ ሰዎች ከወንጀሉ ጋር በተገናኘ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ይታወሳል። ይህንንም ተከትሎ በተለይ በግድያው ውስጥ ቀጥተኛ ተሳትፎ አላቸው የተባሉ ተጠርጣሪዎችን […]

በትግራይ ክልል የምርጫ ኮሚሽን አባላትን ለመምረጥ የሕዝብ ጥቆማ እየተሰበሰበ ነው – ቢቢሲ/አማርኛ

በትግራይ ክልል የምርጫ ኮሚሽን አባላት ለመምረጥ የሕዝብ ጥቆማ ከቅዳሜ ጀምሮ እየተሰበሰበ መሆኑን የክልሉ ምርጫ ኮሚሽን ጊዜያዊ አደራጅ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አሰፋ ገብረሥላሴ ለቢቢሲ ገለጹ። በትግራይ ክልል ስድስተኛ ዙር ክልላዊና አካባቢዊ ምርጫ ለማካሄድ አስፈፀሚ ኮሚሽን ለማቋቋም የክልሉ ምክር ቤት በወሰነው መሰረት ሕዝቡ የኮሚሽኑ አባላትን እንዲጠቁም ጥሪ ቀርቧል። ከሕዝቡ ጥቆማ መሰብሰብ የተጀመረው ቅዳሜ ሲሆን የሚያበቃው ደግሞ ማክሰኞ […]