እንዴት እዚህ ደረስን? ጓደኞቼና ማሳሰቢያ ለእምነት መሪዎች (ሰርፀ ደስታ)

July 28, 2020 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/108819 እንዴት እዚህ እንደደረስን ዘለግ አደርጋችሁ የመጣንባቸውን ሂደቶች አስታውሱ፣ በደርግ ጊዜ እንዲህ ያሉ ነገሮች አልነበሩም፣ ስለዘር ማውራት ያሳፍርም ነበር እጅግ በጣም የምንግባባ ጓደኞቼ ለዘመናት ሳላውቃቸው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ማንነታቸውን ማወቅ ችያለሁ፡፡ እኔ ስለ ኦሮሞ ፖለቲካ ሴራዊ አካሄድ አብዝተው ከሚጽፉ ነኝ፡፡ በዘር ጥላቻ ሊያስመስሉት የሚፈልጉ አሉ፡፡ እኔ ዛሬ ኦሮሞም ሆነ አማራ ወይም […]
መስመር ላይ – ጠ/ሚኒስትሩ ዶ/ር ደብረጽዮንይደገፉ ማለታቸውን እንቃወማለን!

July 28, 2020 Source: https://abbaymedia.info
Preserving coffee and forests in Ethiopia for a sustainable future – Phys.org 12:13

July 28, 2020 by University of Huddersfield The University of Huddersfield is helping rural communities make a sustainable living while preserving the source of the something that keeps the world going on a daily basis—coffee. Ethiopia is the only place in the world where coffee grows wild, protected by the canopy of the mountain forests […]
Nile mega-dam talks to ‘drag on’, says Egypt’s el-Sisi – Al Jazeera 11:44

Egyptian leader says negotiations will be a long battle amid heightened tensions among Ethiopia, Sudan and Egypt. Egypt fears the dam would severely cut into its share of the Nile [Eduardo Soteras/AFP] Egypt’s President Abdel Fattah el-Sisi has said talks about Ethiopia’s Nile dam would “drag on” but voiced hope for a negotiated settlement to […]
Egypt running out of diplomatic options on Grand Ethiopian Renaissance Dam crisis – ArabNews 08:57

Osama Al-Sharif July 28, 2020 15:35 Uncertainty surrounds the fate of the next round of trilateral negotiations involving Egypt, Sudan and Ethiopia regarding the timetable to fill the huge reservoir behind the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) and other technical guidelines, which have prevented an agreement for years. The last round, hosted by South Africa […]
Egypt’s Sisi rules out military action over GERD dispute with Ethiopia – Egypt Independent 10:8

Al-Masry Al-Youm July 28, 2020 4:13 pm Egyptian President Abdel Fattah al-Sisi ruled out resorting to military action to settle the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) crisis, emphasizing that negotiations are the only way to solve the issue. During remarks made to reporters on Tuesday, Sisi said that Egypt wishes Ethiopia success in generating electricity […]
Ethiopia: Month-Long Internet Shutdown Cost Govt Over U.S.$100 Million – Netblocks

Pixabay (file photo). 26 July 2020 The Nation (Nairobi) By Tesfa-Alem Tekle Ethiopia suffered a loss of at least $100 million due to the internet shutdown the government imposed in July. This is according to NetBlocks, a group which monitors internet freedom worldwide. It calculated the daily impact of the cut in terms of direct […]
የዛሬው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ስብሰባ የግንባሩን ሊቀመንበር ለምን አገለለ?
የዛሬው የጉለሌ ስብሰባ በግንባሩ ምክትል ሊቀመንበር አቶ አራርሶ ቢቂላ የሚመራ እና ከአርባ የጉሚ ሰባ የኮሚቴ አባላት አስራ አንዱን እንዲሁም ከጉሚ ሸኔ አባላት ደግሞ አምስቱን ብቻ በማሳተፍ አስራ ስድስት ሰዎች ብቻ እየተሳተፉበት ነው። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኦነግ አዲስ አበባ ጉለሌ በሚገኘው ጽ/ቤቱ እየተደረገ ያለው ስብሰባ ከግንባሩ መሪም ሆነ ከግንባሩ ጉባዔ እውቅና ውጭ መሆኑን አንድ የግንባሩ አመራር […]
ዳዉድ ኢብሳ ተነስተዋል መባሉን ኦነግ አስተባበለ

አቶ ቀጀላ የኦነግ ሊ/መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ከ10 ቀናት አንስቶ በመንግስት የጸጥታ አካላት ሲጠበቁ ስለነበር አስቀድሞም እንደማይሳተፉ የተገመተ በመሆኑ ስብሰባው በምክትል ሊቀመንበሩ መካሄዱን ገልጸዋል። ስብሰባው የተካሄደው ሊቀመንበሩን ከኃላፊነታቸው ለማንሳት ነው በሚል በማህበራዊ ሚዲያ የተሰራጨውን መረጃ «ከእውነት የራቀ» ሲሉ አስተባብለዋል። ዳዉድ ኢብሳ ተነስተዋል መባሉን ኦነግ አስተባበለ | ኢትዮጵያ | DW | 27.07.2020 የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) […]
የዛሬው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ስብሰባ የግንባሩን ሊቀመንበር ለምን አገለለ?

የዛሬው የጉለሌ ስብሰባ በግንባሩ ምክትል ሊቀመንበር አቶ አራርሶ ቢቂላ የሚመራ እና ከአርባ የጉሚ ሰባ የኮሚቴ አባላት አስራ አንዱን እንዲሁም ከጉሚ ሸኔ አባላት ደግሞ አምስቱን ብቻ በማሳተፍ አስራ ስድስት ሰዎች ብቻ እየተሳተፉበት ነው። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኦነግ አዲስ አበባ ጉለሌ በሚገኘው ጽ/ቤቱ እየተደረገ ያለው ስብሰባ ከግንባሩ መሪም ሆነ ከግንባሩ ጉባዔ እውቅና ውጭ መሆኑን አንድ የግንባሩ አመራር […]